cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🔵👈قناة الحق أقوى من الرجال👉ሀቅ ቢመርህም ያዘው🔵

الدعوة السلفية دعوة صافية نقية لاغبش ولا... በሀበሻዊቷ ምድር ሚሰጡ የተለያዩ ፕሮግራሞችና የሰለፊዮች ሁጥባ ሙሀደራ ከሊማ ግጥሞች ያገኛሉ ይቀላቀላሉ በተቻላቹ መጠን ከዚ የሰለፊዮች ዳዕዋ ሰዎች ይጠቀሙ ዘንድ ሼር በማረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁን بارك الله فيكم https://t.me/qurannnnnnnh ለአስታያት መስጫ ሳጥን @Teweke

Більше
Рекламні дописи
1 940
Підписники
+124 години
+187 днів
+2930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔥ሙስጠፋን በምክንያት ነው ተክፊሪይ የተባለው🔥 ✋አዚርን ሲያከፍር ስማልኝማ✋ 🔥ሙስጠፋ :አዚርን ሙርጅዕ (ሙብተድዕ) የሚል መስዐላውን እያቀለለ ነው ገና አልገባውም። 🔥ሙስጠፋ :መስዐላው ከባድ ነው ሁጃ ከቆመበት  ይከፈራል ይላል¡¡¡ 🔥አሁን አዚሮች ሙስጠፋ ዘንድ ኩፋሮች ናቸው ሁጃ ስለደረሳቸው!!إنا لله وإنا إليه رجعون መቼስ ሁጃ አልቆመባቸውም ገና ናቸው አትልኝም! 🤌በባጢል ከሙስጠፋ የሚትከላከል ስማማ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/alislamhak
Показати все...
مصطفى يكفر العاذر .m4a9.03 KB
አዲስ አቦ ይደመጥ ለጃሂሉ ሙስጠፋም አድርሱለት እስት  ይሄን በደብ   አድርገህ ስማው  ። ኡዙር ቢጀህል አለ የሚል ሰው ሙብተድእ ይሆናል  እንዴውም  ከተገለፀለት በሆላ  ካፊር የሆናል  እንድህ የሚል አለ ብለው ተጠየቁ  መልሱን ጃሂል ነው መማር አለበት.........  እስቲ በደብ እንስማው  ። عندنا رجل يقول: إِنَّ الذي يرى العذر بالجهل مبتدعٌ! بل يكون كافرا!!! بعد أَنْ بُيِنَ له شيخنا العلامة المحدث الفقيه  المفتي الزاهد  يحيى بن على الحجوري  حفظه الله وبارك فيه        https://t.me/alislamhak
Показати все...
AudioCutter_AUD-20240715-WA0015.mp31.27 KB
🤌ይደመጥ ይደመጥ 🤌እነ ሙስጠፋ ዑለማዎች ላይ ምን ያክል ድንበር እንደሚያልፉ 💢ነገር ግን እንላቹዋለን ከተራራ ጋር መጋጨት አያዋጣም ለተራራው ሳይሆን ለጭንቅላታቹ እዘኑ ⭕️በምናቹ በሸፋፋ እግራቹ በቆማጣ እጃቹ የሰማይን ከዋክብቶች ላይ ለመድረስ ትሞክራላቹ 🤌ለነዛም ለዑለማ ክብር ለማያሳስባቸው እና ምንም የማይመስላቸው ዝም ዝም የምትሉ ሂክማ ነው ለምትሉ አሪፍ ነሲሀ ተደርጎላቹዋል እሁድ ማታ ከመግሪብ በኋላ ከመሳኢሉል ጃሂሊያ ደርስ የተወሰደ 🤌በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ الله ይጠብቀወ https://t.me/alislamhak
Показати все...
0122_شرح_مسائل_الجاهلية_2024_07_15_10_31_39_739.mp31.26 MB
👍 2
ከተሰማህ የበላይነት አንተ በስልጣንህ አስታውስ ፊርዓውንን ስልጣን                            እነደማይጠቅምህ የበላይነቴ ነው ካልከኝ በገንዘብህ አስታውስ ቃሩንን አሰመጠችው መሬት አይ በጎሳዬ ነው ካልከኝ ምከብርበት አስታውስ አቡ ለሀብን በዘሩ አልገባ ጀነት የዘላለም መኖሪያው ሆነች የጀኸነም እሳት የበላይነትማ ብቸኛ ለሆነው ለالله ብቻነው እኔና አንተ ደካማ ነን አቅማችንን እንወቀው ✍صلاح https://t.me/alislamhak
Показати все...
📚 قناة السلفية هي المنهج الحق

⭕قناة السلفية هي المنهج الحق⭕ 👉ቁርአን እና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉና ኑ እንተዋወስ! (( السنة سفينة نوح من ركبها نجى ومن تخلف عنها غرق·)) ⭕'' السلفيون هم فرقة الناجية شاء من شاء وأبى من أبى" ⭕قالها الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله @Salah7742

لا خير للمسلمين في الفتن مقطع مأخوذ من الإجابة عن سؤال أمسِ السؤال الثالث: ما هي أسبابُ لذةِ العلم                     فضيلة الشيخ                 يحيى الحجوري                   حفظه الله                        ليلة الأحد        ٨ محرم ١٤٤٦ هجرية مسجد إبراهيم بشحوح سيئون https://sh-yahia.net/show_sound_14825.html ثابت الحضرمي
Показати все...
AUD-20240714-WA0045.mp32.45 MB
دخل رجل على شيخ فوجده يشرح لطلابه صحيح البخاري. فقال الرجل للشيخ: الناس في الغرب وصلوا إلى القمر وأنت تشرح البخاري!! قال الشيخ: وما العجب في هذا؟ مخلوق وصل إلى مخلوق ، ونحن نريد أن نصل إلى الخالق. لكن أتعلم أنك أنت المفلس الوحيد بيننا؟ فلا أنت وصلت القمر معهم ، ولا قرأت البخاري معنا. فما أكثر أمثال هؤلاء لا يسيرون مع الركب ولا يسلم الركب من شرهم. https://t.me/Abuamarabdulaziz/2886
Показати все...
የኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብዱልዐዚዝ ቢን ፈረጅ ቻናል

دخل رجل على شيخ فوجده يشرح لطلابه صحيح البخاري. فقال الرجل للشيخ: الناس في الغرب وصلوا إلى القمر وأنت تشرح البخاري!! قال الشيخ: وما العجب في هذا؟ مخلوق وصل إلى مخلوق ، ونحن نريد أن نصل إلى الخالق. لكن أتعلم أنك أنت المفلس الوحيد بيننا؟ فلا أنت وصلت القمر معهم ، ولا قرأت البخاري معنا. فما أكثر أمثال هؤلاء لا يسيرون مع الركب ولا يسلم الركب من شرهم.

https://t.me/Abuamarabdulaziz/2886

يامن تقول أن علامة فوزان لا يرى العذر بالجهل فاستمع هذا صوته أترك التلفيقات 👇👇👆👆 فإذا حصل من أحد ناقض من النواقض الإسلام فإنه حينئذ يبن له ويضح له هذا الأمر ويستتاب ولا يستعجل في الحكم عليه فقد يكون عنده عذر يمنع من تكفيره و الأعذار منها أولا الجهل قد يكون الإنسان جاهلا أن هذا الأمر ناقض من النواقض الإسلام فيبين له ذلك ويضح له https://t.me/AbuAbdulhalimshemes https://t.me/Abuamarabdulaziz/2887
Показати все...
٢٠٢٤-٠٧-١٤_٢٢'٢٨'٤٢'.mp33.55 KB
👍 1
💥ሙስጠፋ ወይስ ዑለሞች ? 💥 ⭕️ለኤልያስ አወል ⭕️ 🤌በፊት አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ ሙስጠፋ ላይ የሆነች ትንሽ ፅሁፍ ፅፎ ነበር እና በዛ ሰአት ኤልያስ አወል በዛ ወቅት ሚዲያውን ቀወጠው ለምን ሙስጠፋ ላይ ይፃፋል ብሎ ሽንጡን ገትሮ ከሙስጠፋ ተከላከለ እሺ 🤌ዛሬ ደግሞ ሙስጠፋ ዑለማዎች ላይ ይሄን ያክል ጧዕን ሲያደርግ በግልፅ ሲሳደብ ሲያጣጥል ምላስህ ምን ለጎመው⁉️ 🤌ይህ ማለት ኤልያስ አወል ከዑለሞች ክብር ይልቅ የሙስጠፋ ክብር ያሳስበዋል ማለት ነው  አይ አይደለም ካላቹኝ አብራሩልኝ
Показати все...
ሙስጠፋ_ወይስ_ዑለሞች_ለኤልያስ_አወል.mp33.98 MB
💢በዓሹራ ቀን የተደነገገው ፆም ብቻ ነው💢 💢المشروع في يوم عاشوراء صيامه فقط💢 🤌ታላቁ ኢማም ኢብኑ ዑሰይሚን الله ይዘንለት እንዲህ ይላል 🔘 قال العلامة محمد بن صالح بن عثيمين -رحمه الله- : سئل النبي صلى الله عليه وسلم عن صوم يوم عاشوراء فقال:( يكفر السنة الماضية ) ، يعني : التي قبله ، وليس في هذا اليوم شيء من الأعياد ، 🛑ነብዩ ስለ ዓሹራ ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ:("ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል") ከሱ በፊት ያለውን አመት. وكما أنه ليس فيه شيء من شعائر الأعياد ، فليس فيه شيء من شعائر الأحزان أيضا ، ⛔️በዚህም ቀን ምንም አይነት ዒድ የለም , ምንም አይነት ከዒይድ መገለጫዎች እንደሌለው ሁላ , ምንም አይነት የሀዘን መገለጫዎችም የለም فإظهار الحزن أو الفرح في هذا اليوم كلاهما خلاف السنة ، ولم يرد عن النبي صلى الله عليه وسلم في هذا اليوم إلا صيامه . ⭕️በዚህም ቀን ደስታንም ይሁን ሀዘንን ማንፀባረቅ ሁለቱም ከሱና ተቃራኒ ናቸው በዚህ ከነብዩ ከፆም ውጭ ምንም አይነት ነገር አልመጣም 📚 فتاوى في العقيدة (1121/2) https://t.me/alislamhak
Показати все...
📚 قناة السلفية هي المنهج الحق

⭕قناة السلفية هي المنهج الحق⭕ 👉ቁርአን እና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉና ኑ እንተዋወስ! (( السنة سفينة نوح من ركبها نجى ومن تخلف عنها غرق·)) ⭕'' السلفيون هم فرقة الناجية شاء من شاء وأبى من أبى" ⭕قالها الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله @Salah7742

👍 1
كيف يعلم طالب العلم العالم من المتعالم 🎙 فضيلة الشيخ صالح الفوزان 👉"....አንድ ሰው አሊም ሊሆን አይችልም ሸይኹ(የሰውየው) እስካልታወቀለት ድረስ ...... ሸይኹ ያልታወቀለት ለቂጥ ነው .... " ሙሉውን በጥሞና ያዳምጡ 🎙ሸይኽ ሷሊህ አል_ፈውዛን حفظه الله تعالى ⏱1:09 ----◍◍◍◈◈◈◉◈◈◈◍◍◍----
Показати все...
4_532582112277077153.mp31.14 MB
AUD-20240713-WA0131.mp38.55 KB
👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.