cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 _ 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗮»»]

#Found.2014. E.C. ¹6.ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ።. 🗣 ¹7.ይህን በፈቃዴ ባደርገው ደመወዝ አለኝና፤ ያለ ፈቃዴ ግን ባደርግ መጋቢነት በአደራ ተሰቶኛል። 👤🦻 ¹ቆሮ 9÷16..........በሐዋርያት እና በነብያት መሰረት ላይ ታንጻችአል ENY COMMENT :_ @Mesi7Bir . &. @Ame5_Apo

Більше
Рекламні дописи
3 561
Підписники
+324 гОдини
+197 днів
+19130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

TO PI C _ ራስን መግዛት     |Part one 1| ✏️በደፈናው ራስን መግዛት ማለት ምን ማለት ነው? ✏️እርሶ ራስዎን ከምን ከምን ገዝተው ያውቃሉ? ✏️ራስን በመግዛት ምን ምን ተጠቀምክ/ሽ? ፨ራስን መግዛት የሚለውን ሀሳብ ከመጀመሬ በፊት መንፈሳዊ ባይሆንም ለትምህርታችን እንደ መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ አንድ ታሪክ ካነበብኩት ላካፍላቹ፤ ታሪኩ ትንሽ ያዝናናችኀል ብዬ አስባለው፡፡ ወደ ታሪኩ👇👇 አንድ በጣም የሚዋደዱ ባል እና ሚስት ነበሩ እናም ከዕለታት አንድ ቀን በጣም በትንሽ ምክንያት ይጣላሉ፡፡ የመጣላታቸው ምክንያት የማይሆን ቅነአት እና ትዕግስት ማጣት ነበረ፡፡ተጣልተውም አልቀሩም አብረው እየኖሩ አያወሩም ነበረ ማለት ተኮራርፈው ነበረ፡፡ ጥንዶቹ የተለያየ ሾል ነበራቸው፡፡ ባል በስራ ምክንያት በጣም ብዙ አገራትን ይዞራል፡፡ እና እንደተለመደው ወደ ሌላ አገር  አገር ለመሄድ ከመስሪያ ቤቱ ጋር እና ከባልደረቦቹ ጋር ለሊት ለመነሳት እና ሰሪቪስ መኪና መነሻ ሰአት ተነጋግሮ ወደ ቤቱ ይመለሳል፡፡ ሁሌ ባል ሾል ስለሚበዛበት ዕረፍት ስለሚያጣ ከተኛ ቶሎ አይነቃም ነበርና ሁል ጊዜ ከእንቅልፉ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ነበረች፡፡ እና እሄኛው ፊልድ እሱ መቅረት የሌለበት በዋናነት እሱን የሚመለከት ነበረና ማርፈድ እንደሌለበት ከመስሪያ ቤቱ ባልደረቦች በጥብቅ ተነግሮታል፡፡ ነገር ግን ቀስቃሹ እና እሱ ተጣልተው ግራ ገብቶታል፡፡ ሆኖም አንድ ነገር ትዝ ይለዋል እሱም ለሚስቱ ደብዳቤ ወረቀት ላይ በፅሁፍ ለማስቀመጥ፤ አስቦ ብቻ አልቀረም በምትተኛበት አልጋ አጠገብ "ጠዋት 12 ሰአት መኪና እንዳያመልጠኝ ቀስቂሺኝ" ብሎ ፅፎ እሷ በምታይበት ቦታ ያስቀምጥላትና ይተኛል፡፡ እርሷ ለመተኛት ወደ አልጋዋ ስትመጣ ወረቀቱን ታገኝና አንብባ ትተኛለች እናም ልክ 12 ሰአት ላይ ተነስታ እንዳትቀሰቅሰው ጨንቋታል ተኮራርፈዋል፡፡ እሷም እንደ እሱ ወረቀት አውጥታ በሚነሳበት ቦታ በፅሁፍ ፅፋ አስቀምጣ ትተኛለች፡፡ ባል ቆይቶ ከእንቅልፉ ሲነቃ ነግቷል፡፡ በሚስቱ በጣም ተናዶ ሲነሳ ወረቀት እፊቱ ተቀምጧል ስያየው "ተነስ ሰአት ደርሷል" የሚል ነበር፡፡ ነገር ግን ወደ ጉዞው እንዳይሄድ ሚጠቀመው መኪና አልነበረም ረጅም መንገድ ስለነበረ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነበረ መኪና የሚገኘው፡፡ ከዚህ ታሪክ በጣም ብዙ ነገር እንረዳለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡ ፨ራስን የመግዛት ችግር ፨ትእግስት የማጣት ችግር ፨ይቅርታ የማጣት ችግር ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ነገር ግን ራስን መግዛት አላማው ከፊት ያለ ነገር በጎ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡ ትዕግስት በማጣት የምናጣውን ጊዜ ገንዘብ ሰው እና ብዙ ነገር ራሳችንን ገዝተን ብሆን ከዛች ቀላል ወይም ለስጋ ከባድ ከሚመስል ስሜት እራሳችንን ገዝተን ከወጣን እና ካመለጥን የምናጣቸውን ነገሮች ልናተርፍ ልንታደግ እንችላለን፡፡ የራስ ሰላም ከምንም በላይ ይመስለኛል ራሳችንን ባለመግዛታችን ምክንያት በተለያዩ ነገሮች የራሳችንን ሰላም እናጣለን፡፡ ፨ለምሳሌ በምንወስናቸው ውሳኔዎች ራሳችንን ባለመቆጣጠር ውስጥ ባለ ጥል ከብዙ ሰዎች እና ከራስ ከተፈጥሮም ጋር መጋጨት ፤ የሚገርመው ራስን አለመግዛት ኃላ ኃላው ቁጭት ያስከትላል @YE_HAWARIYAT @YE_HAWARIYAT @YE_HAWARIYAT
Показати все...
❤ 5🥰 3👍 1
ተመስገን/×2 አምላኬ ተመስገን ተባረክ/×2 የኔ አምላክ(ጌታዬ)ተባረክ 🎙️.ElFU.Kurfu.
ምላሽ አትፈልግም መስጠት×2 ብቻ የዘላለም ህይወት አገኘው በነፃ ምላሼን ሳትጠብቅ መስጠት×2 ብቻ የህይወትን ውሃ ጠጣሁኝ በነፃ       ቃል አነሰ ቃል ሰነፈ       ምገልፅበት(ማወራበት)ቃል ነጠፈ       ስለማይነገር ስጦታህ       ኢየሱስ ተመስገን ልበልህ       ስለማይቆጠር ስጦታህ       አምላኬ ተባረክ ልበልህ 1, ከላይ በሚመጣው በሰማዩ ጠል     የደረቀ/ች አጥንቴን አለምልመሀል(ነፍሴን አረስርሰሀል)     ቀና ብያለሁ ተሰብሮ ቀንበሬ     ባይበቃም ልሰዋ የከንፈሬን ፍሬ           ተመስገን/×2 አምላኬ ተመስገን           ተባረክ/×2 የኔ አምላክ(ጌታዬ)ተባረክ           2,የማትሰጥ ጌታ መንፈስህን ሰፍረህ    ነፍሴን አረካሃት ከቸር ስጦታህ    ያስጎነበሰኝን እንቆቅልሽ ፈተህ    በነፃ ሸኘኸኝ የህይወት ውሃ ሰጥተህ         ተመስገን/×2 አምላኬ ተመስገን         á‰°á‰Łáˆ¨áŠ­/×2 የኔ አምላክ(ጌታዬ)ተባረክ              የምስጋናን መስዋዕት በአምላኬ መሠዊያ እሰዋለሁ ለቸርነቱ መታሰቢያ በእጅ መንሻ ቀርቤ በምስጋና በፊቱ ሰዋለው ምስጋና አይበዛበትም ለርሹ ምስጋና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና
@Apostolic_Way @Apostolic_Way @Apostolic_Way
Показати все...
Elfua ቃል አነሰ ቃል ነጠፈ....m4a12.12 MB
👍 3❤ 3🥰 1
🦅 የንስር መንገድ 🦅                     |     áŠ­ááˆ አራት. |                             -
በእግዚአብሔር ቃል እንጂ ለጠላት ተንኮል በሚሸነፈው ደካማ አስተሳሰባችን መመካት የለብንም።             - ሔዋን በገነት ውሰጥ በደካማ አስተሳሰብ ተመራምራ በሰይጣን ድለላ ተሸነፈች ከእግዚአብሔር መንገድም ወደቀች አዳምንም አሳተች።                      - የእግዚአብሔር ቃል የተፈተነና የተጣራ ነው ስለዚህ ሙሉ በሙሉ በእርሱ ብቻ መመካት አለብን።                   - የእግዚአብሔርን ቃል ፦ከእንቅልፍ በላይ መውደድ አለብን።(መዝ 119:148) ፦ከምግብ በላይ መመገብ አለብን።(ኢዮብ 23:12) ፦ከሀብትም በላይ መምረጥ አለብን።(መዝ 119:72) - ቃሉ ዕድሜው ዘላለማዊ፣በዋጋ የማይተመን፣ሀይሉ ሕይወትን የሚለዉጥ ሥልጣኑ የማይሻር ነው። - ቃሉ ለእግራችን መብራት ለመንገዳችን ብርሃን ነው። - ሰማይና ምድር ቢያልፉም የእግዚአብሔር ቃል አያልፍም።(ማቴ  24 :35)                                                  ይቀጥላል.......   
Source |ምንጭ:- የንስር መንገድ ከሚለው መፅሐፍ የተወሰደ (ቄስ ጆን አርኮቪዮ)            @Apostolic_Way
Показати все...
👍 11🥰 7❤ 6👏 2
Показати все...

👍 14❤ 9🥰 2👏 2🙏 1
Apostolic | ይህሄማ ለአንተ |Church of Kenya ACIFK https://youtube.com/watch?v=5LqWXzvjb_g&feature=shared
Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Apostolic | Church of Kenya +ACIFK 🎙️ይሄማ ለአንተ ! ስያንስህ በዚህ Link 👇🏾 See https://www.youtube.com/@ANDI_AMLAK
Показати все...
🥰 7👏 3👍 2❤ 2
Ila naaf bani Aposongs| From. Shakiso Choirs Ta lafaati motii mudhiin samaayii natta mudhattuu Ta dhiyootii motii mudhiin tsiyoonii narra mudhattuu Waan taraa laalee karaa keeti irraa akka hin dogoggorre Ila naa bani ta biyya olii san irraa hin gorre Ila naa bani/2* ta fagoo laaltu Waan biyya olii callaa dhagartee ta si gula deentu /2* Haalaaf yeroon ta hin jeeqamne Wanta haareya yennaa dhagarte ta hin jaalanne Ta yaadi lafaa salphina te'ee itti mudhatu Ila san fedhaa Goottaa naa bani ta si dhagitu Ta hir’uu namaa na ilaalchittu Ta rakkoo tiyya keessatti dhossitee ta namaa mudhichu Obbolessa kiyya garaa hammeessaa le'iisa hin fedhu Ilaalcha kiyya goottaa jijjiiri akka siif le'u Ila onnee keessaa Goottaa naa saaqi Waan hin barbaachinne ka siif hin teene na keessaa baasi Ta tarte dhiisee ta dura kiyyaa callaa ilaallataa Si gula ka'ee deemuu barbaada ani si yaammataa
Показати все...
Ila naaf bani .mp34.40 MB
👍 3❤ 3🥰 2
10K CHALLENGE..🙏👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿 SHER and| FORWARD ሼር ፎርዋርድ
Показати все...
❤ 4👏 1
𝗢𝗡𝗘_𝗚𝗢𝗗 .📡 𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰--𝗺𝗲𝗱𝗶𝗮: 10K CHALLENGE ስንወዳቹው ሼር ፎርዋርድ | Sher|Forward 👍👇👇🏿 #10k soon This Link Sher & Forward ለቻሌንጁ መሳካት አብሮነታችሁን በEmojj አሳዩን 👍❤️🥰👋😁🤔🤩🙏😍 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ Link https://t.me/YE_HAWARIYAT https://t.me/YE_HAWARIYAT https://t.me/YE_HAWARIYAT
Показати все...
««𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 _ 𝗠𝗲𝗱𝗶𝗮»»]

#Found.2014. E.C. ¹6.ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ።. 🗣 ¹7.ይህን በፈቃዴ ባደርገው ደመወዝ አለኝና፤ ያለ ፈቃዴ ግን ባደርግ መጋቢነት በአደራ ተሰቶኛል። 👤🦻 ¹ቆሮ 9÷16..........በሐዋርያት እና በነብያት መሰረት ላይ ታንጻችአል ENY COMMENT :_ @Mesi7Bir . &. @Ame5_Apo

👍 5💯 2👏 1🙏 1
10K CHALLENGE..🙏👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿 SHER and| FORWARD
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.