314
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
314
ኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ ሁሉንም ዝግጅት አጠናቆ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያውን ከ7አመትበታች የእግር ኳስ ስልጠና በራሳቸወው መፀሀፍ በአንጋፋ ባለሙያዎች የተደገፈና ከተግባር ስልጠና ውጭ የእንግሊዘኛ ፣አረበኛ ፈረሰኛ ቋንቋዎች የሚሠጡበት አካዳሚ በይፋ ሊጀምር መሆኑ ከአሻም ጋር በተደረገው ቃለ መጠይቅ ተገልጿል ይህም ምዝገባው ድህረገፃቸውንም ይፋ ተደርጓል።https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfvkiZbUSGcgT4iFpZ0H6QzZoTexgR3bZcxFrFC_tosri9Uiw/viewform?usp=sf_link
