uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

Відкрити в Telegram

ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይለቀቁበታል!

Показати більше
1 631
Підписники
+124 години
+77 днів
+8330 днів
Архів дописів
+1
የአህመድ አደም ቅጥፈት 👆ክፍል አንድ 💬 አውነትም ሰሀቦች በአቂዳ ተለያይተው ተቻችለዋል?! 💺 መልስ:- ሸይኽ ሳልህ አል-ሉሄይዳን (ረህመሁሏህ) «ይሄንን ሙብተድዕ ወይም ጠማማ ሰው እንጂ አይናገርም።» || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia

Repost from N/a
🎙ድንገተኛ ብስራት አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራቹ የሆሳእና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ በሙሉ ነገ ቅዳሜ ጠዋት ከቁርስ በፊት 1 ሰአት ጀምሮ በኡስታዝ አብዱልሹኩር ካሚል ሀፊዘሁሏህ   የዳእዋ እና የምክር ፕሮግራም ስለምኖረን  ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛቹዋል https://t.me/Hchs_Ms_channel

የጁሙዐህ ኹጥበህ ርዕስ:-  ስለ ዱዐእ አቅራቢ: የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አለተሚይ 🏙 አልኢስላሕ መድረሳ 📆 ጁሙዐህ ጁማዳ አሳኒ  26, 1448 https://t.me/abdulham/3001 https://t.me/abdulham/3001

Academic Calendar for First Year Students
Academic Calendar for First Year Students

4_6012411996253724667.aac.m4a49.94 MB

20261106_122351.aac26.99 MB

من لا يصلي على النبي عليه الصلاة والسلم عند ذكره ولا يبالي بالصلاة عليه هذا من أسباب الذل اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم https://t.me/WCUMSJ2015

​✨ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያ ጀማዐ! ✨ ​📢 የዘንድሮው የ GC Cafe አገልግሎት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! 🎉 ​🕌 ጊዜያችንን ለዲናችን፣ ጉልበታችንን ጀማዐችንን ለማገልገል! ከጀማዐችን አገልግሎት መጠቀም፣ አጅሩ ከአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ዘንድ ትልቅ ነው! ​🌹 የምናቀርባቸው ልዩ ልዩ መስተንግዶዎች፦ ​🍷 ልዩ ጣዕም ያለው ሻይ ​☕ የዶሮ ዓይን የመሰለ ምርጥ ቡና ​🍪 ያማረ እና ጣፋጭ ቆቀር (ብስኩት) ​🍵 ጉንፋን ከያዝዎት አይጨነቁ! ምርጥ ቅሽር አለን ​🥪🍔 በልዩ አቀራረብ የተዘጋጀ እርጥብ ​✨ ደንበኞቻችንን በሙሉ እርካታ ማስተናገድ የቀዳሚነታችን መርህ ነው! የሚሰጡንን አስተያየቶችና ድጋፎች በቅንነት እንቀበላለን! 👌 💰 ዋጋችን ተመጣጣኝ እና ከሌሎች ቦታዎች በቅናሽ የቀረበ ነው! ​🕦 ሁልጊዜም ከመغرب እስከ ዒሻ በጉጉት እና በወንድማማችነት/እህትማማችነት ፍቅር እንጠብቃችኋለን! ​📅 የእርጥብ ቀናት፦ ሰኞ፣ እሮብ እና ጁሙዓ ☕🍵🍷 ሌሎች ትኩስ መጠጦችና የቡና አገልግሎቶች፦ በእርጥብ ቀናት ጨምሮ ሁልጊዜም ይገኛሉ! ​🚚 ልዩ አገልግሎት (Delivery)፦ ያሉበት ዶርም ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን! ☎️ ስልክ፦ • +251 996 789 829 • +251 919 496 277 ​🧭 ቦታችን፦ WCU MSJ 🕌 Cafe                    📝 WCU 2019 GC COMITEE

Kezuhur buhala Kun Selefiya Derse yenoral

Kitab tewhid zare yejemeral ቆርቆሮ መስጂድ

🫵አስተውል "እስልምና ሙሉ ነው ጉድለቱ ከኛ ነው!" 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ- 📩ከሆሳዕና ኮርስ የተወሰደ
🫵አስተውል
"እስልምና ሙሉ ነው ጉድለቱ ከኛ ነው!" 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ- 📩ከሆሳዕና ኮርስ የተወሰደ

يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

▪️ሸሪዐው ለጋብቻ መተያየትን የደነገገውኮ ሴቶች ስለሚሸፋፈኑ ነበር።ዛሬ ላይ ሴቶች አንድ ወንድ በመተያየት ወቅት ሊመለከተው ከተፈቀደለት ውጭ ያለው ሰውነታቸው ሁሉ መንገድ ላይ ተገልጧል። ታድያ ስለ
▪️ሸሪዐው ለጋብቻ መተያየትን የደነገገውኮ ሴቶች ስለሚሸፋፈኑ ነበር።ዛሬ ላይ ሴቶች አንድ ወንድ በመተያየት ወቅት ሊመለከተው ከተፈቀደለት ውጭ ያለው ሰውነታቸው ሁሉ መንገድ ላይ ተገልጧል። ታድያ ስለመተያየት ምኑን አወራነው ▪️ሴቶች ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አሏህ ይዘንለት 🤲 t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11

Repost from N/a
በሀቁ እስልምና ላይ መፅናት በምል ርዒስ የተደረገ የጁመዓ ኹጥባ ከተዳሰሱ ነጥቦች &=$=&=$ =, ፂናት በኢስላም ያለው ዋጋ =, የፀኑ ሰዎች መጨረሻቸው =, የፀኑ ነብያቶችና ሰሃበቶች እና ኡለሞች ስም ዝርዝራቸውና የፅናታቸው ውጤት በሀድያ ዞን በበንደልቾ ከነማ በኡስታዝ አቡ ፉርቃን (ወፈቀሁላሁ ተዓላ) በጥቅምት 20/2019 https://t.me/+2Wo3Ugd-vFNjZDZk የአቡ ፉርቃን ቻናል

🔔አዲስ መንሀጃዊ ኮርስ ኮርስ ክፍል 3 ◽️የኮርሱ ርዕስ;-የሰለፊያህ ጎዳና መለያዎች 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ- 🕌በሆሳዕና ከተማ የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ  ተማሪዎች መስጂድ ዳሩል ሒጅረተይን
☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ
https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj

🔔አዲስ መንሀጃዊ ኮርስ ኮርስ ክፍል 2 ◽️የኮርሱ ርዕስ;-የሰለፊያህ ጎዳና መለያዎች 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ዒዙ-ዲን-ሐፊዘሁሏህ- 🕌በሆሳዕና ከተማ የዋቻሞ ዩኒቨርስቲ  ተማሪዎች መስጂድ ዳሩል ሒጅረተይን
☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ
https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj

አልሃምዱሊላህ የዛሬው ፕሮግራማችን በሰላም ተጠናቋል። አሏህ ኡስታዞች በተናገሩት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን።

"በአሏህ ማመን ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሰው በአሏህ አምኗል የሚባለው መቼ ነው?" ኡስታዝ በደንብ እያብራሩት ነው ግቡ ያ ጀመዓ

ኡስታዝ ሪድዋን ገብተዋል.......

አልሃምዱሊላህ ኮርሳችን እንደዚህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል። ኢንሻ አሏህ ኡስታዝ ሪድዋን "ጠቅለል ያለ ምክር" ይቀጥላሉ.........