uk
Feedback
Ethio Addis Consulting Center

Ethio Addis Consulting Center

Відкрити в Telegram

✅👉 ቤትና መኪና ✍️ለማከራየት ✍️ለመሸጥም ሆነ ✍️ለመግዛት ✅👉ሰራተኛ ለማገናኘት ✅👉የሂሳብ ሪፖርት ✅👉 የኦዲት ሪፖርት ✅👉 ቫት ሪፖርት ✅👉የአዋጭነት ጥናት ✅👉 ቢዝነስ ፕላን ✅👉የመመረቂያ ጽሁፍ ✅👉ማንኛውም አሳይመንት Contact: @Zerubabel27 @kimethiopia

Показати більше
384
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-530 день
Архів дописів
በልዩ ባልትና፣ማር እና ቅቤ ጥራቱን የጠበቀ፦ ✍️የጎጃም ማር ✍️የጣዝማ ማር ✍️የጎጃም ቅቤ ✍️ምጥን ሽሮ ✍️ምጥን በርበሬ ✍️ሚጥሚጣ ✍️የአጃ በሶ ✍️የገብስ በሶ ✍️ቡላ ✍️የገንፎ እህል እና ✍
በልዩ ባልትና፣ማር እና ቅቤ ጥራቱን የጠበቀ፦ ✍️የጎጃም ማር ✍️የጣዝማ ማር ✍️የጎጃም ቅቤ ✍️ምጥን ሽሮ ✍️ምጥን በርበሬ ✍️ሚጥሚጣ ✍️የአጃ በሶ ✍️የገብስ በሶ ✍️ቡላ ✍️የገንፎ እህል እና ✍️የወጥ ቅመሞችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለውድ ደንበኞቻችን እናቀርባለን። እኛን ማዘዝ ከፈለጉ 0912204317 ወይንም 0911846765 ላይ መደወል ይችላሉ። @Liyu_Baltena_Mare_Ena_Qebe @Liyu_Baltena_Mare_Ena_Qebe

GeoAlert24 delivers fast, sharp, and powerful coverage of world politics, war, global conflicts, and the economy — all in one
GeoAlert24 delivers fast, sharp, and powerful coverage of world politics, war, global conflicts, and the economy — all in one place. Stay informed with breaking updates, deep analysis, and stories shaping the future of our world. Join us https://www.youtube.com/@GeoAlert24

Repost from Tsinu Media - ETH
Explore the world through travel videos that examine each country’s culture, economy, religion, and identity—connecting every
Explore the world through travel videos that examine each country’s culture, economy, religion, and identity—connecting everyday life with historical and social context in a respectful, informative way. https://www.youtube.com/@Visit_24 https://www.youtube.com/@Visit_24

#አደይ_ባልትና ንጹህ የወሎ ቅቤ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በ#0928487879 ላይ መደወል ይችላሉ። ባሉበት እናስረክባለን። #ተጠቅመውት_ያመሰግኑናል ...✍️ https://t.me/Adey_Baltena https://t.me/Adey_Baltena

Stata Tutorial document.pdf2.82 MB

Simple STATA Tutorial Guide For any help፡@Zerubabel27

ስለሪሰርች አጭር ገለጻ _____ በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው። . #1ኛ. #Title፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ። . #2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው። . #3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው። . #4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው። . #5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ። . # 6ኛ. #Scope_of_the_Research፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል። . #7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው። . #8ኛ. #METHODOLOGY፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው። ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)። በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው። . #NB፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተቱ ክፍሎች ናቸው። . #9ኛ . #RESULT_AND_DISCUSSION፦ .......ይቀጥላል For any help@Zerubabel27

For any help@Zerubabel27

ከኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ የግብር ምጣኔዎች ምን ይመስላሉ ? የፌዴራል መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል ባወጣው አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሠረት፣ የግለሰቦች የኪራይ ገቢ ግብ
+1
ከኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ የግብር ምጣኔዎች ምን ይመስላሉ ? የፌዴራል መንግሥት የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል ባወጣው አዋጅ ቁጥር 1395/2017 መሠረት፣ የግለሰቦች የኪራይ ገቢ ግብር ስሌት ላይ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል። ይህ አዲስ ምጣኔ በተለይ ከመኖሪያ ቤትም ሆነ ከንግድ ቤቶች ኪራይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች የሚከፍሉትን የግብር መጠን በግልጽ የሚያስቀምጥ ነው። ሚኔስቴር መስሪያ ቤቱ ከኪራይ የሚገኝ ገቢን በሚመለከት ይፋ ያደረገው የስሌት መረጃ ምን ይመስላል ? በአዋጁ መሠረት በዓመት ውስጥ የሚገኝ የኪራይ ገቢ ግብር የሚሰላባቸው ደረጃዎች የሚከተሉት ናቸው ፡- 1. አንድ ግለሰብ በዓመት የሚያገኘው የኪራይ ገቢ እስከ 24,000 ብር ከሆነ፣ ምንም ዓይነት የገቢ ግብር (0%) እንዲከፍል አይገደድም። 2. ከ24,001 እስከ 48,000 ብር የገቢ ክልል ውስጥ የሚገኙ አከራዮች 15 በመቶ የግብር ምጣኔ የሚጣልባቸው ሲሆን፣ 3,600 ብር ተቀናሽ ይደረግላቸዋል። 3. ከ48,001 እስከ 84,000 ብር የገቢ ክልል ውስጥ የሚገኝ ገቢ 20 በመቶ ግብር የሚታሰብበት ሲሆን፣ ተቀናሽ መጠኑ ደግሞ 6,000 ብር ነው። 4. ከ84,001 እስከ 120,000 ብር የገቢ መጠን የግብር ምጣኔው 25 በመቶ ሲሆን፣ ተቀናሽ መጠኑ 10,200 ብር ሆኖ ተቀምጧል። 5. ከ120,001 እስከ 168,000 ብር በዚህ ደረጃ የግብር ምጣኔው ወደ 30 በመቶ ከፍ የሚል ሲሆን፣ የ16,200 ብር ተቀናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ። 6. ከ168,000 ብር በላይ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች ከፍተኛውን የግብር ምጣኔ ማለትም 35% በመቶ ሚከፍሉ ሲሆን፣ ተቀናሽ መጠናቸው 24,600 ብር ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

✅👉 House Rent and Sale ✅👉Car Rent and Sale ✅👉Accountancy ✅👉Auditing Report ✅👉Proposal Writing ✅👉Research Writing ✅👉Literature Review ✅👉Feasibility Study ✅👉Any PowerPoint ✅👉Any Assignment ✅👉Article Review Contact፦ @Zerubabel27                   @kimethiopia

የፀሎት መርሃግብር ሰርዘዋል‼️ የኢራኑ መሪ አያቶላህ ካሜኒ በአሜሪካ ኢላማ ሊያደርጉ ይችላሉ በሚል ስጋት የዛሬ አርብ ጸሎት ፕሮግራማቸውን ሰርዘዋል። የአሜሪካ ቦንብ ጣይ B-2 አውሮፕላን በዛሬው ዕ
+1
የፀሎት መርሃግብር ሰርዘዋል‼️ የኢራኑ መሪ አያቶላህ ካሜኒ በአሜሪካ ኢላማ ሊያደርጉ ይችላሉ በሚል ስጋት የዛሬ አርብ ጸሎት ፕሮግራማቸውን ሰርዘዋል። የአሜሪካ ቦንብ ጣይ B-2 አውሮፕላን በዛሬው ዕለት ህንድ ውቅያኖስ ወደሚገኘው ዲያጎ ጋርሺያ የጦር ቤዝ አቅንቷል። (አዩዘሀበሻ) ​=========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

#በአደይ_ባልትና ንጹህ የጎጃም ማር እና ቅቤ፤እንዲሁም በጥንቃቄ የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ እና በርበሬ በትዕዛዝ እናቀርባለን። ☎️ +251912204317 ✍️ ይዘዙን የሚወዱትን ልዩ ጣዕም በተመጣጣኝ ዋጋ
#በአደይ_ባልትና ንጹህ የጎጃም ማር እና ቅቤ፤እንዲሁም በጥንቃቄ የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ እና በርበሬ በትዕዛዝ እናቀርባለን።   ☎️  +251912204317 ✍️ ይዘዙን የሚወዱትን ልዩ ጣዕም በተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክብዎታለን።   https://t.me/Adey_Baltena https://t.me/Adey_Baltena https://t.me/Adey_Baltena

#በአደይ_ባልትና ንጹህ የጎጃም ማር እና ቅቤ፤እንዲሁም በጥንቃቄ የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ እና በርበሬ በትዕዛዝ እናቀርባለን። ✍️ ይዘዙን የሚወዱትን ልዩ ጣዕም በተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክብዎታለን። Tele
+2
#በአደይ_ባልትና ንጹህ የጎጃም ማር እና ቅቤ፤እንዲሁም በጥንቃቄ የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ እና በርበሬ በትዕዛዝ እናቀርባለን። ✍️ ይዘዙን የሚወዱትን ልዩ ጣዕም በተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክብዎታለን። Telegram፦ @Abat_M12        0928487879        0912204317 https://t.me/Adey_Baltena https://t.me/Adey_Baltena https://t.me/Adey_Baltena

🏠 የህልምዎን ቤት በታላቅ የበዓል ቅናሽ - ከ DMC Real Estate! የቤተሰብዎን ሰላም እና ምቾት ለመጠበቅ ዘመናዊ መኖሪያዎችን በጥራት እያቀረብንላችሁ እንገኛለን። አሁን ባለን ልዩ የበዓል
🏠 የህልምዎን ቤት በታላቅ የበዓል ቅናሽ - ከ DMC Real Estate! የቤተሰብዎን ሰላም እና ምቾት ለመጠበቅ ዘመናዊ መኖሪያዎችን በጥራት እያቀረብንላችሁ እንገኛለን። አሁን ባለን ልዩ የበዓል አጋጣሚ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🏗️ ለምን DMC ሪል እስቴትን ይመርጣሉ? በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሦስት አስርት ዓመታት (30 ዓመታት) በላቀ ትጋት እና ደረጃ ስራዎችን ሲያከናውን የቆየው ድርጅታችን፤ አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ የማይረሳ አሻራውን ለማሳረፍ በቁርጠኝነት ተነስቷል። ልምዳችን ጥራታችን ነው! 💰 ልዩ የዋጋ ቅናሾች እና አማራጮች * የአንድ ካሬ ዋጋ: 83,000 ብር ብቻ። * የቅድመ ክፍያ: 10% ብቻ። * ለሙሉ ክፍያ: 100% በአንድ ጊዜ ለሚከፍሉ የ30% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል። * የባንክ ብድር: ምቹ የባንክ ብድር አገልግሎት ተመቻችቷል። 🌟 የቤቶቻችን ልዩ መገለጫዎች * አስተማማኝ አገልግሎት: የራሱ የሆነ የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ ጄኔሬተር ያለው (መብራትና ውሃ አይቋረጥም)። * አካባቢው: ለኑሮ እጅግ ተመራጭና ፀጥ ያለ፣ በሁለት ዲፕሎማሲያዊ ተቋማት መካከል የሚገኝ። * ምቾት: በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያለው። * ሁለገብ: ለኑሮም ሆነ ለንግድ (ሱቆች) ምቹ የሆኑ ቦታዎች። 📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ለቡ መብራት ኃይል 📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📱 +251 918 965 096 📱 +251 718 965 096 DMC Real Estate – Joy Starts Here!

በአደይ ባልትና በጥራት የተዘጋጁ ምጥን በርበሬና ሽሮ ፤በተጨሚሪም ንጹህ ቅቤና ማር በፈለጉት መጠን እናቀርባለን። በርበሬውም ሆነ ሽሮ ከንጹህ ጥሬ እቃ እና ለጤና ተስማሚ በሆነ መልኩ ስለሚዘጋጅ ምን
+1
በአደይ ባልትና በጥራት የተዘጋጁ ምጥን በርበሬና ሽሮ ፤በተጨሚሪም ንጹህ ቅቤና ማር በፈለጉት መጠን እናቀርባለን። በርበሬውም ሆነ ሽሮ ከንጹህ ጥሬ እቃ እና ለጤና ተስማሚ በሆነ መልኩ ስለሚዘጋጅ ምንም ስጋት አይኖሮዎትም። Telegram፦ @Abat_M12        0928487879        0912204317

☎️  +251912204317

እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው። . #1ኛ. #Title፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ። . #2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው። . #3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው። . #4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው። . #5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ። . # 6ኛ. #Scope_of_the_Research፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል። . #7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው። . #8ኛ. #METHODOLOGY፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው። ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)። በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው። . #NB፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተቱ ክፍሎች ናቸው። . #9ኛ . #RESULT_AND_DISCUSSION፦ .

🍎Panel logistic regression🍏 👍Panel logistic regression, also known as fixed-effects logistic regression or conditional logistic regression, is a statistical method used to analyze panel or longitudinal data where the dependent variable is binary (i.e., it takes on two possible values) and there are repeated observations on the same individuals over time. 👍Panel data refers to a dataset that contains observations on the same individuals or entities over multiple time periods. Examples of panel data include tracking individuals' health outcomes over time, analyzing financial data of companies over several years, or examining the voting behavior of individuals across multiple elections. 👍Logistic regression, on the other hand, is a statistical model used to estimate the probability of a binary outcome based on one or more independent variables. It is commonly used when the dependent variable is dichotomous, such as predicting whether a customer will churn or not, or whether a patient will respond to a particular treatment or not. 👍Panel logistic regression extends logistic regression to account for the panel structure of the data. It incorporates fixed effects, which capture individual-specific heterogeneity that is constant over time but may affect the outcome variable. By including fixed effects, panel logistic regression controls for unobserved individual-level characteristics that may be correlated with the dependent variable. 👍The fixed effects in panel logistic regression are typically included as dummy variables for each individual in the panel. These fixed effects capture the individual-specific intercepts and allow for the estimation of time-varying effects of the independent variables on the dependent variable. 👍Panel logistic regression can provide insights into how individual characteristics and time-varying factors influence the probability of the binary outcome. It is often used in various fields, including economics, social sciences, and public health, to analyze longitudinal data and understand the determinants of binary outcomes over time. If you need support related to:                  ⌚️Assignment / አሳይመንት                  ⌚️Research / ሪሰርች                  ⌚️Proposal / ፕሮፖዛል                  ⌚️Term Paper /  ተረም ፔፐር                  ⌚️Case study/ ኬዝ ስተዲ                  ⌚️Article Review                  ⌚️Mini research                  ⌚️Business plan 🥭Training on basic statistical software's     🗝GIS                🗝  STATA                                  🗝 SPSS                                                🗝 R 🪜And other related software's...... also  any other Questions please contact us via ☎️           +251912688642          +251912688642 Telegram Account           https://t.me/Research100stock           https://t.me/Research100stock

For any help@Zerubabel27