cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Manchester city ethiopia™

💙||ሰላሙን ሁሉ ያብዛላቹ ይህ ስለ ታላቁ ማን ሲቲ የሚዘግብ ቻናል ነው።💙 ________________ ________________ 👉||ስለ ክለባችን አዲስ መረጃ🔊 👉||የተጨዋቾች የግል ታሪክ💎 👉||ጨዋታዎች በቀጥታ ከየ ስታዲዮሞቹ 👉||ከጨዋታ በፊት ሰፊ ዳሰሳ =>በአጠቃላይ ስለ ክለባችን በተመለከተ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል።💙 💬Creator: @EYOBA_CLASSIC

Більше
Ефіопія3 688Амхарська2 825Спорт9 139
Рекламні дописи
5 073
Підписники
Немає даних24 години
-227 днів
+26430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Hello man city fans 👋🏽
Показати все...
👎 9👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Pep🗣: ''ማንቸስተር ሲቲ በትክክለኛ አቋም ላይ ናቸው''
Показати все...
👍 62 7👎 6🔥 4😁 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨የጨዋታ ቀን! 👇 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ! 🔥 🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ🔴 📌 የካቲት 12 - ዛሬ! ⏳ ምሽት 04:30! 🏟️ ኢትሃድ! መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ!💙 @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
👍 11 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማን ነው ገምቱ እስቲ! 👇
Показати все...
🤩 15 4👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሮድሪ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ፡- ◎ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን ያረገ (2058) ◎ ብዙ የተሳኩ ኳሶችን በተቃራኒ ሜዳ ክልል ዉስጥ ያቃበለ (1257) ◎ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን ወደ መጨረሻው ክፍል (final third) ያቃበለ (595) ◎ ብዙ የተሳኩ ቺፕ ቅብብሎችን ያደረገ (157) ◎ ትልቅ ሬቲንግ የተሰጠው አማካይ (7.57) ◎ 6 ጎሎችን አስቆጠረ ◎ 3 አሲስት አደረገ spanish Machine. 🦾 @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
👍 16🥰 3
ፔፕ ጋርዲዮላ በኬቨን ዴብሩይን ከመሀል ሜዳ ኳስ ሲያቀብል፡ “በፋይናል ሰርድ ማጥቃት ከቻለ በኋላ በነፃነት ይንቀሳቀሳል አስደናቂ ተሰጥኦውን ያሳያል። አንዳንድ ጊዜ መከላከል አለብህ እንደ ሮድሪ እና ጉንዶ ባለፈው የውድድር ዘመን፣ በዚህ ሲዝ ደሞ በርናንዶን እና ኮቫቺችን። ኬቪን ዴብሩይን እሱን  ማድረግ አይጠበቅበትም። @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
7👍 4
ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ዴብሩይን በመሃል ሜዳ በጥልቀት መጫወት ይችል እንደሆነ ሲናገሩ “አይ እሱ ፋይናል ሰርድ ላይ መሆን አለበት። እሱ በጥልቀት መከላከል የለበትም ኬቨን በፋይናል ሰርድ  ላይ እንዲገኝ እፈልጋለሁ ችሎታው አለው ። ትልቅ ተሰጥኦው አለው!። " @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
8
ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ዴብሩይን በመሃል ሜዳ በጥልቀት መጫወት ይችል እንደሆነ ሲናገሩ “አይ እሱ ፋይናል ሰርድ ላይ መሆን አለበት። እሱ በጥልቀት መከላከል የለበትም ኬቨን በፋይናል ሰርድ  ላይ እንዲገኝ እፈልጋለሁ ችሎታው አለው ። ትልቅ ተሰጥኦው አለው!። " Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!🩵
Показати все...
ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “በጨዋታ ስንሸነፍ ወይም ቀድሞ ከተቆጠረብን ሁሌም ወደፊት አንድ እርምጃ እንሄዳለን። ሁል ጊዜ በሌሎች ጨዋታዎችም  በጥሩ ሁኔታ እንጀምራለን ።  ከቼልሲ ጋር ግን ምርጥ አልነበርንም። @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
4
ፔፕ ጋርዲዮላ ማን ሲቲ ከቼልሲ ጋር ባደረጉት ቀዝቀዝ ያለ አጀማመር፡ “በአጠቃላይ አንድ ምክንያት ብቻ አይደለም፣ ካልሆነ ግን ቀላል ነው እና እቀይረው ነበር። የጨዋታው አንድ አካል ብቻ ነው፣ ቡድን ማለት ያው ቡድን ነው ሁሉም ተሳታፊ ነው። አሰላለፍ ጥሩ አልነበረም መሃል ላይ ያሉ ተጫዋቾች ከፍተኛ ፕሬስ ነበረባቸው ብዙ አንድ ለአንድ ኳሶችን አጥተናል። @Manchester_city_ethio @Manchester_city_ethio
Показати все...
5👍 1👎 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.