cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መድኃኔዓለም ጊቢ ጉባኤ✝️

ይህ ቻነል የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጊቢ ጉባዔ official ቻነል ነው https://t.me/medhanealemgubae መወያያ ግሩፕ ነው join በሉ https://t.me/+CTdhWWl7omVhMGM or

Більше
Рекламні дописи
266
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
-130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ማስታወሻ ወር በገባ በ 27 የ መድኃኔዓለም ዝክር እንዲሁም ልዩ የ ፀሎት መርሐ ግብር ስላለን 9:15 ሁላችንም እንገኝ🙏 #መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"                    1 ጴጥሮስ 5:7 👉ሁላችሁም እንዳትቀሩ 👉በሰዓቱ ተገኙልን 👉ተፈታኛ ተማሪዎች እርሳስ ይዛችሁ መምጣት አይረሳ። 👉ይሄን መልዕክት ለ ተፈታኛ ተማሪዎች share አርጉልን🙏🙏🙏 #መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ ስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የ መፅሐፍ ቅዱስ ንባብ   የ ዕለቱ የንባብ ክፍል📖 👉📖ወደ ሮሜ መልዕክት ምዕራፍ 5      ከ ቁጥር 1 እስከ መጨረሻው            መልካም ንባብ📖🙇🙇‍♀🙇‍♂       #መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ(2016)
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉 ሰኔ 28 ከ 9:15 ጀምሮ በ ፍፁም አይቀርም 👉 12ተኛ ክፍል ተማሪ ለሆኑ በ ሙሉ ይሄን መልክት share በ ማረግ ወደ መርሐ ግብሩ ጋብዙልን 👉ከ12ተኛ ክፍል በ ተጨማሪ ሌሎች በ ሌሎች የ ክፍል ደረጃ የምትገኙ ተማሪዎች መገኘት የምትችሉ መሆኑን ለ መግለፅ እንወዳለን ። 👉ሰዓት ይከበር🙏 #መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ እና ጥምር ግቢ ጉባኤ በ ጋራ የተዘጋጀ
Показати все...
👍 1
መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ ካዘጋጃቸው መርሐ ግብራት አይመደብምAnonymous voting
  • ሀ.የ ገና ልዩ መርሐ ግብር
  • ለ. የ ስግደት መርሐ ግብር
  • ሐ.ንሰሃ እና ምክር መረወሐ ግብር
  • መ. መልሱ የለም
0 votes
8.በአንተ ታምኛለሁ እና አቤቱ አምላኬ አንተ ስማኝ?! ሀ.መዝሙረኛው ዳዊት ለ.ጠቢቡ ሰሎሞን ሐ.ንጉሥ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት መ.ሀ እና ሐ መልስናቸውAnonymous voting
  • ሀ.መዝሙረኛው ዳዊት
  • ለ.ጠቢቡ ሰለሞን
  • ሐ. ንጉስ ልበ አምላክ ዳዊት
  • መ.ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
0 votes
4.በ መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ መጋቢት 15 የተዘጋጀው ጉዞ የት ነበር?Anonymous voting
  • ሀ. ቤዛዊት ማርያም
  • ለ. አዲስ ዓለም ማርያም
  • ሐ. ቦሌ ቡልቡላ ተክለ ሐይማኖት ወ ቅድስት አርሴማ የ እናቶች ገዳም
  • መ.ቦሌ አራብሳ ዋሻ ጊዮርጊስ ወ ተክለ ሐይማኖት ገዳም
0 votes
👏 1
በ መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ የተዘጋጀ ጥያቄ 3.እኔስ ከዚህ አለም ልለይ በክርስቶስም ዘንድ ልኖር እወዳለሁ ይልቁንም ይኽ ለእኔ ይሻለኛል ይበልጥብኛልም ያለው ቅዱስ ሐዋርያ ማነው?!Anonymous voting
  • ሀ. ቅዱስ ዼጥሮስ
  • ለ.ሐዋሪያው ቶማስ
  • ሐ.ቅዱስ ሀዋሪያ ዻውሎስ
  • መ.ቅዱስ ሀዋሪያ ፊሊፖስ
0 votes
👍 2
መድኃኔዓለም ግቢ ጉባኤ መደበኛ የ አጋፔ መርሐ ግብሩን ምን ቀን ያካሂዳል?Anonymous voting
  • ሀ. ማክሰኞ
  • ለ.ዕረቡ
  • ሐ. ሀሙስ
  • መ.አርብ
0 votes
2.ቅዱስ ጳውሎስ የተወለደው የት ከተማ ነው?Anonymous voting
  • ሀ.ጠርሴስ
  • ለ.ግሪክ
  • ሐ.አካ
  • መ.ቤርያ
0 votes
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.