Ethiopian Green Flood Athletics Charity Organization
2 263
Підписники
-324 години
-267 днів
-10430 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Repost from ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY
🇪🇺 በአውሮፓ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ውጤት
ጀርመን 2-0 ዴንማርክ
⚽️ ሀቨርትዝ (p) 53'
⚽️ ሙስያላ 68'
🏟 ሲግናል ኤዱና ፓርክ
ጀርመን ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ዴንማርክ ተሰናብታለች !
Repost from ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY
🇪🇺 በአውሮፓ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ
ለማለፍ የተደረግ ጨዋታ ውጤት:-
ስዊዘርላንድ 🇨🇭 2-0 ጣልያን 🇮🇹
#ፍሬዩለር 37'
#ቫርጋስ 46'
የ2020ው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ የነበረችው ጣሊያን በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ከጥሎ ማለፉ ተሰናብታለች።
Repost from ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የጨዋታዉ ኮከብ ጀርመናዊዉ አንቶኒ ሩዲገር 🫡
Repost from ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟 ሲውዘርላንዳዊዉ ሩበን ቫርጋስ የጨዋታዉ ኮከብ ተጫዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
Repost from ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች
01:00 | 🏴 እንግሊዝ ከ ስሎቫኪያ 🇸🇰
04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ ጆርጆያ 🇬🇪
Показати все...
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 5 ወርቅ፣ 4 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማሸነፍ ውድድሩን አጠናቀቀች
Показати все...
ዓለም ዛሬ እያከበረ ያለው ኢትዮጵያ የዘለለችው የኦሊምፒክ ቀን
Показати все...
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አገኘች
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.