BPE TV #Bible Prophecy Embassy International Church®
@Prophet_Amo Show #Jesus Holy Spirit is Our True Leader CBE (Commerical Bank of Ethiopia)1000556934219 - Amanuel Wondimu ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1000031784739 - Amanuel Wondimu
Більше2 643
Підписники
-324 години
-307 днів
-6830 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
06:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
MARANATA | BURAYU PREP FELOWSHIP 2021
MARANATA_BURAYU_PREP_FELOWSHIP_2021_6wka1Vsmdx8_134.mp416.91 MB
🔥 2😭 1
06:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
MARANATA | BURAYU PREP FELOWSHIP 2021
MARANATA_BURAYU_PREP_FELOWSHIP_2021_6wka1Vsmdx8_134.mp416.91 MB
የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ካላቹ አሳውቁኝ በዚው group እፀልይላቹዋለው🔥
👍 8
ፀሎቶቻቹን ከእግዚአብሔር አንፃር ከቤቱ አንፃር የምታዩበት አይኖች እንዲከፈቱ በሀይል እፀልያለው GGMT🔥
🔥 8👍 1
❤️ፍቅር / Love
“የጐመን ወጥ #በፍቅር መብላት የሰባ ፍሪዳን ጥል ባለበት ዘንድ ከመብላት ይሻላል።”
— ምሳሌ 15፥17
“ጥል ክርክርን ታስነሣለች፤ #ፍቅር ግን ኃጢአትን ሁሉ ትከድናለች።”
— ምሳሌ 10፥12
“የተገለጠ ዘለፋ ከተሰወረ ፍቅር ይሻላል።”
— ምሳሌ 27፥5
“#ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።”
— ሮሜ 13፥10
“በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር #ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥1
1ኛ ቆሮንቶስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ #ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
…
⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
“በእናንተ ዘንድ ሁሉ #በፍቅር ይሁን።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 16፥14
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም #ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
— 2ኛ ቆሮ 13፥14
“ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን #በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
— ኤፌሶን 1፥4
“በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ #ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤”
— ፊልጵስዩስ 2፥2
“በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን #ፍቅርን ልበሱት።”
— ቆላስይስ 3፥14
“ነገር ግን በእምነትና #በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15
❤️Share❤️Share❤️Share❤️
https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY
❤️Share❤️Share❤️Share❤️
👍 8❤ 1
✨ለየትኛዉም ችግር መፍትሔዉ እየሱስ ነዉ
🔥 7
⚜ትንሽ ነህ ማለት ለብዙዎች አትሆንም ማለት አይደለም
⚜እየሱስ በትንሹ እንጄራ ተናግሮ ለብዙዎች እንድሆን አድረጎአል
⚜ትንሽ ነገር ብኖርህ ጌታ ፍት አቅርብ ከዛ በኀላ ታያለህ እሱ ስናገር ምን እነደምሆን ታያለህ
ማርቆስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ጥቂትም ትንሽ ዓሣ ነበራቸው፤ ባረከውም ይህንም ደግሞ እንዲያቀርቡላቸው አዘዘ።
⁸ በሉም ጠገቡም፥ የተረፈውንም ቍርስራሽ ሰባት ቅርጫት አነሡ።
⁹ የበሉትም አራት ሺህ ያህል ነበሩ።
👉SHARE 🔥SHARE 🔥SHARE
👍 6🔥 1
📌ህይወት በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ምንኖረው ነው
✔️ምክንያቱም የአለምን ነገር #ለመግለጥ ሳይሆን ሰማያዊን ለመግለጥ የተጠራን ነን ስለዝህ ነው በተሰጠን ራዕይ ማፈር የሌለብን
➖አንድ ሰው አባቱ ዛፋ ላይ ቢወጣና አባትክ አይደለውም ቢል አባትነቱን መቀየር አይችልም Fatherhood is about DNA
✔️ልክ እንደዚሁ ራዕይ የእግዚአብሔር ስለሆነ በራዕያችን ማውራት ብቻ ሳይሆን መስራት አለብን
#Keep Saying it
#Move of God
#Holy Spirit
“የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ #ለእውነት #እንዳትታዘዙ #አዚም #ያደረገባችሁ #ማን ነው?”
— ገላትያ 3፥1
✍Prophet Amo++ Angel #SMPUA
✈️Share✈️Share✈️Share✈️
https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY
✈️Share✈️Share✈️Share✈️
BPE TV #Bible Prophecy Embassy International Church®
@Prophet_Amo Show #Jesus Holy Spirit is Our True Leader CBE (Commerical Bank of Ethiopia)1000556934219 - Amanuel Wondimu ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1000031784739 - Amanuel Wondimu
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.