uk
Feedback
Ankeboot Books

Ankeboot Books

Відкрити в Telegram

+ Publishing House + Bookstore + Distributor for academic publishers in global south 🕸 ankeboot.com 📍4 kilo, in-front of AAU Science Faculty +251 924 35 64 74 +251 111 57 59 10 ankebootpublishing@gmail.com #ankebootpublishing #readagoodbook

Показати більше
240
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
አሁን በገበያ ላይ
አሁን በገበያ ላይ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የ2014 ዓ/ም ውሳኔዎች አስገዳጅ የህግ ትርጉም ማጠቃለያ፣ የህግጋት ማውጫ እና መጠቁም አብርሃም ዮሃንስ
+2
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የ2014 ዓ/ም ውሳኔዎች አስገዳጅ የህግ ትርጉም ማጠቃለያ፣ የህግጋት ማውጫ እና መጠቁም አብርሃም ዮሃንስ

+2
Promo-01 (4).jpg1.95 MB

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የ2014 ዓ/ም ውሳኔዎች አስገዳጅ የህግ ትርጉም ማጠቃለያ፣ የህግጋት ማውጫ እና መጠቁም አብርሃም ዮሃንስ

<<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖 በአንከቡት መፅሐፍት ነገ ይጀምራል፧ ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚ
<<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖 በአንከቡት መፅሐፍት ነገ ይጀምራል፧ ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚገናኙበት፣ በቋንቋ የሚጫወቱበት እና የማንበብ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ቦታ ነው። 🕸 ወደ ውቅያኖስ እንደሚሄድ ባህር፣ ልጆች ወደ ትልቅ እና ብሩህ የወደፊት ጉዞ ላይ ናቸው 🕸 የልጆችን የንባብ ባህል ለማበረታታት በባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ የመጽሐፍ ሽያጭ ✨በልዩ ቅናሽ✨ያቀርባል። 🗓 ነሃሤ 20-22 / ዓርብ-ቅዳሜ-እሁድ ⏱ከጠዋት 3ሰዓት-11ሰዓት 📍አንከቡት መጻሕፍት:4-ኪሎ https://goo.gl/maps/qYYeeGcYpVTVzXQo8 ለተጨማሪ መረጃ 📞09 24 35 64 74 Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚 starting tomorrow! Baher is a space for kids to discover, grow their interests, connect with books, play with language, and find their passion to read. Like a river traveling to the ocean, kids are on a journey towards bigger and brighter future 🌊 Ankeboot wants to fill our kids’ journey with wonder, curiosity, knowledge, and innovation 🕸 Baher Book Fair offers book sales at a special discount, to encourage kids’ reading culture ✨🌊

አንከቡት መፅሐፍት ቀጣይነት ያለው &lt;&lt;የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ&gt;&gt; 📚📖 ለመጀመር ተዘጋጅታል! ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣
አንከቡት መፅሐፍት ቀጣይነት ያለው <<የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ>> 📚📖 ለመጀመር ተዘጋጅታል! ባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ 🌊🌊🌊 ልጆች ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ከመጻሕፍት ጋር የሚገናኙበት፣ በቋንቋ የሚጫወቱበት እና የማንበብ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ቦታ ነው። 🕸 ወደ ውቅያኖስ እንደሚሄድ ባህር፣ ልጆች ወደ ትልቅ እና ብሩህ የወደፊት ጉዞ ላይ ናቸው 🕸 የልጆችን የንባብ ባህል ለማበረታታት በባህር የልጆች መጽሐፍ ዐውደ ርዕይ የመጽሐፍ ሽያጭ ✨በልዩ ቅናሽ✨ያቀርባል። 🗓 ነሃሤ 20-22 / ዓርብ-ቅዳሜ-እሁድ ⏱ከጠዋት 3ሰዓት-11ሰዓት 📍አንከቡት መጻሕፍት:4-ኪሎ https://goo.gl/maps/qYYeeGcYpVTVzXQo8 ለተጨማሪ መረጃ 📞09 24 35 64 74

Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚 Baher is a space for kids to discover, grow their interests,
Ankeboot is excited to launch our recurring Kids Book Fair 📖📚 Baher is a space for kids to discover, grow their interests, connect with books, play with language, and find their passion to read. Like a river traveling to the ocean, kids are on a journey towards bigger and brighter future 🌊 Ankeboot wants to fill our kids’ journey with wonder, curiosity, knowledge, and innovation 🕸 Baher Book Fair offers book sales at a special discount, to encourage kids’ reading culture. The three-day programs also includes workshop for kids on / arts and crafts / reading out loud / make your own book / storytelling circles. We hope to see you on Fri / Sat / Sun August 26 – 28. Location ~ link in bio 🕸🕸🕸 More Information coming soon

thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊
thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊

thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊
thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊

thank you to everyone who joined us for ንባብ ለህይወት 2014 🌊

🕸 አንከቡት መፃህፍት ፣ በንባብ ለሕይወት የአዲስ አበባ ታላቁ የመፅሐፍት ዐውደ ርዕይ ንባብ ለሕይወት 🗓 ሐምሌ 28 እስከ ነሃሴ 02 📍 በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል / 🕸 Ankeboot
🕸 አንከቡት መፃህፍት ፣ በንባብ ለሕይወት የአዲስ አበባ ታላቁ የመፅሐፍት ዐውደ ርዕይ ንባብ ለሕይወት 🗓 ሐምሌ 28 እስከ ነሃሴ 02 📍 በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል / 🕸 Ankeboot Books is thrilled to be an exhibitor at Addis Abeba's biggest Annual Book Fair Nebab Lehiwot 🗓 Thursday August 04 until August 08 📍 Addis Abeba Exhibition Center Join us for a variety of exciting programs from the best of Addis Literary scene

የግንቦት ወርሃዊ ጋዜጣችን አሁን ወጥቷል :: በዚህ ሊንክ ዝርዝሩን ይመልከቱት። https://mailchi.mp/a3e340684030/may-newsletter < አዲስ መጽሃፍ በገበያ ላይ | የኢትዮጵያ የኩባንያ ሕግ > በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ድርጅት ባለቤት ነዎት፣ እንግዲያውስ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። የኢትዮጵያን ፌዴራላዊ ህግ ስለ የተለያዩ የኩባንያ አወቃቀሮች ይወቁ - በልዩ የዘርፉ ባለሙያ በፍቃዱ ጴጥሮስ ልዩ አስተያየት። ይደውሉልን እና የዚህን አስፈላጊ መጽሐፍ ቅጂ ያግኙ። + ይህንን መጽሃፍ ለመመረቅ ተከታታይ ዝግጅቶችን እያዘጋጀን ነው ስለ ፕሮግራሙ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት በማህበራዊ ገፃችን ይከታተሉን። / ያለፉት ጋዜጣዎች ካመለጠዎት "Past Issues" የሚለውን ሊንክ ይከተሉ እና የ Ankeboot የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማጣቀሻ መጽሐፍት በ ቢዝነስ + የፕሮጀክት አስተዳደር እና አይ. ሲ. ቲ ካታሎጎች ያግኙ። ቀጣይ ዘገባዎች እንዳያመልጥዎት በድረ-ገፃችን ankeboot.com ላይ ይመዝገቡ። 🕸📕📚

የሚያዝያ ኣጭር ዘገባ // ወርሃዊ ጋዜጣችን አሁን ወጥቷል : በዚህ ሊንክ ይመልከቱት። ያለፉት ጋዜጣዎች ካመለጠዎት "Past Issues" የሚለውን ሊንክ ይከተሉ እና የ Ankeboot የዩኒቨርሲቲ ደ
የሚያዝያ ኣጭር ዘገባ // ወርሃዊ ጋዜጣችን አሁን ወጥቷል : በዚህ ሊንክ ይመልከቱት። ያለፉት ጋዜጣዎች ካመለጠዎት "Past Issues" የሚለውን ሊንክ ይከተሉ እና የ Ankeboot የዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማጣቀሻ መጽሐፍት በ ቢዝነስ + የፕሮጀክት አስተዳደር እና አይ. ሲ. ቲ ካታሎጎች ያግኙ። ቀጣይ ዘገባዎች እንዳያመልጥዎት በድረ-ገፃችን ankeboot.com ላይ ይመዝገቡ። 🕸📕📚 Catching April – our monthly newsletter is out now. Check it out through this link https://mailchi.mp/861dc7a33a67/april-newsletter?e=[UNIQID] If you missed the last newsletters follow the link to Past Issues and get catalogs for Ankeboot’s University Level Reference Books on all Business + Project Management, and ICT To never miss updates from us subscribe to our newsletter on our website. Ankeboot.com

photo content
+2

photo content

photo content

🕸write with us for the month of April 🌊prompts will be posted here in this link everyday ~ https://telegra.ph/3030-writing-Community-04-01

photo content