cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟

✝️ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር፡✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿     https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ @mahtebezetewahdo https://t.me/maedot_orthodox_group

Більше
Рекламні дописи
58 336
Підписники
+46624 години
+2 6127 днів
+9 87630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
​​​​✝️🌹እንኳን ለበዓለ ዸራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) በሰላም አደረሳችሁ ➡️ በዓለ ጰራቅሊጦስ (መንፈሰ ጽቅድ) ከዚሕ በፊት እንደተመለከትነው የጌታችን ዓበይት በዓላቱ 2 ጊዜ (ማለትም ጥንተ በዓልና የቀመር በዓል ተብለው) ይከበራሉ:: ዛሬም ከ➊➒➐➏ ዓመታት በፊት አምላካችን መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ መውረዱን እናስባለን:: ➡️ ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቸር አምላክ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል ከልዑል ማዕርጉ ወርዶ: በማሕጸነ ድንግል ተጸንሶ: በኅቱም ድንግልና ተወልዶ: ከኃጢአት በቀር በግዕዘ ሕጻናት አድጐ: በ30 ዘመኑ ተጠምቆ: ቅድስት ሕግ ወንጌልን አስተምሮ: በፈቃዱ ሙቶ: በባሕርይ ስልጣኑ ተነስቶ: በአርባኛው ቀን ያርጋል:: ➡️ ታዲያ ደቀ መዛሙርቱን የቅዱስ መንፈሱን ጸጋ ተስፋ እንዲያደርጉ ነግሯቸው ነበርና በተነሳ በ50ኛው ቀን: በዐረገ በ10 ቀን ተስፋውን ፈጸመላቸው:: ➡️ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ እንድትይዝ በአንድ ላይ ሰብስባ ለክብረ መንፈስ ቅዱስ አብቅታቸዋለች:: 120ው ቤተሰብ ከጌታችን እናት ጋር ሲጸልዩ መንፈስ ቅዱስ በአውሎ ንፋስ አርአያ ወርዶ በአምሳለ እሳት አደረባቸው:: ➡️ ቅዱሳን ሐዋርያት ፈሪዎች የነበሩ ደፋሮች: አሮጌ ሕሊና የነበራቸው ሐዲሶች ሆኑ:: በአዕምሮ ጐለመሱ: ቁዋንቁዋ ተናገሩ: ምሥጢርም ተረጐሙ:: በቅጽበትም ብሉይ ከሐዲስ በልቡናቸው ውስጥ ተሞላ:: ➡️ ሐዋርያቱ ቅዱስ መንፈስን ተቀብለው ዓለምን በወንጌል ዕርፈ መስቀል አርሰዋል:: አልጫውን ዓለም ጨው ሆነው አጣፍጠዋል:: ሳይሳሱም አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተዋል:: "ኪያሁ መንፈሰ ነሢኦሙ ለለአሐዱ: ሐዋርያት ለሰቢክ አሕጉራተ ዓለም ዖዱ: ሰማዕትኒ ለሕማም ነገዱ::" እንዳለ ደራሲ:: ✝በዚህ ቀን 2 ነገሮች በትኩረት ይነገራሉ:- ➡️ 1."የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክነት:-" ✝እርሱ ከአብ የሠረጸ: ቅድመ ዓለም የነበረ: በባሕርይ ስልጣኑ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል የሆነ: የራሱ ፍጹም አካል ያለው ፍጹም አምላካችን ነውና:: ➡️ 2."ቅድስት ቤተ ክርስቲያን:-" ✝ አብ ያሰባት: ወልድ በደሙ የቀደሳት: መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያጸናት የክርስቲያኖች አማናዊት አንድነት: አንድም ቤት ናትና:: ዛሬ በጉባዔ ተመስርታለች:: ✝ የመንፈስ ቅዱስ ቸርነቱ፤ ምሕረቱ፤ ጸጋው ይደርብን፡፡ ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ልዑል!
10Loading...
02
❣️ጥያቄ ✞✞✞ ----------------------- ➪ የህግ ሁሉ ፍጻሜ............ ነው ? ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
40Loading...
03
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን የምንጠቀመው በራሳችን መልካም ተግባር፤ የምንወቀሰውም በራሳችን መጥፎ ድርጊት መኾኑን ተረድተን ይኼ የቄሶች፤ ይኼ የመነኰሳት ነው የሚል ሰበብ ሳንፈጥር ዅላችንም በአንድነት ብንጾማቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ የምናገኘው ጸጋና ሀብት ይበዛልናልና ራሳችንን ለጾም እናዘጋጅ፡፡ መልካም ምሽት 💓
83711Loading...
04
🥀ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት ==========🌺=========== 🌺በዓለ ጰራቅሊጦስን ተከትለው ሁለት ዐበይት አጽዋማት ይጀመራሉ፡፡ እነዚህም ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት [ረቡዕና ዓርብ] ሲኾኑ፣ ቍጥራቸውም ከሰባቱ አጽዋማት ነው፡፡ ➡️ጾመ ሐዋርያት ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው በመላው ዓለም ተዘዋውረው ወንጌልን ከመስበካቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ ➡️ጾመ ድኅነት ደግሞ ስያሜው እንደሚያመለክተው [‹የመዳን ጾም›] ማለት ሲኾን፣ ይህም በብሉይ ኪዳኑ አጽዋማት በጾመ አስቴር እና በጾመ ዮዲት የተተካ የሐዲስ ኪዳን ጾም ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን በሐማ ምክንያት በእስራኤል ላይ ታውጆ የነበረው ሞት በጾመ አስቴር እንደ ተሻረ ዅሉ፣ በሐዲስ ኪዳንም በዕለተ ረቡዕ በጌታችን ላይ በተፈጸመው ምክር የሰይጣን ሴራ ፈርሷልና በጾመ አስቴር ምትክ ረቡዕን እንጾማለን፡፡ 🌺ጾመ ሐዋርያትና ጾመ ድኅነት እንደ ጾመ ነነዌና ዐቢይ ጾም የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ቀመርን ተከትለው የሚመጡ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል የሚመደቡ የጾም ጊዜያት ናቸው፡፡ የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ (መፈጸሚያ) የቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በዓለ ዕረፍት (ሐምሌ ፭ ቀን) ሲኾን፣ ጾመ ድኅነት ግን ከበዓለ ኀምሳ በስተቀር ዓመቱን ሙሉ የሚጾም ጾም በመኾኑ ፋሲካው በዓለ ትንሣኤ ነው፡፡ ➦ ጾመ ሐዋርያት ሰኔ 17 ➦ጾመ ድኅነት [ ረቡዕና አርብ ] ደግሞ [ ሰኔ 19 ቀን ይጀምራሉ፡፡ አምላከ አበው ነቢያት በጾሙ ከሚገኘው ጸጋ በረከት አይለየን፡፡ ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
1 64027Loading...
05
እንኳን አደረሳችኹ::
1 9428Loading...
06
እንኳን አደረሳችኹ::
10Loading...
07
🌸 ሰንበተ ክርስትያን 🌸 በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ ሰናይ ዕለተ ሰንበት 💝
1 35420Loading...
08

09
የተረጋገጠ የ Draw ትኬት በቀላሉ ከእኛ ጋር ያገኛሉ አስገራሚ ድል አስገራሚ ገንዘብ ያገኙበታል ይቀላቀላል 100% የተረጋገጠ ትኬት አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 👇
1330Loading...
10
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
800Loading...
11
✝ በዚህች ቀን (ሰኔ ፲፮) " ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ። የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ። እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ። ✝️ በአባቱም በሄሮድስ ፈንታ አርኬላዎስ በይሁዳ እንደ ነገሠ በሰማ ጊዜ፥ ወደዚያ መሄድን ፈራ፤ በሕልምም ተረድቶ ወደ ገሊላ አገር ሄደ:: በነቢያት 'ናዝራዊ ይባላል' የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ።" (የማቴዎስ ወንጌል 2:19) ✝ ተዝካረ ሚጠታ ለእምነ ማርያም ድንግል፤ በከመ አብሠራ መልአክ ፍሡሐ ገጽ ገብርኤል፤ ባሕታውያን ክቡራን እለ ውስተ ኲሉ ደወል፤ ወእምኔሆሙ አሐዱ አቡናፍር ብእሴ ኃይል! ✝ እንኳን አደረሰን ! ✝️ ከጻማ ንግደታ በረከት ይክፈለን:: ምንጭ:- ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር
2 55017Loading...
12

13
1GB ስንት MB ነው?
830Loading...
14
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
1240Loading...
15
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
1800Loading...
16
ተማሪ ነህ 🤗
600Loading...
17
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
890Loading...
18
Media files
1060Loading...
19
1GB ስንት MB ነው?
430Loading...
20
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
880Loading...
21
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
870Loading...
22
5+5×5-5 = ?
610Loading...
23
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
1310Loading...
24
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
840Loading...
25
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
770Loading...
26
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
880Loading...
27
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
780Loading...
28
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
570Loading...
29
❶➏ ኪዳነምህረት እናቴ ❣️ ...................................... ዝክርሽን ዘክሮ ስምሽን የጠራ በነፍስም በስጋ የለበት መከራ ኪዳነ ምህረት እናቴ ❣️ 🌹❤️🌹.................. ❶➏🕯
3 04314Loading...
30
❶➏ ኪዳነምህረት እናቴ ❣️ ...................................... ዝክርሽን ዘክሮ ስምሽን የጠራ በነፍስም በስጋ የለበት መከራ ኪዳነ ምህረት እናቴ ❣️ 🌹❤️🌹.................. ❶➏🕯
10Loading...
31
❶➏ ኪዳነምህረት እናቴ ❣️ ....................................... ዝክርሽን ዘክሮ ስምሽን የጠራ በነፍስም በስጋ የለበት መከራ ኪዳነ ምህረት እናቴ ❣️ 🌹❤️🌹.................. ❶➏🕯
10Loading...
32

33
✞ ኪዳነ ምሕረት ✞ ኪዳነምህረት የእረፍቴ እናት ሰላም ሆነ ባንቺ አማላጅነት ንጽህት ድንኳን በእምነት ያጌጥኩብሽ ሰላም ሆነ በአማኑኤል ልጅሽ (፪)  የብርሃን ዝናር ባይኖረኝም በንጉሥ ፊት ተሸልሜ ብቆም በልጅሽ ነው ውበቴ ማማሩ በምልጃሽ ነው ስሜ መቀየሩ በልቤ ላይ ተነበበ ልጅሽ አሁን ስሜ ተጠርቷል በልጅሽ ከታች በምድር እስከ ሰማይ ደረስ ድርሻዬ ነው ስምሽን ማወደስ(፪) አዝ= = = = = የከበረ ሆነሽ ንግግሬ ቅኔ አነሳሁ ለስምሽ ዘምሬ እንደ ዝግባ ከፍ ብዬ ብታይ ወጥቶልኝ ነው በሰማይሽ ፀሐይ ስለ ምልጃሽ ዘይቱ ፈሰሰ አንቺን ይዤ ሙሽራው ደረሰ ቀንዲሌ ነሽ ድንግል አዛኝቱ በልጅሽ ነው የነፍሴ ጽናቱ(፪) አዝ= = = = = ከኤልያብ ቢደምቅ ደም ግባቴ ማን ሊመርጠኝ ያለአንቺ እናቴ ተዋብኩብሽ ገጼ በአንቺ አበራ አንደበቴ ስምሽን ሲጠራ እንደ ሙሴ እንደ አሮን በትር ማምለጫዬ ከፈርዖን ቀንበር ከእንግዲህማ እኔ እንዴት አዝናለሁ አማላጄ አንቺን ይዤሻለሁ(፪) መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
2 19143Loading...
34

35
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
1060Loading...
36
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
470Loading...
37
​​​​✝️🌹ሰኔ (16)እንኳን ለበዓለ ዸራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) በሰላም አደረሳችሁ ➡️ በዓለ ጰራቅሊጦስ (መንፈሰ ጽቅድ) ከዚሕ በፊት እንደተመለከትነው የጌታችን ዓበይት በዓላቱ 2 ጊዜ (ማለትም ጥንተ በዓልና የቀመር በዓል ተብለው) ይከበራሉ:: ዛሬም ከ➊➒➐➏ ዓመታት በፊት አምላካችን መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ መውረዱን እናስባለን:: ➡️ ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቸር አምላክ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል ከልዑል ማዕርጉ ወርዶ: በማሕጸነ ድንግል ተጸንሶ: በኅቱም ድንግልና ተወልዶ: ከኃጢአት በቀር በግዕዘ ሕጻናት አድጐ: በ30 ዘመኑ ተጠምቆ: ቅድስት ሕግ ወንጌልን አስተምሮ: በፈቃዱ ሙቶ: በባሕርይ ስልጣኑ ተነስቶ: በአርባኛው ቀን ያርጋል:: ➡️ ታዲያ ደቀ መዛሙርቱን የቅዱስ መንፈሱን ጸጋ ተስፋ እንዲያደርጉ ነግሯቸው ነበርና በተነሳ በ50ኛው ቀን: በዐረገ በ10 ቀን ተስፋውን ፈጸመላቸው:: ➡️ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ እንድትይዝ በአንድ ላይ ሰብስባ ለክብረ መንፈስ ቅዱስ አብቅታቸዋለች:: 120ው ቤተሰብ ከጌታችን እናት ጋር ሲጸልዩ መንፈስ ቅዱስ በአውሎ ንፋስ አርአያ ወርዶ በአምሳለ እሳት አደረባቸው:: ➡️ ቅዱሳን ሐዋርያት ፈሪዎች የነበሩ ደፋሮች: አሮጌ ሕሊና የነበራቸው ሐዲሶች ሆኑ:: በአዕምሮ ጐለመሱ: ቁዋንቁዋ ተናገሩ: ምሥጢርም ተረጐሙ:: በቅጽበትም ብሉይ ከሐዲስ በልቡናቸው ውስጥ ተሞላ:: ➡️ ሐዋርያቱ ቅዱስ መንፈስን ተቀብለው ዓለምን በወንጌል ዕርፈ መስቀል አርሰዋል:: አልጫውን ዓለም ጨው ሆነው አጣፍጠዋል:: ሳይሳሱም አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተዋል:: "ኪያሁ መንፈሰ ነሢኦሙ ለለአሐዱ: ሐዋርያት ለሰቢክ አሕጉራተ ዓለም ዖዱ: ሰማዕትኒ ለሕማም ነገዱ::" እንዳለ ደራሲ:: ✝በዚህ ቀን 2 ነገሮች በትኩረት ይነገራሉ:- ➡️ 1."የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክነት:-" ✝እርሱ ከአብ የሠረጸ: ቅድመ ዓለም የነበረ: በባሕርይ ስልጣኑ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል የሆነ: የራሱ ፍጹም አካል ያለው ፍጹም አምላካችን ነውና:: ➡️ 2."ቅድስት ቤተ ክርስቲያን:-" ✝ አብ ያሰባት: ወልድ በደሙ የቀደሳት: መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያጸናት የክርስቲያኖች አማናዊት አንድነት: አንድም ቤት ናትና:: ዛሬ በጉባዔ ተመስርታለች:: ✝ የመንፈስ ቅዱስ ቸርነቱ፤ ምሕረቱ፤ ጸጋው ይደርብን፡፡ ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ልዑል!
3 54751Loading...
38

39

40
1GB ስንት MB ነው?
540Loading...
​​​​✝️🌹እንኳን ለበዓለ ዸራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) በሰላም አደረሳችሁ ➡️ በዓለ ጰራቅሊጦስ (መንፈሰ ጽቅድ) ከዚሕ በፊት እንደተመለከትነው የጌታችን ዓበይት በዓላቱ 2 ጊዜ (ማለትም ጥንተ በዓልና የቀመር በዓል ተብለው) ይከበራሉ:: ዛሬም ከ➊➒➐➏ ዓመታት በፊት አምላካችን መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ መውረዱን እናስባለን:: ➡️ ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቸር አምላክ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል ከልዑል ማዕርጉ ወርዶ: በማሕጸነ ድንግል ተጸንሶ: በኅቱም ድንግልና ተወልዶ: ከኃጢአት በቀር በግዕዘ ሕጻናት አድጐ: በ30 ዘመኑ ተጠምቆ: ቅድስት ሕግ ወንጌልን አስተምሮ: በፈቃዱ ሙቶ: በባሕርይ ስልጣኑ ተነስቶ: በአርባኛው ቀን ያርጋል:: ➡️ ታዲያ ደቀ መዛሙርቱን የቅዱስ መንፈሱን ጸጋ ተስፋ እንዲያደርጉ ነግሯቸው ነበርና በተነሳ በ50ኛው ቀን: በዐረገ በ10 ቀን ተስፋውን ፈጸመላቸው:: ➡️ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ እንድትይዝ በአንድ ላይ ሰብስባ ለክብረ መንፈስ ቅዱስ አብቅታቸዋለች:: 120ው ቤተሰብ ከጌታችን እናት ጋር ሲጸልዩ መንፈስ ቅዱስ በአውሎ ንፋስ አርአያ ወርዶ በአምሳለ እሳት አደረባቸው:: ➡️ ቅዱሳን ሐዋርያት ፈሪዎች የነበሩ ደፋሮች: አሮጌ ሕሊና የነበራቸው ሐዲሶች ሆኑ:: በአዕምሮ ጐለመሱ: ቁዋንቁዋ ተናገሩ: ምሥጢርም ተረጐሙ:: በቅጽበትም ብሉይ ከሐዲስ በልቡናቸው ውስጥ ተሞላ:: ➡️ ሐዋርያቱ ቅዱስ መንፈስን ተቀብለው ዓለምን በወንጌል ዕርፈ መስቀል አርሰዋል:: አልጫውን ዓለም ጨው ሆነው አጣፍጠዋል:: ሳይሳሱም አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተዋል:: "ኪያሁ መንፈሰ ነሢኦሙ ለለአሐዱ: ሐዋርያት ለሰቢክ አሕጉራተ ዓለም ዖዱ: ሰማዕትኒ ለሕማም ነገዱ::" እንዳለ ደራሲ:: ✝በዚህ ቀን 2 ነገሮች በትኩረት ይነገራሉ:- ➡️ 1."የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክነት:-" ✝እርሱ ከአብ የሠረጸ: ቅድመ ዓለም የነበረ: በባሕርይ ስልጣኑ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል የሆነ: የራሱ ፍጹም አካል ያለው ፍጹም አምላካችን ነውና:: ➡️ 2."ቅድስት ቤተ ክርስቲያን:-" ✝ አብ ያሰባት: ወልድ በደሙ የቀደሳት: መንፈስ ቅዱስ በጸጋው ያጸናት የክርስቲያኖች አማናዊት አንድነት: አንድም ቤት ናትና:: ዛሬ በጉባዔ ተመስርታለች:: ✝ የመንፈስ ቅዱስ ቸርነቱ፤ ምሕረቱ፤ ጸጋው ይደርብን፡፡ ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ልዑል!
Показати все...

እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን የምንጠቀመው በራሳችን መልካም ተግባር፤ የምንወቀሰውም በራሳችን መጥፎ ድርጊት መኾኑን ተረድተን ይኼ የቄሶች፤ ይኼ የመነኰሳት ነው የሚል ሰበብ ሳንፈጥር ዅላችንም በአንድነት ብንጾማቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ የምናገኘው ጸጋና ሀብት ይበዛልናልና ራሳችንን ለጾም እናዘጋጅ፡፡ መልካም ምሽት 💓
Показати все...
🙏 28🥰 23 5👍 3🏆 3👌 2💯 2🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥀ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት ==========🌺===========
🌺በዓለ ጰራቅሊጦስን ተከትለው ሁለት ዐበይት አጽዋማት ይጀመራሉ፡፡ እነዚህም ጾመ ሐዋርያት እና ጾመ ድኅነት [ረቡዕና ዓርብ] ሲኾኑ፣ ቍጥራቸውም ከሰባቱ አጽዋማት ነው፡፡
➡️ጾመ ሐዋርያት ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው በመላው ዓለም ተዘዋውረው ወንጌልን ከመስበካቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡
➡️ጾመ ድኅነት ደግሞ ስያሜው እንደሚያመለክተው [‹የመዳን ጾም›] ማለት ሲኾን፣ ይህም በብሉይ ኪዳኑ አጽዋማት በጾመ አስቴር እና በጾመ ዮዲት የተተካ የሐዲስ ኪዳን ጾም ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን በሐማ ምክንያት በእስራኤል ላይ ታውጆ የነበረው ሞት በጾመ አስቴር እንደ ተሻረ ዅሉ፣ በሐዲስ ኪዳንም በዕለተ ረቡዕ በጌታችን ላይ በተፈጸመው ምክር የሰይጣን ሴራ ፈርሷልና በጾመ አስቴር ምትክ ረቡዕን እንጾማለን፡፡
🌺ጾመ ሐዋርያትና ጾመ ድኅነት እንደ ጾመ ነነዌና ዐቢይ ጾም የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ቀመርን ተከትለው የሚመጡ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል የሚመደቡ የጾም ጊዜያት ናቸው፡፡ የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ (መፈጸሚያ) የቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በዓለ ዕረፍት (ሐምሌ ፭ ቀን) ሲኾን፣ ጾመ ድኅነት ግን ከበዓለ ኀምሳ በስተቀር ዓመቱን ሙሉ የሚጾም ጾም በመኾኑ ፋሲካው በዓለ ትንሣኤ ነው፡፡
➦ ጾመ ሐዋርያት ሰኔ 17 ➦ጾመ ድኅነት [ ረቡዕና አርብ ] ደግሞ [ ሰኔ 19 ቀን ይጀምራሉ፡፡ አምላከ አበው ነቢያት በጾሙ ከሚገኘው ጸጋ በረከት አይለየን፡፡ ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
Показати все...
17🕊 9🙏 7👍 4❤‍🔥 2🥰 2🔥 1🤩 1😍 1😘 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን አደረሳችኹ::
Показати все...
🥰 40🙏 20👍 4❤‍🔥 3👏 3😘 3🤩 2🕊 2🤗 2🎉 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን አደረሳችኹ::
Показати все...
🌸 ሰንበተ ክርስትያን 🌸 በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ ሰናይ ዕለተ ሰንበት 💝
Показати все...
ሰንበተ ክርስቲያን .mp33.13 MB
🕊 6 5👍 3🥰 3❤‍🔥 2👏 2🤩 1😘 1
💚 ሼር 💚
🌸 ሰንበተ ክርስትያን 🌸 በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ ሰናይ ዕለተ ሰንበት 💝
Показати все...
ሰንበተ ክርስቲያን .mp33.13 MB
💚 ሼር 💚
የተረጋገጠ የ Draw ትኬት በቀላሉ ከእኛ ጋር ያገኛሉ አስገራሚ ድል አስገራሚ ገንዘብ ያገኙበታል ይቀላቀላል 100% የተረጋገጠ ትኬት አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 👇
Показати все...
JOIN
የተረጋገጠ ትኬት
Фото недоступнеДивитись в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Показати все...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
Авторизуйтеся та отримайте доступ до детальної інформації

Ми відкриємо вам ці скарби після авторизації. Обіцяємо, це швидко!