cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ታሪክህን አንብብ 😍😍

"ሳቅን ከማብዛት ተቆጠብ! ሳቅ ወደ ቂልነት ያመራልና! የነብዩ ሳቅ ፈገግታ እንደነበር ሰምቻለሁ!" (ኢማም ማሊክ -ረ.ዐ-)

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🌷 የጁሙዓ ቀን 🌷 ......ፀሃይ ከውጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በውስጧ አንዲት ሰዓት አለች በዚያች ወቅት አንድ የአላህ ባሪያ ዱዓእ ያደረገ እንደሆነ ምላሽ አይከለከልም። ➡ ሰለዋት አንርሳ አላሁመ ሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ዋአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሰለይታ አላ ኢብራሂም ዋአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱ መጅድ!
Показати все...
💜 ይህች ቀን እንዲሁ በከንቱ ያለ ምንም ጥሩ ፋና እንድታልፍ አትፍቀዱላት‥ ስገዱ ፣ ሱጁድ አርዝሙ ፣ ሰደቃ አውጡ ፣ ዚክር አብዙ ፣ ቁርአንን አብዝታችሁ ቅሩ… ምናልባት እቺን ቀን ዳግም ላታገኟት ትችላላችሁ ። :¨·.·¨: ❀ መልካም ምሽት 😍😍
Показати все...
ሴቶች ሁሉ ቢሸፋፈኑ አይኑ ባለመስበሩ ወንድ ልጅ ይጠየቃል። ወንዶች ሁሉ አይናቸው ቢሰብሩ ሴት ልጅ በመገላለጧ ትጠየቃለች።
Показати все...
..... ምድር ላይ ካለው የዳይመንድ ክምችት ውስጥ ከ 90% በላይ የሚገኘው አፍሪካ ውስጥ ነው ... ነገር ግን እኛ አፍሪካውያን እስካሁን ደረስ በዳይመንድ ሳይሆን በቫዝሊን ነው የምናብለጨልጨው 😂 #ሮበርት_ሙጋቤ 😁👏
Показати все...
✍ሶላተል ፈጅር ካለው ፈድል ውስጥ የሌሊትና የቀን መላኢኮች ይተካኩበታል፣ የፈጅርን ሶላት በጀማዓ የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል፣ የፈጅርን ሱና 2 ረከዓ መስገድ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ይበልጣል። * ሱናው ይህን ያህል ከሆነ ፈርዱን ብትሰግደው የምታገኘውን አጅርማ አትዘንጋው፤ ወቅቱን ማሳለፉንም ወንጀሉ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። አላህ ሶላታቸውን በአግባቡ ሰግደው ከሚጠቀሙት ያድርገን!
Показати все...
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ  አልዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ:- የሰው ልጅ ሩሁ በሰውነቱ እስካለች ድረስ ለፊትና የተጋለጠ ነው! 👉 ስለዚህ ራሴንም ሆነ እናንተን አደራ የምለው፦ ሁሌም አላህ ፅናት ይሰጠን ዘንድ መማፀንን ነው።
Показати все...
«በዚህ ጊዜ ውድ ነገር ማለት "የሀላል ገንዘብና ለአላህ ብሎ የሚወድህን ሰው ማግኘት" ናቸው»። ሀሰኑል በስሪ
Показати все...
እድሜ ለእናቶቻችን‼️ ============ «ቡኻሪን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው፣ኢማሙ አህመድን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው፣ሻፊዒን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው፣ኢብኑ ተይሚያን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው።» እናት ከተስተካከለች ሁሉም ይስተካከል‼️ «ወዷ እህቴ አንችም ምርጥ እናት ሁኝ»❗️
Показати все...
ይቅር በሉና እርሱ! ከዚህ በፊት አንድን ስህተት ሰርታችሁና ምናልባትም ያንኑ ስህተት ደግማችሁት ሰዎች በይቅርታ ሁለተኛ እድል ሰጥተዋችሁ ካወቃችሁ እናንተም ዛሬ ያንን እድል ለሰዎች እንድትሰጡ ላነሳሳችሁ በአጭሩ ሰዎችን ይቅር ማለት ከሚሰጣችሁ የስሜት ጤንነት የአመለካከት ብሩህነትና የትኩረት ብቃት አንጻር አትራፊዎቹ እናንተው ናችሁ ከዚህ በፊት የሰዎችን ይቅርታና የሁለተኛ እድልን ልምምድ ተለማምዳችሁ ባታውቁም እንኳን ወደፊት አንድ ቀን ሰዎች ሁለተኛ እድል እንዲሰጧችሁ የምትፈልጉበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርምና ዛሬ ለአንድ ሰው ሁለተኛ እድል ብትሰጡና አንድን ነገር በይቅርታ ብታልፉ ምን ይመስላችኋል? ሰዎችን ይቅር ማለትና ሁኔታውን መርሳት ማለት ግን እንደገና ራስን ለጉዳት ማጋለጥ ማለት እንዳልሆነ ግን አትዘንጉ ሰዎችን ይቅር በሉ ከዚያ ወዲያ የሚኖራችሁን ግንኑነት ግን በጥበብ አድርጉ
Показати все...
እኛ የአደም ልጆች ከተከፈተልን በር ይልቅ የተዘጋብንን በር መመልከት እናበዛለን የተዘጋው ለጥበቡ የተከፈተው ደግሞ ከእዝነቱ መሆኑን እናስተውል! 😍😍😍
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.