cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የነቢዩ ወዳጅ የኡለሞች አክባሪ

@ ትልቅ ሰው አውቆ የሚወድ እና የሚያከብር ትልቅ እና የተከበረ ሰው ነው ትልቅን አለ ትልቅ የሚያውቀው ማንም የለም # የዚህ ቻናል አላማ ዲናዊ እውቀትን መተዋወስ መማማር ነው # የሚለቀቀውን ትምህርቶች በአቅማችን ሼር ማድረግ ነው * ሃሳብ እና አስተያየት ያለው ሰው በውስጥ መስመራችን ያግኘን * ሼር ማድረግ የሚፈልገው ነገር ያለው ሰው በውስጥ መስመራችን ያናግረን # ኡስታዝ ሰመተር ማህሙድ

Більше
Рекламні дописи
954
Підписники
Немає даних24 години
-97 днів
-2730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ተውሂድ እና የተንሸዋረሩ አመለካከቶች

በተውሂድ እና ከተውሂድ ጋር ተያይዘው ባሉ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ዙሪያ ከ ኡስታዝ ሰመተር መህሙድ ጋር የተደረገ ቆይታ ________________________ ዩቲውብ ሊንክ

https://www.youtube.com/c/HarimaTv

________________________ በኢትዮ-ሳት Frequency - 11545 Symbol rate - 30000 Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን ________________________ በስልክ ቁጥራችን +251 953 68 68 68 +251 954 68 68 68 ያግኙን ሐሪማ ቲቪ "የምጥቀት መሠላል!"

የረቢእ ስጦታ ይቺህ አጠር ያለች ሪሳላ ለእንደኔ አይነቶች የኢልም ጀማሪዎች የተዘጋጀች ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆነች ናት በውስቷ ስድስት ርዕሶችን አቅፋለች በቅርቡ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ኢንሻአላህ ይችህ ሪሳላ በውስጧ ስድስት ርዕሶችን ይዛለች 1:አላህን ከቦታ እና ከአቅጣጫ ማጥራት እና ስለ ኢስቲዋእ ዳሰሳ 2:ስለ ቢድዓ ዳሰሳ እና ስለ ተርክ መስዓላ(ተርክ ማለት ነቢዩ አለመስራታቸው በሽሪዓ እንዴት ይታያል በሚል ጉዳይ) 3:መውሊድ ማክበር የተፈቀደ ስለመሆኑ 4:ተበሩክ ስለ መፈቀዱ(ከትላልቆቹ በረካን መፈለግ እንደሚቻል) 5:ተወሱል ስለ መፈቀዱ (በደጋጎቹ ወደ አላህ መዳረስ ) 6:ለሞቱ ሰዎች የከይር ጀባታ መላክ እንደሚቻል እነዚህን በአግባቡ ይዳስሳል
Показати все...
ለመውሊድ የታረደን ስጋ ሆነ የተሰራን መመገብ https://youtube.com/watch?v=p_ePlysdZ_o&feature=share
Показати все...

https://youtube.com/@semetermahammud አዲሱ የከፈትኩት ዩትዩብ ስለሆነ ሼር እና ሱብስክራይብ አድርጉ ከአሁን ቡሃላ ቪድዮዎቼን በዚህ ነው የምለቀው
Показати все...
https://youtube.com/@semetermahammud አዲሱ የከፈትኩት ዩትዩብ ስለሆነ ሼር እና ሱብስክራይብ አድርጉ ከአሁን ቡሃላ ቪፍዮዎቼን በዚህ ነው የምለቀው
Показати все...
በኢስተዋ ዙርያ ከሼክ አህመድ ዳዌ ጋር ኢንተርቪው https://youtube.com/watch?v=ZK3VI-6TrDA&feature=share
Показати все...
በኢስተዋ ዙርያ ከሼክ አህመድ ዳዌ ጋር ኢንተርቪው

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.