cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መንሃጅ አል-ሰለፍን ለሁሉም منهج السلف

Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-530 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
👉አላህን ማውሳት 📀በተለይም በነዚህ ውድ 🌙አስር የዙልሂጃ ቀናቶች 👌በሚል ርዕስ የተደረገ 🗓የእሁድ አጭር ነሲሃ 🕌ገነሜ ኑር መስጂድ 🏝ወላይታሶዶ https://t.me/abushuaibmiftahbedr/4003
210Loading...
02
🚨 10ቱ የዙልሂጃ ቀናቶች 2🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች  የተብራራበት ምርጥ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታህ ብን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው። 🕌 በቢላል መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/abushuaibmiftahbedr/4001
250Loading...
03
🚨 10ቱ የዙልሂጃ ቀናቶች🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የተብራራበት ምርጥ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታህ ብን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው። 🕌 በቢላል መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3998
230Loading...
04
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ በአሏህ ፈቃድ ሙኃደራው ዛሬም ማለትም ቅዳሜ ከመግሪብ በኃላ ይቀጥላል። የሰማ ላልሰማ በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁን። الدال على الخير كفاعله https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3997
220Loading...
05
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''ሀጅ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ለበይክ የሚለው ቃል    በምኞት  የሚያከንፍ፣ ቀልብ  ስልብ አርጎ        ውስጥ ሚያንሰፈስፍ፣ አለው ልዩ ስሜት            በተስፋ  ሚያንሳፍፍ፣    ከ'አለም ተሰባጥሮ         ለሀጅና ኡምራ፣    ተልቢያ እየለ                 ጌታን እያጠራ፣   ተመመ  ሁጃጁ            ገባ ኡሙል ቁራ፣ ከጥቁር ከነጩ             ከአረብ ከአዕጀም፣ ከአለም ተሰብስበው     በይቱላህል ሀረም፣ በበለዱል አሚን       ሊጠጡ ነው ዘምዘም፣ በመናሲከል ሐጅ       ላኼራው ሊለፋ፣   ሊያድር በሚና       ሊሄድ  ሙዝደሊፋ፣   ደግሞ በሀጁ ሩክን   ሊቆም ነው አረፋ፣ ከአደን ሪቆ        አውሬም ይሁን አእዋፍ፣  በካዕባ ዙሪያ               ሊያደርግ   ጠዋፍ፣ ሊሸምት ላኼራው        ለነፍስያ ቀለብ፣ አንድ ጊዜ  ረጋ        አንዴ በዱብዱብ፣   ሊመላለስበት        በሰፈና መርዋ፣  ሊያጣጥሙ ነው    የምህረትን ፅዋ፣ በመቃሙ ኢብራሂም        ከቻለ  ሊሰግድ፣ ሊስም ሊያመላክት   ወደ ሀጀረል አስወድ፣  መውጣቱ ከዳገት    መውረዱ  ቁልቁለት፣   ሰያግድ ሳይደክመው ሳይናፍቀው እረፍት፣  ለጠጠር  ውርወራ፣    ይሄዳል      ጀመራ፣    የእስላምና ጥበብ  ሚገርም ነው ሁሌ፣     ሀብታምና ድሃ       ንጉስ ሳይል ሎሌ፣ አጀሙ   አረቡ           ጥቁሩ ሳይቀር ነጭ፣ ጥሎ በአካሉ        ከጨርቅ  ሁለት ቁራጭ፣ በንድ :ቦታ :ግዜ          ፀጉሩ  ነው ሊላጭ፣   የተረጋገጠ              በኪታብ በሱና፣    ስርኣቱን ጠብቆ          በህጉ ለፀና፣   ምንዳ የለም ለሃጅ  ቢሆን እንጂ ጀና፣ አሏህ የወፈቀው       መብሩር ለሆነ ሀጅ፣ ንፁህ ነው ከወንጀል  እንደ አንቀልባ ልጅ፣   ትከሻው ሊሸከም       አቅሙ የደረሰ፣    ማን ነው የሚቀረው  ለሀብቱ እየሳሳ፣    ካልሆነ በስተቀር       ወኔው የፈሰሰ፣ ለብዛት  ላይነቱ          ባይኖረው ዳርቻ፣  ወንጀሌን ላራግፈው    ጌታዬ አተርግብኝ      ሀጅን ምኞት ብቻ፣                            ኢብኑ ሙዘሚል                               01/10/14 https://t.me/ibnmuzemil
100Loading...
06
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደ ሱና የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር። 🔖 بعنوان: « البهجة في فضل عشر ذي الحجة » 🔖 «አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ያላቸው ብልጫ» 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ። 🎙 للشيخ الفاضل: أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በሸይኻችን አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١ ذي الحجة ١٤٤٥هـ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ዙልሂጃ {01-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ↪️ https://t.me/Efadalezd_lebada/4821 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13883
150Loading...
07
🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤝 ❗️ ማሳሰቢያ ከመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ! ✓ እነሆ የዒድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ተማሪዎች ቤተሰብ ዝያራ እና ደዕዋ ፕሮግራም ፍቃድ ለጠየቁት ተማሪዎች ፍቃድ ተሰጥቷዋል ፡፡ 👌 በዚህም መሰረት ሩቅ/ የአራት እና የሶስት ቀን) ጉዞ የሚጓዙት ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ የሚወጡ ይሆናል፡፡ 🚌 በቀን 01/10/2016 የሚወጡ ተማሪዎች...👇 ✓ ደሴ, ሀረር, ድሬደዋ, ጎጃም,ጋምቤላ...የመሳሰሉት ዙል ሂጃ ሁለት /ቅዳሜ /01/10/2016 የሚወጡ ይሆናል፡፡ 🚌 በቀን03/10/2016 የሚወጡ ተማሪዎች 👇 ✓ አዲስ አበባ ,አዳማ, ሻሻመኔ,ወላይታ,ወራቤ, ቡታጅራ,ጉብሬ እና ወልቂጤ,ዙል ሂጃ አራት /ሰኞ/04/10/2015 የሚወጡ ይሆናል፡፡ ✅ የሩቅ ተማሪዎች ማረፊያቸው ፉርቃን ነው ። ✓ ከመርከዝ ቅርብ ሰፈር ተማሪዎች የዒድ ሰላት ሰግደው ነው መውጣት የሚችሉት። 👌 ሱና መርከዝ የሰለፊዮች አለኝታ ደርስ አንድም ቀን አይቋረጥም በአለህ ፍቃድ ። ❗️ማሳሰቢያ 01 📚ኣም ደርሶች በምንም ዓይነት ሁኔታ አይቋረጡም ። ❗️ማሳሰቢያ 02 • አዳዲስ የመጡት ተማሪዎች እና በቅርቡ ተፈቅዶላቸው ቤተሰብ ዝያራ ሄደው የመጡት እንዲወጡ አልተፈቀደላቸውም፡፡ ❗️ማሳሰቢያ 03 • የወጡት ተማሪዎች  እስከ ዙል ሂጃ 19 ጨርሰው ወደ መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ መግባት ኣለባቸው። ✓ «ዙልሂጃ 20» ሁሉም ኸስ ደርሶች ይጀመራሉ። ከዚህ ቀን አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ እንደ ማንቀበል እያሳሰብን ማነኛውም ተማሪ የተሰጠውን ግዜ በአግባቡ ተጠቅመው መመለስ ኣለባቸው። 🤲 አሏህ ሁላችንም በሰላም ለዓረፋ በዓል ያድርሰን። 🕌 መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ {አለህ ይጠብቃት} 🔗 https://is.gd/8R3LtH
30Loading...
08
🤌 ሸይኻችን የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ ስለ ሞት ካደረገው ኹጥባ አንዱን ተጋበዙልን ⤵️ 🔖 بعنوان: « تذكروا الموت » 🔖 ሞትን አስታውሱ። 🎙 لشيخنا الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعه 🎙️ በሸይኻችን አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت يوم الجمعة في ٢٧ ذو الحجة ١٤٤٢ في مسجد الفرقان حرسها الله تعالى 📅 ዙልሂጃ በቀን 27 - 1442 ሂጅሪይ በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3994
230Loading...
09
📮የጁመአ ኹጥባ 📌ስለ ዙል ሂጃ ፈዳኢል 📌በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ የጁማአ ሁጥባ 📻ከአማርኛ ትርጉም ጋር  ይደመጥ        ይደመጥ ⏱👉22:00⏱ደቂቃ 🎙 በታላቁና በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሂባን አብድሰሚዕ በድሩ حفظه الله https://t.me/wolayta_ders/671
220Loading...
10
ጉድ ስማልኝማ ቋሚ መንሀጅ የሌሌው ጋሽ አደናግር "ሰዎችን ማክፈር ባህር ነው።" አለ   የናያቀው ባህር ገብቶ ሰምጦ ቀረ!! https://t.me/AbuAbdulhalimshemes https://t.me/wolayta_ders/670
220Loading...
11
ሙስጠፋ ደሴ ሃሉ እንዴት ነው በሼኽ አድናን አል መስቀሪ https://t.me/Abuamarabdulaziz/2663 https://t.me/abuabdelahabdulqadr
200Loading...
12
📮ይህ ሰው ነው ሃዚሚይ ተበልኩ ብሎ የሚጮሀው 🤌ና ውጣ ጎበዝ ከሆንክ፣የኡለማን ንግግር ለምን ነሽር ታደርጋለክ ፣ እኛ ሃዚምይ ነን እያለ የሚጮሀው 👌ማን ግንቦ ማለት ይህ አይነት ሰፊህ ነው ሸይኽ አቡ ቀታዳን ውጣልኝ እያለ ዘራፍ የሚላው ለአንተ አይነቱ ሰፊህ በالله ፈቃድ አለን ሸይኻችን ለንተ ከበሬ የዋለች እንቁራሪት… ክክክ ✍አቡ ኡበይ https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3983
70Loading...
13

40Loading...
14
✍"ማነዉ ጊንባ ነዉ ማን❓         "አንድ ጥሩንባ የተክፊር ወናፍ ማን ጊንባ ነዉ የሚሉት ትንሽ ንፋስ ቢጤ ነገር የሳበ የሚመስል አባ ዉዴ ሲቀበዣዥር ሲቸከችክ ተመለከትኩት‼️ 👌      ለካ ለቂጦች ተርቢያ የላቸዉም፣ሸይኽ አልባ ናቸዉ በዛ ላይ የሆነ በመንደር የታጠሩ እስኪ አብዛኛዉ ኦድዮና ችክቸካዎችን ተመልከቱ ቀረርቶና ፉከራ ነዉ የሚበዛበት ጦር ሜዳ ያሉ ይመስላቸዋል መሰል ወሬያቸዉ ድሮን፣ሀይፐር ሶኒክ፣ዲሽቃ በለዉ፣ፍለጠዉ፣አጋየዉ ነገር ነዉ……… የመሳሰሉት ነዉ። 👉⭕️#ነዉጠኞቹ ሜዳዉ ቁርአን ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ ሜዳ መሆኑ ጠፍቷቸዋል መሰል በቀረርቶና ፉከራ ሲንጣጡና ሲበጠረቁ ሲዉሉ ስናይ እንገረማለን ወይ ቀድር አለማወቅ ቀርርቶ ቀለቡ እንበላቸዉ ይሆን። 🔖 ነገረ ስራቸዉ የሆነ አገር ለዛዉም ጦርነት የበዛበት አገር ቃል አቀባይ መሰሉሳ ቃለ አቀባይ ይገባቹሀል መቼስ ቤተ መንግስት ተከቦ በቁጥጥር ስር ሊዉል ጫፍ ላይ ደርሶ ነገር ግን አገር እየተቆጣጠርን ነዉ፣እያስተዳደርን ነዉ እንደዚህ ቦታ ተቆጣጠርናል እንደዚህ ቦታ አስለቅቀናል ወወወወወ የሚሉ ቃል የሚያቀብሉ በባዶ የሚበጠረቁ አይነት ሰዎች እነዚህም ልክ እንደ ቃል አቀባይ በባዶ ወሬ የሚነፉ፣የሚሸቅጡ ናቸዉ ። 🔖ሰሞኑን ወደ الله ተጣሪ የሆነዉ ዳዒ ታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደላ ኢብኑ ሙዘሚል الله ይጠብቀዉ ታላላቅ መሻይኾች ስለ ተክፊሩ ሙስጦፋ አብደላ የተናገሩትን ኦድዮ እንደማንም በቻናሉ ላይ ለቀቀ ኦድዮዉ የማን ነዉ ብለህ ስትጠይቅ የዑለማ ነዉ⁉️ የዑለማ ኦድዮ ለምን ለቀቀክ ብሎ አቧራ ማስነሳት ዉጣ ዉረድ ማለት❓ "አህያዉን ትቶ ዳዉላዉን ሆነሳ"❓ከቻልክ በለመደዉ ማንጓጠጥ ማሳነስ ወደ ተናጋሪዉ ጥያቄ አቅርብ እንጂ‼️ 👌     "የዑለማዎች ንግግር ልክ ነዉ ስህተት ነዉ እራሱ የቻለ ነገር ነዉ፣ ነገር ግን ዓሊም ምንም ይናገር ምን ዓሊም ነዉ ክብር አለዉ ቦታ አለዉ ለቂጥ ባይረዳም፣ ዓሊም የተናገረዉን ቻናል ላይ መልቀቅ ምንድነዉ ወንጀሉ❓ከለቀቀዉ አካል ጋር ምን አገናኘዉ❓ሲቀጥል አቡ ቀታዳ ብቻ ነዉ ወይ የለቀቀዉ❓ለምን ለቀቅ ብሎ ፉከራ ቀረርቶ ትንኮሳ ለኦድዮዉ ብቻ አይመስልም ይሄ ለቅሶ ለፍየሉ ብቻ አይመስልም እንዳለዉ ሱማሌ። 👉🛑በሱማሌ የሚነገር ተረት አለ:- "ውሽማና ፍየሏ አንድ ላይ ሞቶባት የምታለቅስ እረኛ ታሪክ። 👉"በሱማሌ እንደ ሸርዕያና ባህላቸዉ ዉሽማ ጓደኛ የሚባል ነገር መያዝ አይቻልም ነዉር ነዉ። ይህን የተላለፈች እረኛ ተገኘች፣እረኛዋ ዉሽማ ቢጤ ነገር ነበራትና በእለታት አንዱ ቀን ይሞትባታል ጓደኛዬ ብላ አታለቅስ ባህሉ ወጉ ችግር ሆነባት እቤታቸዉ ከነበሩ ፍየሎች የአንዱ መሞት ግን ገላገላትና ይህን አስታካ"ፍየሌ ፍየሌ እያች አቀለጠቹ በፍየል ሞት ሰብር ያጣችዉ ጉብል ሲመለከቱ ይኼማ የፍየል ለቅሶ አይደለም ከፍየሏ ሞት በላይ ሆነ  አሏት ይባላል" 🔖እና ለምን ቻናልህ ላይ ለቀክ ብሎ ጩኸቱና ለቅሶዉ ከኦድዮዉ መልቀቅ በላይ ሆነሳ‼️ ✍     "ተናጋሪዉ ጊንባ ሆይ ቀረርቶና ፉከራህ ምን አመጣዉ ዉጣ፣ውረድ……  ወወወወ ብሎ ማላዘኑ ቢገርመን ነዉ የት ነዉ የሚወጣዉ የት ነዉ የሚወርደዉ❓በራስህ ልክ በተሰፋ አስተሳሰብ የሚቃኝ አይደለምና ደረጃህን እወቅ ልንልህ ፈለገን ስማማ ከአበደ ጋር የሚያብድ ከጨቀየ ጋር የሚጨቀይ አይደለም ካልገባህ ይግባህ እንጂ። ✍     እንደዉ አታፍርም እናንተ በቻናላችሁ የሀዚሚ የሌሎችም የስንት ሙኻሊፍ ኦድዮ ስታሰራጭ ያልቀፈፈህ፣ያልገረመህ የተክፊር ወናፍ  ዛሬ የዓሊም ሰለፊይ ኦድዮ በቻናልህ እንዴት ትለቃለህ ብሎ ዘራፍ❓ዉጣ ብሎ ቀረርቶ ያጅባል ይገባናል እንደዉ ሰዉ ምን ይለናልም አንድ ነገር ነዉ።   💥ለማንኛዉም ዉጣ ስትለዉ የሚወጣ ግባ ስትለዉ የሚገባ on off የሚደረግ መብራት አይደለም የአንተ አይነት ቢጤ ወፈፌዎች ዝምታዉም ቢበዛም እንደዉ እግረ መንገድ ተዉ አርፈህ ተቀመጥ ለማለት ነዉ።ጩኸቷ ለምን እንደሆነች ለማንም ግልፅ ነዉ ፉከራህና ቀረርቶህን ቀጥል ሜዳዉን ፈረሱ ይኸዉ።‼️ https://t.me/dawa_alethiopia
70Loading...
15
NB! "አያመ አል_ተሽሪቅ" ማለት፦        ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ 3ቱ ተከታታይ ቀናቶች ናቸው። "የዐረፋ ቀን" ማለት፦      ከዒድ ቀን አስቀድሞ ያለው (የዒድ ዋዜማ) ቀን ነው። በዚህም መሰረት………    አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። 🔊    ሁለት ዐይነት ተክቢራዎች አሉ!! 1ኛው, ልቅ የሆነ ተክቢራ ሲሆን; 2ኛው, የተገደበ ተክቢራ ነው። ልቅ የሆነው ተክቢራ………   የዙል_ሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ሰዓት ይጀመርና እስከ አያመ አል_ተሽሪቅ የመጨረሻው ቀን ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ በየትኛውም ሰዓት እና ቦታ የሚባለው የተክቢራ ዐይነት ነው። የተገደበው ተክቢራ፦   የዐረፋ ቀን ከፈጅር ሰላት ይጀመርና እስከ መጨረሻው የአያመ አል_ተሽሪቅ ቀን የዐስር ሰላት ድረስ ከአምስት አውቃት ሰላቶች በኋላ የሚደረገው ተክቢራ ነው።     በዚህም መሰረት………    አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። 🔊الله أكبر ..الله اكبر ..الله اكبر       لا اله الا الله        والله اكبر الله اكبر         ولله الحمد
60Loading...
16
ለ።ማን ግንቦ በምቀኝነት ለታወራው።።። 📌ይህ ሰው በጣም ብዙ ነገርን ይቀጥፋል በሸይኻችን ላይ ከቅጥፈቱ ውስጥ :_ ✏️በወንድሞች መካከል በተከሰተው ፍትና የፍትናው መነሻ በቀዝፋ እንደሆነ አድርጉ ለማስገንዘብ ተፈጨረጨረ ይህ ጉዳይ የመጣው ሁሉም እንደምያቀው  ፍትናው ከተከሰተ ከአመታት በኃላ ነበር ነገር ግን ይህ ሰው  በዚህ መስአላ ፍትናው እንደጀመረ አድርጎ ይናገራል።ይህ ቀንድን ያወጣ ውሸት ነው ይህ ሰው ምቀኝነት አውሮታል ከአፋ የምወጣውን አያውቅም።በዚህ መስአላ ላይ የንተም ሸይኽ ወድቆበታል "ደቅሎ ተገኛ" ያለው ማን ነበር? ሰዎች ተውበት ባደረጉበት ነገር ትተቻላክ! አንተስ በዛ ጊዜ ምን ስሰራ ነበር? በመሃል እያስታረቅክ ነበር? ይህን ያመጣሃው በወንድሞች መሃከል ተህሪሽ ለማድረግ የተጠቀምከው ነገር ነበር።ነገር ግን الحمد لله  ኡለማዎችን الله ሰበብ አድርጉዋቸው ያስተካከሉት ነገር ነው መግቢያ ዬለም ወንድማማችነቱ ቀጥሎዋል በአሏህ ፈቃድ ወደፊትም ይቀጥላል።ሸይጣንና ምቀኛ እርር ድብን ይበሉ። 👉ሌላው አራት ጥያቄ ብሎ ያቀረበው ነገር አቡ ቢላል الله ይጠብቃቸው  በተናገሩት ላይ ያጠነጠነ ነው እኔም አልኩህ አቡ ቢላልን መጠየቅና ማስረዳት ሲለማትችልና አቅሙም ስለሌለክ ያለክ አማረጭ ለምን ነሽር አደረጉ ጠይቁልኝ እያልክ ጉርፋ ውስጥ ነጠላክን ዘቅዝቀክ መጮህ ነው። ይልቁንስ ይህ ጩሃት የበለጠ ውስጥህ ላይ ያለውን ሀሰድ ለሰዎች ግልፅ ከመድረግ ውጪ ማንም የሚሰማክ የላም!  📮ለምን ሸይኽ አቡ ቀታዳን حفظه الله تعالى ነጥለክ መናገር እንደፈለክ ግልፅ ነው ያለበት ጁህድ ና ፅናት በጣም ውስጥህን ስለከነከነክ አላስችል ብሎክ ነው ይገባናል።የምገርመው ነገር ግን ምቀኝነት ያለበት ሰው እያደረ እየዋለ እየባሰ መሄዱ አሏህ ይጠብቀን ኣሚን🤲🤲 ለማንኛውም ጥያቄህን ሸይኽ አቡ ቢላልን حفظه الله تعالى ጠይቃቻው። ሸይኽ አቡ ሙሀመድን حفظه الله تعالى ጠይቃቸው ምን አስፈራክ ጀግና ጀግና እየሰራራክ አይደል ምን አስፈራክ? ከአቡ ቢላል ሪከርድ አድርጎ ነሽር ያደረገውን ጠይቀው? መልሱን ታገኛለክ ነገር ግን  በምን ትጠይቃችዋለክ በአማርኛ ! ስራክ አማርኛን መሰንጠቅና በአማርኛ ዘራፍ ማለት ስለሆነ? ክክክ ✍አቡ ኡበይ አለህ ይወፍቀው https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3980
50Loading...
17
በእንቁ ቀናቶች ባስርቱ ዙል ሂጃ ወደ ሇላ ጥለህ የዱንያህን ሀጃ ተሰነቅ ላኺራህ እንድት ወጣ ነጃ ቤቱን ለመዘየር ሄደን ወደ መካ እጃችን ካጠረ አቅሙ ካልተሳካ ባለንበት ሆነን በምንችለው ዋጋ ተካፋይ እንሁን ከወሩ በረካ አንገትህን ለሰይፍ ሰጥተህ በጅሀድ ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ በነዚህ ቀናቶች መሰደቅ መስገድ በላጭ ነው ወንድሜ ጠንክረህ ነግድ አሏህን በማውሳት በተስቢህ በተክቢራ ኸይር የተባለ ሁሉም መልካምስራ እጅግ ተወዳጅ ነው ለመዳን ከኪሳራ በዋዛ እንዳያልፈን ይህ ሰፊ መግፊራ ኡመር {عمر} https://t.me/oumershaer/832
80Loading...
18
        ቆየት ካሉ የሸይኻችን አቡ ቀታዳ ሙሃደራዎች መካከል                🍇ስለ ንፍቅና 🍇 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት            ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደሏህ               አብኑ ሙዘሚል።        💿 ክፍል አንድ (1)          📻ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ‼️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://t.me/Hudhud_Studio/10082
150Loading...
19
📢 የመጨረሻው ሰዓት ...✂️ ✂️ “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ የሆነ ሰው ፀጉሩን ለመላጨትና ጥፍሩን ለመቁረጥ (የሚቻልለት የሆነው) የመጨረሻው ቀጠሮ (ሰዓት) ዕለተ ሐሙስ 29/11/1445 ሂ. ወይም 6/6/2024 ዓ. ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ነው (ተብሎ ይታመናል።) ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ እንዲህ አሉ ፦ 🌱 (አንድ ሰው) “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ ከሆነ ወሩ ከገባ በኋላ ዕርዱን እስከ ሚያርድ ድረስ ጥፍሩንም ሆነ ፀጉሩን እንዲሁም ከቆዳው ምንም እንዳይቆርጥ (እንዳይነካ !!!) ሰሒሕ ሙስሊም ላይ ተረጋግጦ ለመጣው ሐዲስ ሲባል ፦ ኡሙ ሰላማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሉ በማለት አለች ፦ « የ"ዙል-ሒጃ" ወር ከገባ በኋላ የ"ኡዱሒያ" እርድ ያለው የሆነ ሰው ማረድ የፈለገ ከሆነ እስከ ሚያርድ ድረስ ከፀጉሩ ፣ ከጥፍሩና ከቆዳው ምንም እንዳይነካ !!! » (ኑሩን አለደርብ) ((( ኢማም ኢብን ባዝ ))) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ...
40Loading...
20
الإمام الوادعي رحمه الله
80Loading...
21
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته علموا أولادكم الرماية والسباحة وركوب الخيل هل هو حديث صحيح؟ ------------------------ وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته: هذا الحديث جاء عن جماعة من الصحابة رضي الله عنهم مرفوعا إلى النبي صَلَّى الله عليه وسلم ولم يصح منها شيء كما بين ذلك أهل العلم رحمهم الله وجاء عن عمر رضي الله عنه موقوفا بهذ اللفظ وهو كذلك لا يصح ضعفه جماعة من أهل العلم والوارد عن عمر رضي الله عنه عَنْ أَبِي أُمَامَةَ بْنِ سَهْلٍ ، قَالَ : كَتَبَ عُمَرُ إِلَى أَبِي عُبَيْدَةَ بْنِ الْجَرَّاحِ : أَنْ عَلِّمُوا غِلْمَانَكُمُ الْعَوْمَ، وَمُقَاتِلَتَكُمُ الرَّمْيَ. رواه الإمام أحمد في مسنده و رواه سعيد بن منصور في السنن (2455) وأبو عوانة في مسنده (5/ 456) وغيرهم رحمهم الله والعوم هي السباحة. وأما الأحاديث الورادة المرفوعة إلى النبي صَلَّى الله عليه وسلم فهي ضعيفه ونذكر منها على سبيل التنبيه: 🔶جاء عن بكر بن عبدالله بن ربيع الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ("علموا أبناءكم الرماية والسباحة، ونعم لهو المؤمنة المغزل، وإذا دعاك أبواك فأجب أمك") قال الذهبي في ميزان الاعتدال 3/324 , وابن حجر في لسان الميزان 4/186: بأنه خبر باطل , لأن فيه سليم بن عمرو الأنصاري . 🔶 وجاء بنحوه عن جابر بن عبدالله رضي الله عنهما وقد رواه الديلمي في مسنده والسخاوي في المقاصد وأشار إلى ضعف بعض رواته؛ وقال الألباني في ضعيف الجامع (موضوع) 🔶وجاء عن عبدالله بن عمر رضي الله عنهماقال:قال رسول الله صلى الله عليه وسلم (علموا أبناءكم السباحة والرمي، والمرأةَ المغزل). رواه البيهقي في الشعب (6/ 401) وهو حديث منكر، تفرد به عبيد العطار وهو ضعيفٌ جداً 🔶وجاء عن أبي رافع قال قلت: يا رسول الله أللولد علينا حقٌ كحقنا عليهم؟ قال: نعم؛ حق الولد على الوالد أن يعلمه الكتابة والسباحة والرمي .. ) قال البيهقي: (عيسى بن إبراهيم هذا يروي ما لا يتابع عليه). وقد ضعف ابن حجر حديث أبي رافع هذا (التلخيص 4/ 165). وجاء عن أبي رافع رضي الله عنه بلفظ حق الولد على الوالد أن يعلمه الكتابة و السباحة و الرماية و أن لا يرزقه إلا طيبا قال الإمام الألباني رحمه الله تعالى (ضعيف جدا) 🔶وقد جاء عن عبد الله بن عباس رضي الله عنهما قال رسول الله صلى الله عليه وسلم خير لهو المؤمن السباحة، و خير لهو المرأة المغزل ". قال الألباني: موضوع ومن باب التنبيه هذا الحكم على اللفظ الوارد في السؤال أما من حيث الحكم الشرعي فتعليم الرماية وركوب الخيل مرغب فيه شرعا وفي ذلك أخبار صحيحة عن رسول الله صلى الله عليه وسلم والله أعلم. أبو رواحة الشارحي 29/ ذو القعدة الحرام/ 1445 ولاية كيرلا الهند #قناة_أبي_رواحة_الشارحي ✺https://t.me/aburawaha_alsharihi ✺ #مجموعة_أبي_رواحة_الشارحي https://chat.whatsapp.com/EQ7zPpCN7SwC6jsxsgNS1R 📢 *انشر* فمن دل على خير فله كأجر فاعله.
100Loading...
22
⚠️የሙስጠፋ ማንነት እና አሁን ያለበት አቋም ቁ.02... ↪️ ድሮ ሙስጠፋ መስዐላው ላይ የነበረው አቋም እና አሁን ምን ዐይነት አቋም እንዳለው... ⚠️በተጨማሪም ከዚህ አቋሙ ጋር "አብሮ መሄድ ይቻላልን?" ↪️ክፍል 1 ለማግኛት 👇👇👇 https://t.me/Abufurayhan/3352 https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan
190Loading...
23
📮 " قال الإمام محمد ناصر الدين الإلباني رحمه الله تعالى :- 👈 " أما المسلم الفقيه حقا فهو يظل مُتمسكا بالسنة طيلة حياته لا يبالي الناس شيئا إطلاقا ولا يهتم بهم رضوا أم غضبوا كما قيل عن بعض السلف : ولستُ أبالي حين أُقتَل مسلمًا .. على أيِّ جنبٍ كان في الله مصرعي .. 📚 " فتاوى جدة (١١) ༅ ‏༄༅‏༄༅‏༄ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
80Loading...
24
ይደመጥ..... السلام عليكم ما حال المصطفى الحبشي ⭕⭕⭕⭕⭕ الشيخ #محمد_العنسي حفظه الله قلت ..والله أنا سمعت مصطفى يقول نكفر العاذر بعد الإقامة الحجة أليس هذا مذهب التكفيرين؟ ولكن الرجل لا يظهر وضمر.. ⭕️👇👉ይቀላቀሉ https://t.me/abumuazibrahim https://t.me/abumuazibrahim
100Loading...
25
❏ قـ✑ــال الإمـام سفيان الثوري         ـ رحمــﮧُ اللَّـﮧُ تعالـــﮯ ـ : " وإذا أحببت أخاك في الله : فابذل له نفسك ومالك، وإيّاك والخُصومات والجِدال والمراء، فإنّك تصير ظلوماً خواناً أثيماً، وعليك بالصّبر في المواطن كلها، فإنّ الصّبر يجر إلى البر، والبر يجر إلى الجنّة ". 📙 |[ حلية الأولياء ( 7 / 82 ) ]| . https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3968
80Loading...
26
بسم الرحمن الرحيم الحمدلله والصلاة والسلام على رسوله وعلى آله وصحبه أما بعد فالحمدلله الذي بنعمته تتم الصالحات فإننا نرى أن الخير إزداد بعد صلح أحبتنا بفضل الله سبحانه في بلاد الحبشة بين الشيخين الكريمين الشيخ أبرار وسائر إخوانه والشيخ جمال وسائر إخوانه ونسمع بين الفينة والأخرى الزيارات المبذولة منهم جميعا التي لها بالغ الأهمية ويحصل فيها دوام المودة وذهب الوحشة فلله الحمدوالمنة ونقول لهم قدما قدما ولا تلتفتوا لكل من يسعى لقطع المودة وتفكيك الخير الحاصل والإخوة العقال يعالجون أي شيئ يرونه بالطرق السليمة النافعة بإذن الله شكر الله لسائر الشيوخ والدعاة الأكارم الذين يسعون لتعليم إخوانهم والله يوفق الجميع لكل ما يحب ويرضى كتبه سلمان العماد وسليم الرداعي https://t.me/qanathabuqetada/10167
60Loading...
27
الفرق بين أهل الحق وبين أهل الباطل 📮 📮አዲስ ሙሀደራ ከኑር መስጂድ📮 👉ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ 📌በአህለል ሀቅና በአህለል ባጢል ያለው ልዩነት ⚡️በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ ሁሉም ሊሰማው ይገባል ⚡️በሸህ አቡ ሀፍስ ኡመር አል ጁቡቲ አላህ ይጠብቀው 🕌 በመስጅደል ኑር አላህ ይጠብቀው ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/nurders/6105
170Loading...
28
👉🛑መረጃ ማቅረባችን ቀጥለናል:- 🛑ጥያቄ እና ምላሽ 👉⭕️ከወደ ሀገረ  የመን ከታላቁ ረሻድ አዷለኢ حفظه الله ⭕️ التحذير من مسلك عبد الله الجربوع والحازمي في التكفير، 👈والذب عن شيخ حضرموت النحرير"(الشيخ أبي بلال الحضرمي ) الشيخ رشاد الضالعي حفظه الله ▪https://t.me/wolayta_ders/653
170Loading...
29
ለምቀኛ ይህቺን በቀዝቃዛ ውሃ ጦዎት ማታ ይውሰድ
10Loading...
30
🌹✍ 🔄አንድት ሴት ሼይኽ አልባኒን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ብላ ጠየቀች 🔄ያ ሼይኽ  ከማግባቴ በፊት  በጣም ፃሚ በጣም  ቋሚ በሚገርም ሁኔታ  የቁርአንን ጥፍጥና  አገኝ ነበር‼️ 🔄አሁን ካገባሁ በሃላ ግን የመታዘዝን ጣዕም አጣሁት⁉️ 📚ሼይኽ አልባኒም  ረሂመሁላህ እንዲህ አሏት 🔄✅ስለባልሽ  ያለሽ ሀሳብ እንክብካቤ ወሬ የምትይኝ ምንድን ነው⁉️ ‼️እሷም እንዲህ አለች 🔄ያ ሼይኽ እኔ ስለ  ቁርአን ስለ  ፆም ስለ  ሶላት  ስለመታዘዝ ጣዕም  እየጠየቅኩህ አንተ ስለ  ባሌ ትጠይቀኛለህ⁉️ 🔄✅ሼይኽ አልባኒም ረሂመሁላህ እንዲህ አሏት 🔄አዎን እህቴ  ከፊል ሴት  የኢማንን ጥፍጥና  የመታዘዝን ጣእም  የኢባዳን ፋናን ለምን ይሆን የማታገኘው⁉️ 📚የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ            👇👇📌📌👇👇 🔄ሴት የኢማንን  ጥፍጥና አታገኝም የባሏን ሀቅ እስካላደረሰች ድረስ  📌📌👇👇👇 https://t.me/Efadalezd_lebada
80Loading...
31
  💫 አላህ ዘንድ የተወደዱና በላጭ የሆኑ ቀናቶች  የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናቶች ናቸው። فعن ابن عباس رضي الله عنهما، عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ ، قالوا يا رسول الله: ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال: وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ رواه البخاري (969) ከኢብኑ ዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል:‐ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?”  ሲሉ ሰሃቦች ጠየቁ?  እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር  ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።» ቡኻሪ ዘግበውታል عن جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ الله عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولَ اللهِ صَلَّى الله عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ". أخرجه البزار وصححه الألباني (صحيح الجامع ، رقم 1133). ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » "አልበዛር እና አልሐይሰሚይ" ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133) https://t.me/AbuEkrima https://t.me/AbuEkrima
90Loading...
32
الثناء على الشيخ أبي قتادة للشيخ الفاضل سلمان العماد حفظهما الله ولا يعرف الفضل لأهل الفضل إلا ذووه. ↪️ @Abufurayhan
160Loading...
33
📌 « الثناء على دار الحديث بالحبشة وعلى القائم عليها » 🎤 لفضيلة الشيخ المبارك أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 👌 የኣሊሞችን ደረጃ የምያውቁት ኣሊሞች ናቸው...! ⚠️ስለ ሸይክ አቡ ቀታዳ የሚናገሩ በሚቀኝነት የተሞሉ ግልገሎች በደንብ አድርጋችሁ ስሙት። ቀዝቃዛ በሆነ ውሃም ቢሆን ይዋጡት። ⚠️ስለ ሸይክ አቡ ቃታደ የሚያውቁ ዓሊሞች ሙስተፊድ ሳብር ሙሕተስብ ብሎ ኤሄን ሁለ ደረጃ ስሰጡት። ⚠️አንተ ደግሞ በሚቀኝነት ተቃጥለህ ሙተሰትር ምናምን እያልክ ትለፈልፋለህ አምጣ ችግሩ እስክ በግልፅ? አለሃን አትፈራም? እሱ የሚቆመውን ቦታ መጥተ ቁም ብትባለ መቆም አትችልም። ምቀኝነትህን ሌላው ብቀር ደብቀው እስኪ። 🎤 ታላቁን ዓሊም ሼይኽ አቡል የማን አድናን አል-መስቀሪ ስለ ሸይክ አቡ ቀታዳ እና መርከዝ ሲያወድሱ ስማ። الشيخ أبي قتادة عبد الله بن مزمل الحبشي هو عالم مستفيد صابر محتسب حفظه الله تعالى شهد له العلماء السنة https://telegram.me/Abufurayhan https://telegram.me/Abufurayhan
110Loading...
34
ሁሉም እኩል ነው። ማንም ከማንም አይበልጥም በመልካም ስራ ብሆን'ጂ። 👇👇👇 https://t.me/ASselefiyehcom7777
210Loading...
35
⏩ቆየት ከለ ፈትዋ ከወደ የመን ይደመጥ‼️ ቁጥር4⃣0⃣ 👈لفضيلة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ☞ከታላቁ ሸይኽ አሸይኽ የህያ አል_ ሀጁሪይ الله ይጠብቃቸዉ حصل هذه الأيام خلاف بين السلفيين حتى صار يرمي بعضهم بعضا بالإرجاء أو بمنهج التكفير؛ بسبب مسألة العذر بالجهل، هل يعذر المسلم الذي ينطق بالشهادة ثم دعا الأموات أو استغاث بهم في بعض الأحوال إذا لم تقم عليه الحجة، أم أَنَّه يكفر مطلقا، فما الصواب في هذه المسألة، وما توجيهكم لنا جميعا مسجد ابراهيم بشحوح _ سيئون ليلة الجمعة ٢ ذو الحجة ١٤٤٣ هجرية 👉 https://t.me/Hudhud_Studio/10073
300Loading...
36

37
👉ለ።።።ማን ግንቦ በምቀኝነት ለታወረው።።። 📮ይህ ኸድር የተባለው በሸይኻችን አቡ ቀታዳ ላይ ብዙ የሆነ ድንበር ስያልፍ ተንቆ እደተወ አልገባውም መሰል ብዙ ለፈለፋ ብዙ ቀጠፈ 👉ነገርግን አንደ አንዴ ቆማጣን ቆማጣነህ ምቀኛን ምቀኛነክ ከልተባለ ስለመይገባው  ነው እንጂ ይህን ምቀኛ ሰሙን መንሳት በልተገባ ነበር ።ለምንድነው ይህንን የሚቀጥፈው ብለህ ነገሩን ዞር ብለህ ስታየው ከምቀኝነት የዘለላ ሌላ ምስጥር የለውም። አንታ እንደምትለው ውጣ… አትፍራ ተናገር ምኑን ? ስላ መሰአላው ከሆነ መጀመሪያ አከባቢ ተናገረ አብራራ የግድ እንዳንተ መስአላውን ሀያ አራት ሰኣት ከላቦከው ነው።ይህማ እንዳንተ ስራ ፈት አይደለም ጊዜውን አሏህ ባስቻለው የክል ኡማውን በመጥቀም ትውልድ በማነፅ በማስተማርም ክታብ በማዘጋጀት የምያሳልፍ ጀግና ነው።(نحسبه كذلك فيما نراه والله حاسبه) አንተንም ይሁን አምሳያወችህን ያቃጠላችሁ ነገር ቢኖር ይህ ነው ።ይህ ደግሞ የአሏህ ስጦታ ነው ምንታደርገው ምቀኝነቱ አውሮ አላስችል ስልክ እንደ ቦዘኔ ውጣ ና ማለትን ተያየዝክሳ … ለማን ለንተ?ክክክ 👉ምቀኝነት ከሎነማ የአቡ ቢላልን ንግግር በሱ ቻናል ብቻ አይደለም የተለቀቀው ምን ተደርገዋለህ ውስጥህ ያቀጠለክ ነገር አላስችል ብሎክ ነው እንጂ ተናገሪው እያለ ለምን ወዲዚህ ትሮጣለክ እስኪ አንተ እንደምትለው ጀግና ከሆንክ አቡ ቢላል አሏህ ይጠብቃቸው በህይዎት ያሉ ናቸው ለምን እንደተናገሩ አጠይቃቸውም እንደ ምትለው እንደ ጀግና ከሰራራክ።የምትሉዎት ነገር ኣለች ፈትዎ አሰጡብን! አንተ ሀቀኛ ከሆንክ ምን አቃተህ አንተ ጎበዝ ጀግና ነክ መሰአላውን በደንብ ተረድተሀዋል መረጃም እዘሃል ምን አቃተህ ኡለማዎችን ልታሳምን እንደ ምትሉት ተዎሸቶብን ነው በውሸት ፈትዋ አሰጥቶብነው ብላህ አብዋራ ከሚታስነሳ ሸይኽ አቡ ቀታዳ ላይ ይህን ሁላ ዘራፍ ከምትል ለምን ሸይኽ አቡ ቢላል ጋ አታወራም የተናገረው አሱ ነው።ነገርኩ እኮ  ምቀኝነት ልትቆም ልትቀመጥ አላስቻለክም።ይልቁንስ እንዲህ ከምቶን ና ኪታብ ይዘህ አሱ ጋ ተማር የያዘህ ነገር ሊቀንስልህ ይችላል ማለቴ ሂስዱ~ 👉ስህተት ካለ በመረጀ መብራራት መጥቀስ እውነት ከስህተቱ እንዲመለስ ካሰብክ ስልኩ ኣለክ ለምን ደውለክ አታርመውም እንዲህ ዘራፍ ማለቱስ ለምን አስፈለገ እኛ እሱ ፍፁም ነው አላልነም አንልምም። ከዚህ ከምቀኝነት አካሄድ ብትታቀብ ይሻልካል ከልሆነ ራስህነው የምትጎደው። ምቀኛ የተመቀኘውን አካል ለመጣል ስታገል መጀመሪያ የሚጎዳው ራሱ ነው።ሸይክ አቡ ቀታዳ እንደሆና በልጅነቱ አሏህ እልምን ለጎሶታል አሏህ ይጨምርለት እንደሱ አይነቱን ያብዛልን። ✍አቡ ኡበይ አሏህ ይዘንለት https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3958
150Loading...
38
👉ለ።።።ማን ግንቦ በምቀኝነት ለታወረው።።። 📮ይህ ኸድር የተባለው በሸይኻችን አቡ ቀታዳ ላይ ብዙ የሆነ ድንበር ስያልፍ ተንቆ እደተወ አልገባውም መሰል ብዙ ለፈለፋ ብዙ ቀጠፈ 👉ነገርግን አንደ አንዴ ቆማጣን ቆማጣነህ ምቀኛን ምቀኛነክ ከልተባለ ስለመይገባው  ነው እንጂ ይህን ምቀኛ ሰሙን መንሳት በልተገባ ነበር ።ለምንድነው ይህንን የሚቀጥፈው ብለህ ነገሩን ዞር ብለህ ስታየው ከምቀኝነት የዘለላ ሌላ ምስጥር የለውም። አንታ እንደምትለው ውጣ… አትፍራ ተናገር ምኑን ? ስላ መሰአላው ከሆነ መጀመሪያ አከባቢ ተናገረ አብራራ የግድ እንዳንተ መስአላውን ሀያ አራት ሰኣት ከላቦከው ነው።ይህማ እንዳንተ ስራ ፈት አይደለም ጊዜውን አሏህ ባስቻለው የክል ኡማውን በመጥቀም ትውልድ በማነፅ በማስተማርም ይህ ክታብ በማዘጋጀት የምያሳልፍ ጀግና ነው።(نحسبه كذلك فيما نراه والله حاسبه) አንተንም ይሁን አምሳያወችህን ያቃጠላችሁ ነገር ቢኖር ይህ ነው ።ይህ ደግሞ የአሏህ ስጦታ ነው ምንታደርገው ምቀኝነቱ አውሮ አላስችል ስልክ እንደ ቦዘኔ ውጣ ጀግና ከሆንክ ለማን ለንተ?ክክክ 👉ምቀኝነት ከሎነማ የአቡ ቢላልን ንግግር በሱ ቻናል ብቻ አይደለም የተለቀቀው ምን ተደርገዋለህ ውስጥህ ያቀጠለክ ነገር አላስችል ብሎክ ነው እንጂ ተናገሪው እያለ ለምን ወዲዚህ ትሮጣለክ እስኪ አንተ እንደምትለው ጀግና ከሆንክ አቡ ቢላል አሏህ ይጠብቃቸው በህይዎት ያሉ ናቸው ለምን እንደተናገሩ አጠይቃቸውም እንደ ምትለው እንደ ጀግና ከሰራራክ።የምትሉዎት ነገር ኣለች ፈትዎ አሰጡብን! አንተ ሀቀኛ ከሆንክ ምን አቃተህ አንተ ጎበዝ ጀግና ነክ መሰአላውን በደንብ ተረድተሀዋል መረጃም እዘሃል ምን አቃተህ ኡለማዎችን ልታሳምን እንደ ምትሉት ተዎሸቶብን ነው በውሸት ፈትዋ አሰጥቶብነው ብላህ አብዋራ ከሚታስነሳ ሸይኽ አቡ ቀታዳ ላይ ይህን ሁላ ዘራፍ ከምትል ለምን ሸይኽ አቡ ቢላል ጋ አታወራም የተናገረው አሱ ነው።ነገርኩ እኮ  ምቀኝነት ልትቆም ልትቀመጥ አላስቻለክም።ይልቁንስ እንዲህ ከምቶን ና ኪታብ ይዘህ አሱ ጋ ተማር የያዘህ ነገር ሊቀንስልህ ይችላል ማለቴ ሂስዱ~ 👉ስህተት ካለ በመረጀ መብራራት መጥቀስ እውነት ከስህተቱ እንዲመለስ ካሰብክ ስልኩ ኣለክ ለምን ደውለክ አታርመውም እንዲህ ዘራፍ ማለቱስ ለምን አስፈለገ እኛ እሱ ፍፁም ነው አላልነም አንልምም። ከዚህ ከምቀኝነት አካሄድ ብትታቀብ ይሻልካል ከልሆነ ራስህነው የምትጎደው። ምቀኛ የተመቀኘውን አካል ለመጣል ስታገል መጀመሪያ የሚጎዳው ራሱ ነው።ሸይክ አቡ ቀታዳ እንደሆና በልጅነቱ አሏህ እልምን ለጎሶታል አሏህ ይጨምርለት እንደሱ አይነቱን ያብዛልን። ✍አቡ ኡበይ አሏህ ይዘንለት https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3958
20Loading...
39
✏️ለዛ ማን ግንቦ ለሚባለው 🪣ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ ለሚለው ሙተዓሊም     🗡እንደ ቦዘኔ ውጣልኝ ና ትፈልገኛለክ? እያላ በሸይኻችን አቡ ቀታዳ ላይ ለሚቀጥፈው  ነገር የተሰጠ አጠር መጠን ያለች ምላሽ 📌በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታህ ብን ኢብራሂም አሏህ ይጠብቀው https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3956
261Loading...
40
✅ ሙሓደራ          📌#ትእግስት ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 📮በሚል ርዕስ አስፈላጊ የሆነ ሙሓደራ ነዉ መደመጥ ያለበት ገሠጭ እና መካሪ የሆነ መሓደራ        ⏯ይደመጥ               ይደመጥ🎧 በኡስታዝ አቡ አብደሏህ አልጀበሊ🎙 حفظه الله تعالى ሊሎች ፈዋኢዶችን ለማግኘት ===---⤵️-----🔛-----↩️== https://t.me/Efadalezd_lebada/4084/ ኦድዮውን ለማግኘት ===---⤵️----🔛----↩️== https://t.me/Efadalezd_lebada በዋትሳፕ የሚለቀቁ ፈዋኢዶችን ለማግኘት ===--⤵️---🔛----↩️---: https://chat.whatsapp.com/KUGNLTLU2NfAg5mJyA8wYV ===--⤵️---🔛----🔁=== https://chat.whatsapp.com/CMOi197fcFY1emiSMW90Cw #ጆይን_እና_ሸር_ማረገዎን_አይርሱ
310Loading...
👉አላህን ማውሳት 📀በተለይም በነዚህ ውድ 🌙አስር የዙልሂጃ ቀናቶች 👌በሚል ርዕስ የተደረገ 🗓የእሁድ አጭር ነሲሃ 🕌ገነሜ ኑር መስጂድ 🏝ወላይታሶዶ https://t.me/abushuaibmiftahbedr/4003
Показати все...
አላህን ማውሳት.mp32.66 MB
👍 1
🚨 10ቱ የዙልሂጃ ቀናቶች 2🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች  የተብራራበት ምርጥ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታህ ብን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው። 🕌 በቢላል መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/abushuaibmiftahbedr/4001
Показати все...
አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናት.mp38.62 MB
🚨 10ቱ የዙልሂጃ ቀናቶች🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የተብራራበት ምርጥ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታህ ብን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው። 🕌 በቢላል መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3998
Показати все...
10ቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች.mp39.32 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ በአሏህ ፈቃድ ሙኃደራው ዛሬም ማለትም ቅዳሜ ከመግሪብ በኃላ ይቀጥላል። የሰማ ላልሰማ በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁን። الدال على الخير كفاعله https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3997
Показати все...
የሰለፊያ ዳዕዋ በወላይታ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ በአሏህ ፈቃድ ሙኃደራው ዛሬም ማለትም ቅዳሜ ከመግሪብ በኃላ ይቀጥላል።

'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''ሀጅ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ለበይክ የሚለው ቃል    በምኞት  የሚያከንፍ፣ ቀልብ  ስልብ አርጎ        ውስጥ ሚያንሰፈስፍ፣ አለው ልዩ ስሜት            በተስፋ  ሚያንሳፍፍ፣    ከ'አለም ተሰባጥሮ         ለሀጅና ኡምራ፣    ተልቢያ እየለ                 ጌታን እያጠራ፣   ተመመ  ሁጃጁ            ገባ ኡሙል ቁራ፣ ከጥቁር ከነጩ             ከአረብ ከአዕጀም፣ ከአለም ተሰብስበው     በይቱላህል ሀረም፣ በበለዱል አሚን       ሊጠጡ ነው ዘምዘም፣ በመናሲከል ሐጅ       ላኼራው ሊለፋ፣   ሊያድር በሚና       ሊሄድ  ሙዝደሊፋ፣   ደግሞ በሀጁ ሩክን   ሊቆም ነው አረፋ፣ ከአደን ሪቆ        አውሬም ይሁን አእዋፍ፣  በካዕባ ዙሪያ               ሊያደርግ   ጠዋፍ፣ ሊሸምት ላኼራው        ለነፍስያ ቀለብ፣ አንድ ጊዜ  ረጋ        አንዴ በዱብዱብ፣   ሊመላለስበት        በሰፈና መርዋ፣  ሊያጣጥሙ ነው    የምህረትን ፅዋ፣ በመቃሙ ኢብራሂም        ከቻለ  ሊሰግድ፣ ሊስም ሊያመላክት   ወደ ሀጀረል አስወድ፣  መውጣቱ ከዳገት    መውረዱ  ቁልቁለት፣   ሰያግድ ሳይደክመው ሳይናፍቀው እረፍት፣  ለጠጠር  ውርወራ፣    ይሄዳል      ጀመራ፣    የእስላምና ጥበብ  ሚገርም ነው ሁሌ፣     ሀብታምና ድሃ       ንጉስ ሳይል ሎሌ፣ አጀሙ   አረቡ           ጥቁሩ ሳይቀር ነጭ፣ ጥሎ በአካሉ        ከጨርቅ  ሁለት ቁራጭ፣ በንድ :ቦታ :ግዜ          ፀጉሩ  ነው ሊላጭ፣   የተረጋገጠ              በኪታብ በሱና፣    ስርኣቱን ጠብቆ          በህጉ ለፀና፣   ምንዳ የለም ለሃጅ  ቢሆን እንጂ ጀና፣ አሏህ የወፈቀው       መብሩር ለሆነ ሀጅ፣ ንፁህ ነው ከወንጀል  እንደ አንቀልባ ልጅ፣   ትከሻው ሊሸከም       አቅሙ የደረሰ፣    ማን ነው የሚቀረው  ለሀብቱ እየሳሳ፣    ካልሆነ በስተቀር       ወኔው የፈሰሰ፣ ለብዛት  ላይነቱ          ባይኖረው ዳርቻ፣  ወንጀሌን ላራግፈው    ጌታዬ አተርግብኝ      ሀጅን ምኞት ብቻ፣                            ኢብኑ ሙዘሚል                               01/10/14 https://t.me/ibnmuzemil
Показати все...
👍 1
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደ ሱና የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር። 🔖 بعنوان: « البهجة في فضل عشر ذي الحجة » 🔖 «አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ያላቸው ብልጫ» 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ። 🎙 للشيخ الفاضل: أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በሸይኻችን አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١ ذي الحجة ١٤٤٥هـ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ዙልሂጃ {01-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ↪️ https://t.me/Efadalezd_lebada/4821 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13883
Показати все...
recording-20240607-123951.mp37.87 MB
🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤝 ❗️ ማሳሰቢያ ከመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ! ✓ እነሆ የዒድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ተማሪዎች ቤተሰብ ዝያራ እና ደዕዋ ፕሮግራም ፍቃድ ለጠየቁት ተማሪዎች ፍቃድ ተሰጥቷዋል ፡፡ 👌 በዚህም መሰረት ሩቅ/ የአራት እና የሶስት ቀን) ጉዞ የሚጓዙት ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ የሚወጡ ይሆናል፡፡ 🚌 በቀን 01/10/2016 የሚወጡ ተማሪዎች...👇 ✓ ደሴ, ሀረር, ድሬደዋ, ጎጃም,ጋምቤላ...የመሳሰሉት ዙል ሂጃ ሁለት /ቅዳሜ /01/10/2016 የሚወጡ ይሆናል፡፡ 🚌 በቀን03/10/2016 የሚወጡ ተማሪዎች 👇 ✓ አዲስ አበባ ,አዳማ, ሻሻመኔ,ወላይታ,ወራቤ, ቡታጅራ,ጉብሬ እና ወልቂጤ,ዙል ሂጃ አራት /ሰኞ/04/10/2015 የሚወጡ ይሆናል፡፡ ✅ የሩቅ ተማሪዎች ማረፊያቸው ፉርቃን ነው ። ✓ ከመርከዝ ቅርብ ሰፈር ተማሪዎች የዒድ ሰላት ሰግደው ነው መውጣት የሚችሉት። 👌 ሱና መርከዝ የሰለፊዮች አለኝታ ደርስ አንድም ቀን አይቋረጥም በአለህ ፍቃድ ። ❗️ማሳሰቢያ 01 📚ኣም ደርሶች በምንም ዓይነት ሁኔታ አይቋረጡም ። ❗️ማሳሰቢያ 02 • አዳዲስ የመጡት ተማሪዎች እና በቅርቡ ተፈቅዶላቸው ቤተሰብ ዝያራ ሄደው የመጡት እንዲወጡ አልተፈቀደላቸውም፡፡ ❗️ማሳሰቢያ 03 • የወጡት ተማሪዎች  እስከ ዙል ሂጃ 19 ጨርሰው ወደ መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ መግባት ኣለባቸው። ✓ «ዙልሂጃ 20» ሁሉም ኸስ ደርሶች ይጀመራሉ። ከዚህ ቀን አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ እንደ ማንቀበል እያሳሰብን ማነኛውም ተማሪ የተሰጠውን ግዜ በአግባቡ ተጠቅመው መመለስ ኣለባቸው። 🤲 አሏህ ሁላችንም በሰላም ለዓረፋ በዓል ያድርሰን። 🕌 መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ {አለህ ይጠብቃት} 🔗 https://is.gd/8R3LtH
Показати все...
መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💫 « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » 💫 ይህ በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

🤌 ሸይኻችን የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ ስለ ሞት ካደረገው ኹጥባ አንዱን ተጋበዙልን ⤵️ 🔖 بعنوان: « تذكروا الموت » 🔖 ሞትን አስታውሱ። 🎙 لشيخنا الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعه 🎙️ በሸይኻችን አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። 📆 سجلت يوم الجمعة في ٢٧ ذو الحجة ١٤٤٢ في مسجد الفرقان حرسها الله تعالى 📅 ዙልሂጃ በቀን 27 - 1442 ሂጅሪይ በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3994
Показати все...
خطبة الجمعة تذكروا الموت.mp36.08 MB
📮የጁመአ ኹጥባ 📌ስለ ዙል ሂጃ ፈዳኢል 📌በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ የጁማአ ሁጥባ 📻ከአማርኛ ትርጉም ጋር  ይደመጥ        ይደመጥ ⏱👉22:00⏱ደቂቃ 🎙 በታላቁና በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሂባን አብድሰሚዕ በድሩ حفظه الله https://t.me/wolayta_ders/671
Показати все...
2024-06-07-13-24-29-550_Church.mp320.66 MB
ጉድ ስማልኝማ ቋሚ መንሀጅ የሌሌው ጋሽ አደናግር "ሰዎችን ማክፈር ባህር ነው።" አለ   የናያቀው ባህር ገብቶ ሰምጦ ቀረ!! https://t.me/AbuAbdulhalimshemes https://t.me/wolayta_ders/670
Показати все...
4_5985639403513451504.mp32.20 MB