cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Більше
Рекламні дописи
22 923
Підписники
-624 години
-277 днів
+6830 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
ዳግመኛም በ10 የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ እፀ መስቀሉ የተገኘበት በዓል ነው። የጌታችን ቸርነቱ የመስቀሉ ፍቅር አይለየን።🙏❤
4522Loading...
02
ዳግመኛም ወር በገባ በ10 ቅዱስ መስቀሉን ያስገኘችልን የቅድስት ዕሌኒ እና የልጇ የቅዱስ ንጉስ ቆስጠንጢኖስ ወርኀዊ መታሰቢያቸው ነው፡፡ አማላጅነታቸው አይለየን🙏❤
6765Loading...
03
☦መልክአ ቅዱስ መስቀል📗 መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም። https://t.me/Orthodoxtewahdoc
8192Loading...
04
Audio from 😥ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራሕየ🙏
7976Loading...
05
Media files
7153Loading...
06
የስጋ አባት ባልታደልም በነገሮች ሁሉ የጎበኘሄኝ የፍቅር አባት መዳንዓለም ሆይ ከደረሰብኝ የደረስክልኝ ይበልጣልና ለንሰሐ ታበቃኝ ዘንድ በፍቅር እናትህ እለምንሃለሁ።!!
1 0608Loading...
07
ሰኔ 10 ለአርባ ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ነው። ቸሩ መድኃኔዓለም የቤተክርስቲያኒቱ ጥፋት አያሳየን🙏
1 2486Loading...
08
ነገ 10 መስቀሉን ያገኘችው እናታችን ቅድስት ዕሌኒ ናት። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን🙏
1 0763Loading...
09
"ዳግመኛም  በዚሕች በሰኔ 10/ቀን ለ40 ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ይታሠባል:: ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቡና ታስባ : በዓለመ መላእክት ከታየች በኋላ:- ¤አበው ተስፋ ሲያደርጓት ¤ነቢያት ትንቢት ሲናገሩላት ¤ሱባኤ ሲቆጥሩላት ¤ምሳሌም ሲመስሉላት ኑረዋል:: ††† ዘመኑ በደረሰ ጊዜ በአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ :- ¤በመጸነሱ ተጸንሳ ¤በመወለዱ ተወልዳ ¤በጥበብና በሞገስ አብራው አድጋ ¤በጥምቀቱ ተጠምቃ ¤በትምሕርቱ ጸንታ ¤በደሙ ተቀድሳ ¤በትንሣኤው ከብራ ¤በዕርገቱ ሰማያዊነቷን አጽንታ ¤በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላት በይፋ ለልጆቿ ተሰጥታለች: ቸሩ መድኃኔዓለም የቤተክርስቲያንን ጥፋት አያሳየን በቅንነት ቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/Orthodoxtewahdoc
8515Loading...
10
Media files
8341Loading...
11
🌹"#ተአምረ_ፃድቁ_አባ_ተከስተ_ብርሃን ዘዲማ"📌 📌•••ረድኤት በረከታቸው ይደርብንና ወር በገባ በ10 ታስበው የሚውሉት የዲማው አቡነ ተከስተ ብርሃን ያደረጉት ተአምር ይኽ ነው፡- አንዲት የአገረ ገዥው ልጅ በጽኑ ሕማም ተይዛ መላ አካሏና እጅ እግሯን ታመመች፡፡ በእባብ መርዝም ተመርዛ የሆድ ዕቃዋ ሁሉ ወጥቶ ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ አቡነ ተከስተ ብርሃን በሃይማኖቱ ምክንያት ሰማዕትነት የተቀበለበትንና የተገረፈበትን የሰውነቱን እጣቢ ‹‹ይህንን ወስደህ ‹በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስ ይሁንሽ› ብለህ ልጅህን ይህንን ሰውነቷትን ቀባት› ብሎ ለአገረ ገዥው አባቷ ሰጠው፡፡ አገረ ገዥውም ወስዶ በፍጹም ልቡናው አምኖ በጽኑ የታመመች ልጁን ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ድረስ መላ ሰውነቷን አቡነ ተከስተ ብርሃን ሰማዕትነት የተቀበለበትን የደሙን እጣቢ ቀባት፡፡ በዚህም ጊዜ የአገረ ገዥው ልጅ ወዲያው ተፈወሰች፡፡ እባቡም ከውስጧ ወዲያው ወጣ፡፡ ቤተሰቢቿም ‹‹እስቲ እንደቀድሞው በሰላም በእግርሽ ተራምደሽ ሒጂ›› አሏት፡፡ እርሷም ፈጥና ተነሥታ ተራመደች፤ ምግብም በላች፡፡ አገረ ገዥም ልጁ በአቡነ ተከስተ ብርሃን ጸሎት ስለዳነችለት እጅግ ደስ ብሎት እግዚአብሔርን አመሰገነ፡፡ የአቡነ ተከስተ ብርሃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን! በአንድ ጊዜ 9999 (ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ) ሰዎችን በአንዲት ዕለት ሲያጠምቁ ከሰማይ ብርሃን ስለወረደላቸው ‹ተከስተ ብርሃን› ተብለው የተጠሩት ታላቁን ዲማ ጊዮርጊስን የመሠረቱና ጣኦታትን ጨርሰው ያጠፉት ናቸው፡፡ የጻድቁ መቋሚያቸው የሚሞተውንና የማይሞተውን ሰው ለይታ ትናገር ነበር፡፡ የአቡነ ተከስተ ብርሃን የትውልድ ቦታቸው መንዝ ነው፡፡ መንዝ ማለት ነዝሀ ከሚለው ከግእዝ ቋንቋ የተገኘ ነው፡፡ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ የፈሰሰ ደሙን በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃን መነሳነስ ዓለምን ሲረጭ አስቀድሞ ይህችን መንዝ የምትባለውን አገር ከሁሉ አስቀድሞ ስለረጫት ደመ መለኮቱን እንደ አውድማ ስለለቀለቀው በዚህ ምክንያት መንዝ ተብላለች፡፡ በዚህች ቦታ እነ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን፣ አቡነ ፊሊጶስን፣ አቡነ አኖሬዎስን፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ጨምሮ ብዙ ታላላቅ ቅዱሳን ተፀንሰው ተወልደው አድገውባታል፡፡ አቡነ ተከስተ ብርሃንም በዚህች ምድር ነው ተወልደው ያደጉት፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው በኪሞስ ይባላል፡፡ ከመንዝ መንነው ወደ ደብረ ሊባኖስ በመምጣት ብዙ ተጋድሎ አድርገዋል፡፡ በዚያም በአቡነ አኖሬዎስ እጅ መንኩሰዋል፡፡ ከደብረ ሊባኖስ ወደ ጎጃም በሔዱ ጊዜ አቡነ ተክለሃይማኖት ይሰግዱባት የነበረችውን የእመቤታችንን ሥዕል ምስለ ፍቁር ወልዳ ይዘው ነበር የሚንቀሳቀሱት፡፡ ከዚያም ወደ ጎጃም ክፍለ አገር በ12ኛው መ/ክ/ዘ በዓምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት እንደመጡ ገድላቸው ይናገራል፡፡ መጥተውም በቢቸና አውራጃ ድማ ጊዮርጊስ ተቀመጡ፡፡ አባታችን ወደ ጎጃም ከመጡ በኋላ ማረፊያቸውና የጸሎት በዓታቸው ያደረጉት ዲማ ጊዮርጊስን ነው፡፡ ከዚያም አባታቸው አቡነ ፊሊጶስ በሃይማኖት ምክንያት ወደ ትግራይ ሲሰደዱ እርሳቸውም ተሰደው ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ መምህራቸው አቡነ ፊሊጶስ ወደ ጎጃም ክፍለ ሀገር ሔደህ አስተምር አሉት፡፡ ከዚያም ተነሥተው በግሸና አድርገው የዓባይን ባሕር በተአምራት ከፍለው ወደ ጎጃም ክፍለ ሀገር ተሻግረው የከበረች ወንጌልን ለሕዝቡ አስተምረው 9999 (ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ) ምእመናንን ሲያጠምቁ ዓምደ ብርሃን ተተክሎ እያበራ ከዚያች ቦታ ስለታዬ አባ በኪሞስ ይባል የነበረው ስማቸው ተለውጦ ‹‹ተከስተ ብርሃን›› ተባሉ፡፡ ያጠምቁባት የነበረችውም ወንዝ እሳት ዙሪያዋን ስለከበባት ‹ነድ ሐጸረ› ተብላ ዛሬም ድረስ ‹ነድ አጥራ› እየተባለች ትጠራለች፡፡ ከዚያም አቡነ ተከስተ ብርሃን ተነሥተው ወደ ቢቸና አውራጃ እነማይ ወረዳ ውስጥ አንድ ጫካ አገኙ፡፡ ከዚያ ውስጥም ትልቅ ዋሻ አለ፡፡ ከዚያም የያዙትን ታቦት በአንድ ዋሻ ውስጥ አኑረው ስሟንም ‹ድማ ማርያም› አሏት፡፡ በዚያም ገድ ወንዝ በተባለው አካባቢ ሴቶችን መካን ታደርግ የነበረችውንና ሙላድ የተባለችውን ጋኔን በቋሚያቸው አባረው አጥፍተዋታል፡፡ ይህችም ሙላድ የተባለችው ጋኔን ሴቶችን እንዳይወልዱ በማድረግ የምታመክን ነበረች፡፡ አባታችንም ተነሥተው ወደ ገድ ወንዝ በመሔድ በዚያ ለሙላድ ይሰግዱላትና ያመልኳት የነበሩትን ብዙ ሕዝቦች አስተምረው ሙላድን በቋሚያቸው አባረው ሰኔ 21 ቀን አገው ምድር እንጅባራ ድረስ አባረዋታል፡፡ ከዚያም ተመልሰው ሲመጡ ዓባይን ተሻግረው ጉታ ሲደርሱ ከዚህ ናዳ ማርያም አርፈው እንሔዱ ገድላቸው ይናገራል፡፡ ከዚያም ተነሥተው ወደ ዲማ ሔደዋል፡፡ ከዚያም ድማ ማርያምን ተክለዋል፡፡ ድማ ማለት በኦሮምኛ ቋንቋ ቀይቱ ማርያም ማለት ነው፡፡ ከዚያም የወንዶችና የሴቶች ገዳም አቋቁመው በተጋድሎ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ መጋቢት 10 ታላቅ ቃልኪዳን ተቀብለው ዐርፈው ባቋቋሙት በድማ ማርያም የከበረ ዐፅማቸው በክብር ተቀምጧል፡፡ ቃልኪዳናቸውም እስከ 22 ትውልድ ነው፡፡ የከበረች በረከታቸው ትደርብን በጸሎታቸው ይማረን! ምንጭ:- ርእሰ አድባራት እንጦጦ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ/ን https://t.me/Orthodoxtewahdoc ጆይን እያላችሁ
6564Loading...
12
Media files
5232Loading...
13
🌹#ወር በገባ በ10 እናታችን ቅድስት ዕሌኒ ናት🌹               💖 #ቅድስት_ዕሌኒ_ንግሥት💖 ❖ ይቺም ቅድስት በፊት የአንድ ነጋዴ ሰው ሚስት ነበረች እርሱም በነገረ ሠሪ ንጽሕት ሁና ሳለች ወደ ባሕር ጣላት፤ የክብር ባለቤት በሆነ በጌታችን ፈቃድም ሮሐ ከሚባል አገር ደርሳ የበራንጥያ ንጉሥ ቊንስጣ አገኛት፤ ውበቷንና ደም ግባቷንም አይቶ አገባት ለክርስቲያን ነገሥታት መጀመሪያቸው የሆነውን ቈስጠንጢኖስን ወለደችው ምግባርንና ሃይማኖትን በማስተማር በመልካም አሳደገችው። ❖ ልጇም በነገሠ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም ሒደሽ የክብር ባለቤት የሆነ የክርስቶስን መስቀል ግለጪ የከበሩ ቦታዎችንም ሥሪ የሚላትን በሕልሟ አይታ እንዴት እንዳየች ይህን ለልጇ ነገረችው እርሱም ከብዙ ሠራዊት ጋራ ሰደዳት። ❖ በደረሰችም ጊዜ የክብር ባለቤት ስለሆነ ስለ ጌታችን መስቀል መረመረች አዳኝ የሆነ መስቀሉንም ሁለቱ ወንበዴዎች ከተሰቀሉባቸው መስቀሎች ጋራ አገኘችው፤ የክብር ባለቤት የክርስቶስ መስቀል የትኛው እንደሆነ ታውቅ ዘንድ በወደደች ጊዜ ከራሱ በላይ ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል በእንጨት የተቀረጸበት ጽሑፍ ያለው እንደሆነ የኢየሩሳሌም ኤጲስቆጶስ ቅዱስ መቃርስ ነገራት። ❖ ከዚህ በኋላ ከእርሱ ምልክት ታይ ዘንድ ፈለገች የሞተ ሰውም አግኝታ መስቀሎችን በበድኑ ላይ አኖረች አልተነሣም፤ ከዚህ በኋላ ሦስተኛውን መስቀል በላዩ አኖረች፤ ያን ጊዜ ምውት ተነሣ ሃይማኖቷም ጸና ደስታዋም በዛ። ❖ ከዚህ በኋላም ዜናቸው በመስከረም ወር በዐሥራ ሰባት የተጻፈ በከበሩ ቦታዎች ውስጥ አብያተ ክርስቲያናትን ትሠራ ዘንድ ጀመረች፤ ለአባ መቃርስም በከበሩ ቦታዎች ሁሉ አብያተ ክርስቲያናትን እንዲሠራ ብዙ ገንዘብ ሰጠችው። ❖ ከዚህ በኋላ ወደ ልጇ ተመልሳ የሆነውን ሁሉ ነገረችው የከበረ መስቀል በመገኘቱ እጅግ ደስ አለው፤ ይቺም ቅድስት በጎ ገድሏን ከፈጸመችና እግዚአብሔርንም ከአገለገለች በኋላ ስለ ካህናትም ልብስና ቀለብ ለአብያተ ክርስቲያናትና ለገዳማት ብዙ ጉልቶችና ርስቶችን ለድኆችና ለምስኪኖችም እንዲሁ ከሠራችና ከተከለች በኋላ በሰላም አረፈች መላ ዕድሜዋም ሰማንያ ሆነ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቷ ይማረን በረከቷም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።                    አርኬ ✍️ ሰላም ለዕሌኒ ውስተ ምድረ ሕይወት ኤልዳ። ምክረ መንፈስ ቅዱስ አመ ወስዳ። ለሐይወ በድን በለኪፈ መስቀል ቅድመ ዐውዳ። እምአይቴ አንተ ትቤሎ ወእምአይ እንግዳ። ዘተረከብከ ግዱፈ በበዳ። https://t.me/Orthodoxtewahdoc
6402Loading...
14
Media files
5533Loading...
15
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫) ✨በአማን ተንሥአ መድኃኒነ!✨ 🌿ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኤለ ገዳማተ እምኀበ እግዚኡ ይነሣእ እሴተ ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሐ ወበሰላም። ⚜ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኀበ እግዚአብሔር ወጸሊ በእንቲአነ ሐረድዎ ወገመድዎ ወዘረዉ ሥጋሁ ከመ ሐመድ ወወሰድዎ ኀበ ሰብአ ነገሥት ረገጸ ምድረ አንሥአ ሙታነ አባ ጊዮርጊስ በሰላም ዐደወ መንግሥተ ክብር ወረሰ። 🌿ወልደ እግዚአብሔር አምላክነ ወመድኃኒነ ዕቀብ  ሕይወተነ እም ገሀነመ እሳት ወእምኵሉ መንሱት በእንተ ቅዱስ ስምከ ወበእንተ ማርያም እምከ ወበእንተ ቅዱስ መስቀል ወበእንተ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳን ወሀባ ሰላመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ወለቅድስት ቤተክርስቲያን። ⚜ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት እለ አዕረፍክሙ በዛቲ ዕለት መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት። ሰአሉ ቅድመ ፈጣሪ በኩሉ ሰዓት እንበለ ንስሐ ኪያነ ኢይንሣእ ሞት። 🌿አንቅሐኒ በጽባሕ ክሥተኒ ዕዝንየ በዘአጸምእ አምላኪየ አምላኪየ እገይሥ ኀቤከ ዘይሰማዕ ግበር ሊተ ምሕረተከ በጽባሕ" ⚜ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፤ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፤ ገዳማውያን ወሊቃውንት፤ ሰአሉ ለነ ኲልክሙ፥ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት። 🌿እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር) 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
5804Loading...
16
††† እንኳን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የተድላና የደስታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† በዚሕች ቀን ለ40 ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ይታሠባል:: ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቡና ታስባ : በዓለመ መላእክት ከታየች በኋላ:- ¤አበው ተስፋ ሲያደርጓት ¤ነቢያት ትንቢት ሲናገሩላት ¤ሱባኤ ሲቆጥሩላት ¤ምሳሌም ሲመስሉላት ኑረዋል:: ††† ዘመኑ በደረሰ ጊዜ በአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ :- ¤በመጸነሱ ተጸንሳ ¤በመወለዱ ተወልዳ ¤በጥበብና በሞገስ አብራው አድጋ ¤በጥምቀቱ ተጠምቃ ¤በትምሕርቱ ጸንታ ¤በደሙ ተቀድሳ ¤በትንሣኤው ከብራ ¤በዕርገቱ ሰማያዊነቷን አጽንታ ¤በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላት በይፋ ለልጆቿ ተሰጥታለች:: ††† አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በመላው ዓለም ዞረው በብዙ ድካም የሠሯት ቤተ ክርስቲያን ለ200 ዓመታት እጅግ የበዙ መከራዋችን አሳልፋለች:: በ265 ዓ/ም የመጣባት መከራ ግን በዓለም ታሪክ እስካሁን አልታየም:: የወቅቱ ኃያላን ነገሥታት (ዲዮቅልጢያኖስና መክስምያኖስ) ዓለምን ለ2 ተካፍለው ክርስቲያኖችን የማጥፋት ዘመቻ ጀመሩ:: በመጀመሪያም በዓለም ያሉ ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት እንዲቃጠሉ ካልሆነም እንዲዘጉ : በፈንታቸው ደግሞ አዽሎን: አርዳሚስ የተባሉ ጣዖቶች እንዲተኩ ትዕዛዝ ተሰጠ:: ለ40 ዓመታት ክርስቲያን ስለሆኑ ብቻ ሚሊየኖች ተገደሉ: ታሰሩ: ተሰቃዩ: ተሰደዱ:: መጻሕፍት ተቃጠሉ: አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ወደሙ:: በአባቶቻችንና እናቶቻችን ላይ ልንናገረው ከምንችለው በላይ ጭንቅና መከራ ደረሰ:: ነገር ግን ቅዱሳኑ ያን ሁሉ ችለው ጸኑ:: 47 ሚሊየን የሚያሕሉትን ደግሞ ሰይፍና እሳት በላቸው:: በዛ ዘመን አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማግኘት ከአሕጉር አሕጉር መሔድን ይጠይቅ ነበር:: ከዚሕ ሁሉ በኋላ ግን እግዚአብሔር "ግፍ ይበቃል" ሲል በ305 ዓ/ም ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ነገሠ:: መክስምያኖስን በጦርነት ሲማርከው አውሬው ዲዮቅልጢያኖስ ግን አብዶ ሞተ:: ይህ ከተደረገ ከዓመታት በኋላ (በ313 ዓ/ም) ታላቁ ቆስጠንጢኖስ የዓለም መሪዎችን በዚሕች ቀን ጠርቶ አዋጁን በአዋጅ ሻረው:: "ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ይከፈቱ:: በፈንታው ደግሞ ሁሉም ጣዖት ቤቶች ይዘጉ" አለ:: በሺሕ የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናትን በወርቅ አስለበጠ:: በዚሕ ምክንያት ይህች ቀን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን "ዕለተ ትፍሥሕት (የደስታ ቀን)" ተብላ ትከበራለች:: ††† ቸሩ አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ከመከራ ይሠውርልን:: ከበረከቷም ያድለን:: ትውልዱ ደካሞች ነንና ከማንችለው ፈተናም ይጠብቀን:: ††† ሰኔ 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 2.ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ 3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት (ከታላላቆቹ ሶፍያዎች አንዷ ናት) 4.ቅዱሳት ሰማዕታት ደባሞንና ብስጣሞን (የቅድስት ሶፍያ ልጆች) 5.ቅዱስ አውሎጊስ ሰማዕት 6.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት ††† ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ 2.ቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሃገረ ሜራ 3.አቡነ መልክዐ ክርስቶስ 4.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ እልፍዮስ) 5.ቅድስት ዕሌኒ ንግስት 6.ቅዱስ ዕፀ መስቀል ††† "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ:: ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ:: ኢየሩሳሌምስ እርስ በርሷ እንደ ተገለጠች ከተማ ተሠርታለች . . . ስለ ወንድሞቼ ስለ ባልንጀሮቼም በውስጥሽ ሰላም ይሁን አልሁ:: ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ::" ††† (መዝ. 121:1-9) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† https://t.me/zikirekdusn
6584Loading...
17
Media files
8331Loading...
18
✝ሳሙኤል ነቢይ ወልዳ ለሐና፤ ወዕሌኒ ንግሥት ዘተረክበት በሲና፤ ሉክያኖስ ሰማዕት ጥዑመ ዝክር ወዜና፤ ወማኅበሩ ክቡራን ዘመርህዎ ፍና! አይ ። በረከታቸው ይደርብን
1 0943Loading...
19
✝️ ራሳችሁን አታጥፉ ✝️ የሚቃጠል መስዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  https://t.me/aba_gebre_kidan1 https://t.me/aba_gebre_kidan1 https://t.me/aba_gebre_kidan1
1 1201Loading...
20
Media files
1 0230Loading...
21
ትውልድ ሁሉ ለምን ያመሰግኗታል? ✔ 'ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል።' ያለች ድንግል ምክኒያቱን 'ብርቱ የሆነው እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራን አድርጓልና።' በማለት ገልጻዋለች(ሉቃ 1:49)። በእርሷ ስለሆነው ድንቅ ነገር፥ በማኅጸኗ ስለተፈጸመው የአምላክ ሰው የመሆን ምሥጢር ትውልደ ሴም፥ ትውልደ ካምና ትውልደ ያፌት ያመሰግኗታል፥ ከፍ ከፍም ያደርጓታል። 🌷ቅድስት ሆይ ለምኝልን🤲
1 3258Loading...
22
💒#መልካም ዕለተ ሰንበት💒 "' አቤቱ አምላኬ የሕይወቴ ጌታ ሆይ የስንፍናን መንፈስ፣ ተስፋ መቁረጥን፣ ስልጣን መሻትንና ከንቱ ወሬን ከእኔ አርቅልኝ ነገር ግን በምትኩ የንጽሕናን፣ የትሕትናን፣ የትዕግስትንና የፍቅርን መንፈስ ለእኔ ለባሪያህ አድለኝ አዎን፣ ጌታና ንጉሥ ሆይ የራሴን መተላለፍ እንድመለከት እንጂ በወንድሜ ላይ እንዳልፈርድ አድርገኝ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ምስጉን ነህና'' ✍#ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።" (ኦሪት ዘጸአት 20:8) ✝️መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ✝️
1 42813Loading...
23
🌷መልክአ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ📗 የሞቱትን ነፍስ የምታስምሩ ፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ በአካለ ነፍስ የሌሉ የህዝበ ክርስቲያን ነፍስ ይልቁንም የወላጆቼን የገብረ ማርያምን የወለተ ማርያም የወለተ ማርያምን ነፍስ ያስምሩልን አሜን በእውነት🤲😔
1 1531Loading...
24
Audio from 😥ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራሕየ🙏
1 2683Loading...
25
Media files
1 1742Loading...
26
"ነገ 9 ፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ናቸው። ሙት የሚስምሩ ፃድቁ አባታችን የሞቱትን ነፍስ ያስምሩልን።እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏💙
1 6388Loading...
27
Media files
1 6927Loading...
28
•ወር በገባ በ 9 የጻድቁ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያው ነው፡ አባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ከእለታት በአንድ ቀን አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዋሻ ውስጥ እየጸለዬ ሣለ ሰይጣን በመነኩሴ ተመስሎ ወደ እርሱ መጥቶ አንተ መነኩሴ ለአንተ ሰላምታ ይገባሃል በዚህን ዘመን አንቸንተ የሚጋደል መነኩሴ ማነው ማን አለ ብሎ በውዳሴ ከንቱ ለመግባት ቢሞክር ያን ጊዜ አባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ በመስቀል ምልክት አማተበበት ወዲያውኑ እንደ ጢስ ተኖ እንደ ጉም በኖ ጠፋ አንድ አንድ ቀን እየመጣ ደቀ መዛሙርቱን ይፈትናቸው ነበር። ከዚህ በኋላ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን መነኩሴ ይዞት ያሣብደው ጀመር ወደ መምህራችሁ አትውሰዱኝ እርሱ ያጠፋኛል ያሳድደኛልና አለ ደቀ መዛሙርቱም ይህን በሰሙ ጊዜ አሰረው ወስደው ከአባታችን ዘንድ አደረሱት ሰይጣኑም ለምን ታሳድደኛለህ በቤትና በእንጨት ሥር በተራራ ላይና በየኮረብታው በእንስሳና በሰው ላይ እዳላድር አሳደድከኝ ይል ጀመር አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስም ከፀሎት የትኛውን ትፈሩታላችሁ ብሎ ጠየቀው እርሱም መልሶ የምንፈራው በንፅህና ሆኖ የሚያገለግል ካህንን ነው ከመዝሙረ ዳዊት እግዚአብሔር በሰባ ዘመን ይነሣ ጠላቶቹም ከፊቱ ይበተኑ የሚለውንና ኪዳናትን ወንጌልን ስመ ሥላሴን ይህን ከሰማን አፍረን ከሰው ላይ ፈርተን ተንቀጥቅጠን ሸሽተን እንሄዳለን አለው። ያን ጊዜ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስም የጸለየበትን ውኃን ረጨው አንተ እርኩስ መንፈስ ውጣ እነሆ አወገዝኩህ በሐዋርያት ሥልጣን የተለየህ ሁን አለው በዚያን ጊዜ እንደተናገረው ወጥቶ በኖ ሄደ አነደገና ታላቅ ድንጋይ ተሸክሞ መጥቶ አጥፍቻለሁና ይቅር በለኝ ማረኝ አለው አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስም ለተንኮል አመጣጡን አውቆበት ሄደህ ከገደሉ ወደታች ቁልቁል ወረወረውና ወስዶ ከገደሉ በታች ቁልቁል ዘቅዝቆ ሰቅሎ በጸሎቱ አሰረው ሰይጣንም በእዚሁ በገደል መካከል ተሰቅዬ የምኖረው እስከመቼ ድረስ ነው ብሎ እስትንፋሰ ክርስቶስን ጠየቀው አባታችን እስተንፋሰ ክርስቶስም አምዬሀለሁ አሰርኩህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን አወገዝኩህ ከገደሉ በላይ ልጆቸ ካሉበት አትውጣ ከገደሉም አትውረድ ፈጣሪዬ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በዚሁ ኑር ብሎ ገዘተው ፈጣሪዬ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በዚሁ ኑር ብሎ ገዘተው ያም ሳይጣን እስከ ዛሬ ድረስ በገደል መካከል ተሰቅሎ ይኖራል እንደዚሁ የሚዋጉንን አጋንንትን ፈፅሞ እስከ መጨረሻው በጸሎቱ ይሠራቸው ያጥፋቸው በእውነት ያለ ሐሰት ይደረግልን። (ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ) ☞ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ https://t.me/Orthodoxtewahdoc
1 2504Loading...
29
📕#አቡነ_ብፁእ አምላክ ያደረጉት ተአምር🌹📘 📘•••ወር በገባ በ9 ታስበው የሚውሉ የአባታችን የአቡነ ብፁዐ አምላክ ታአምር ይህ ነው፡ ልመናውና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ ከአቡነ ዮሐንስ በኃላ በተሾመው በአባ ሠረቀ ብርሃን ዘመን ወደ ደብረ ቢዘን ከአባቱና ከወንድሞቹ ጋር በገባ ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምረው ዘንድ ለአባ ጴጥሮስ ተሰጠ፡፡ ☞የትምህርት ቤት ለጆች ወንድሞቹ ቀኑበት፡፡ ለምን ከእኛ ጋራ እየተማረ እንደ እኛ አይፈጭም አሉ፡፡ አባ ጴጥሮስም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ብፁዐ አምላክ ሆይ እዳያዝኑብህ እንደ ወንድሞችህ የምትፈጨውን ውሰድ አለው፡፡ ☞የዋህ የሆነ ብፁዐ አምላክም እሺ አምላክህ በጸሎትህ ያስችለኝ አለ፡፡ የሚፈጨውንም ወሰዶ ተኛ በነቃም ጊዜ ተፈጭቶ አገኘው እግዚአብሔር አመሰገነ ለሰውም አልተናገረም፡፡ ☞ለብዙ ጊዜ እንዲህ በሆነበት ጊዜ ጓደኞቹ የተማሪዎች አለቃ ከፈጩት ዱቄት የሚሰጠው አለ ብለው ተጠራጠሩ፡፡ እስኪ መጣም ሦስት ሦስት ሁነን እንጠብቅ ከመካከላችን ነቅቶ እህል ወስዶ ዱቄትን የሚሰጠው አለ አሉ፡፡ ሦስት ሦስት ሁነው ሲጠብቁ የፈጭታዎች መንቂ ደረሰ፡፡ ☞የእየራሳቸውንም ሊፈጩ እሳትን አበሩ፡፡ የብፁ አምላኮ እህል ግን ተፈጭቶ አገኙት፡፡ ተደንቀውም አትናገሩ፡፡ ሁለትኛ ሦስተኛ እንዲህ የሚሆን እንደሆነ እንይ አሉ፡፡ እንዲህም ሆነ፡፡ በምሽት በየተራቸው ለብፁ አምላክ የተከፈለውን እህል ያስቀምጣሉ፡፡ ☞ ሦስት ሦስት ሁነውም ይጠብቃሉ፡፡ በነቁም ጊዜ ተፈጭቶ ያገኙታል፡፡ ከዘህ በኃላ ለመምህሮቻቸው ተናገሩ፡፡ ☞እነሱም እንደ ልጆች አድርገው ሦስት ሦስት ሆነው ጠበቁትና ሥራውን እንግለጥበት አሉ፡፡ ግን ሥራውን አስትተን የቤተ ክርስቲያን ተልኮና መጻሕፍትን ማንበብ እናዝዘው አሉ፡፡ ☞እሱም ጌቶቼ በመፍጨቴ ካልተደስታችሁ ምግብ ማብሰል ወይም ሌላ ሥራ የወደዳችሁን በቤተ ክርስቲያን ምልከታ ላይ እና መጻሕፍትን ማንበብን እዘዙኝ አላቸው፡፡ ☞ውሃ መቅዳትን አዘዙት፡፡ አባታችንም ብፁዐ አምላክ ቀድቶ ሊሸከም ባነሣው ጊዜ ውሃው ከራሱ ላይ አንድ ክንድ ከፍ ከፍ አለ ይህን አይተው አደነቁ፡፡ ☞ዳግመኛ ዕንጨትም ሊለቅም ሄደ፡፡ በጸሎት ሰዓት ሊጸልይ ሲቆም ዕንጨቶች የሚበቃውን ያህል ይሰበሰቡለታል፤ ሊሸከምም ሲያስር አንድ ክንድ ከራሱ ላይ ከፍ ከፍ አለ፡፡ ]ወደ ኀላ ባለጊዜም ሊጠብቁት ወንድሞቹ ተመለሱ፡፡ ይህንንም አይተው አደነቁ መክረንም እስክናዝዝህ ድረስ ታገስ አሉት፡፡ ብሩክ ሁን መንፈስ ቅዱስ እንደሰየመህ ብፁዕ ሁን አሉት፡፡ ]☞የብጹ አቡነ አምላክ ወዳጆቹን እግዚአብሔር በጸሎቱ ይቅር ይበላቸው ለዘላለሙ አሜን፡፡ ☞(ገድለ አቡነ ብፁዐ አምላክ) ☞ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ ☞ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ቤተሰብ ይሁኑ
9073Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዳግመኛም በ10 የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ እፀ መስቀሉ የተገኘበት በዓል ነው። የጌታችን ቸርነቱ የመስቀሉ ፍቅር አይለየን።🙏❤
Показати все...
🙏 11 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዳግመኛም ወር በገባ በ10 ቅዱስ መስቀሉን ያስገኘችልን የቅድስት ዕሌኒ እና የልጇ የቅዱስ ንጉስ ቆስጠንጢኖስ ወርኀዊ መታሰቢያቸው ነው፡፡ አማላጅነታቸው አይለየን🙏❤
Показати все...
18🙏 5👍 2
መልክአ ቅዱስ መስቀል📗 መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም። https://t.me/Orthodoxtewahdoc
Показати все...
PTT-20230816-WA0037.opus1.57 MB
10🙏 5👏 3
Audio from 😥ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራሕየ🙏
Показати все...
AUD-20240616-WA0158.mp34.61 MB
5👏 2🙏 2
🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የስጋ አባት ባልታደልም በነገሮች ሁሉ የጎበኘሄኝ የፍቅር አባት መዳንዓለም ሆይ ከደረሰብኝ የደረስክልኝ ይበልጣልና ለንሰሐ ታበቃኝ ዘንድ በፍቅር እናትህ እለምንሃለሁ።!!
Показати все...
63🙏 24👍 2🥰 2😢 2
ሰኔ 10 ለአርባ ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ነው። ቸሩ መድኃኔዓለም የቤተክርስቲያኒቱ ጥፋት አያሳየን🙏
Показати все...
30🙏 13👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ 10 መስቀሉን ያገኘችው እናታችን ቅድስት ዕሌኒ ናት። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን🙏
Показати все...
🥰 11🙏 3
"ዳግመኛም  በዚሕች በሰኔ 10/ቀን ለ40 ዓመታት በመላው ዓለም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናት የተከፈቱበት ቀን ይታሠባል:: ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቡና ታስባ : በዓለመ መላእክት ከታየች በኋላ:- ¤አበው ተስፋ ሲያደርጓት ¤ነቢያት ትንቢት ሲናገሩላት ¤ሱባኤ ሲቆጥሩላት ¤ምሳሌም ሲመስሉላት ኑረዋል:: ††† ዘመኑ በደረሰ ጊዜ በአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ :- ¤በመጸነሱ ተጸንሳ ¤በመወለዱ ተወልዳ ¤በጥበብና በሞገስ አብራው አድጋ ¤በጥምቀቱ ተጠምቃ ¤በትምሕርቱ ጸንታ ¤በደሙ ተቀድሳ ¤በትንሣኤው ከብራ ¤በዕርገቱ ሰማያዊነቷን አጽንታ ¤በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላት በይፋ ለልጆቿ ተሰጥታለች: ቸሩ መድኃኔዓለም የቤተክርስቲያንን ጥፋት አያሳየን በቅንነት ቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/Orthodoxtewahdoc
Показати все...
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥

https://t.me/Orthodoxtewahdoc

ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

🙏 5 2
❤‍🔥 4