cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

poetry_abeselom

ግጥም እያዳመጡ እና አደያነበቡ ዘና ማለት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይህን ቻናል join ያድርጉ 👇👇👇👇👇 @Poem_Of_Abeselom በመቀጠልም ሀሳብና አስተያየት ክላችሁ ወይም ግጥም ማሰራት ከፈለጋችሁ በዚህ የውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ 👇👇👇 @Abeselom_a I trust followers & trust me all subscribers Its good loyalty🙏🙏

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#እህት_አለም# እቴዋ ሳልነግርሽ ከጎኔ አለመኖርሽን ፤ ጫወታ እና ሳቅሽ ሁሉም መሄዱን፤ ተረዳኝ መሰለኝ በእጅጉ ማዘኔን፤ ሰማዩ ደምኗል አልደመቀም እስካሁን። የተጓዝንባቸው መንገዶችም ሁሉ፤ ዛፍ ቅርንጫፉም አእዋፉም በሙሉ፤ ብቻ የሚጠሩሽ ስምሽን ሚያነሱ አጠገቤም እንደሆንሽ ያስመስላሉ። ጓዴ አብሯደጌ ሀዘንና ደስታውን፤ ችግርና ድሎትን ብርድና ሙቀቱን። ጫወታና ቧልቱን ለቅሶ ሳቁንም፤ ካንቺ ማሳለፌን መቼም አልዘነጋም። እታለም ልበልሽ አሁን አሁን ሳስብሽ፤ አንቺ ማለት እኮ ለኔ በጣም ለዩ ሴት ነሽ። አምናለው ያ ቀን ይመጣል ተመልሶ፤ እንዲሁ በዋዛ አይቀርም እንባዬን አርሶ። ያሳለፍነውም ሁሉ ፈፅሞ አይረሳም፤ ዛሬም በልቤ ውስጥ አለሽ አትጠፊም፤ እህትነትን ሳስብ አስብሻለው ሁሌም። እንደዛሬው ተለያይተን ተጠፋፍተን አንቀርም፤ ዳግም አንድ ላይ ሁሉን እናያለን ካንቺ ጋር #እህትአለም። by👉 ab
Показати все...
Thank you all 1k views 🙏🙏
Показати все...
Repost from poetry_abeselom
#እህት_አለም# እቴዋ ሳልነግርሽ ከጎኔ አለመኖርሽን ፤ ጫወታ እና ሳቅሽ ሁሉም መሄዱን፤ ተረዳኝ መሰለኝ በእጅጉ ማዘኔን፤ ሰማዩ ደምኗል አልደመቀም እስካሁን። የተጓዝንባቸው መንገዶችም ሁሉ፤ ዛፍ ቅርንጫፉም አእዋፉም በሙሉ፤ ብቻ የሚጠሩሽ ስምሽን ሚያነሱ አጠገቤም እንደሆንሽ ያስመስላሉ። ጓዴ አብሯደጌ ሀዘንና ደስታውን፤ ችግርና ድሎትን ብርድና ሙቀቱን። ጫወታና ቧልቱን ለቅሶ ሳቁንም፤ ካንቺ ማሳለፌን መቼም አልዘነጋም። እታለም ልበልሽ አሁን አሁን ሳስብሽ፤ አንቺ ማለት እኮ ለኔ በጣም ለዩ ሴት ነሽ። አምናለው ያ ቀን ይመጣል ተመልሶ፤ እንዲሁ በዋዛ አይቀርም እንባዬን አርሶ። ያሳለፍነውም ሁሉ ፈፅሞ አይረሳም፤ ዛሬም በልቤ ውስጥ አለሽ አትጠፊም፤ እህትነትን ሳስብ አስብሻለው ሁሌም። እንደዛሬው ተለያይተን ተጠፋፍተን አንቀርም፤ ዳግም አንድ ላይ ሁሉን እናያለን ካንቺ ጋር #እህትአለም። To S.H.❤ by👉 @abeselom_a Join us 👇👇 @poem_of_abeselom
Показати все...
#እህት_አለም# እቴዋ ሳልነግርሽ ከጎኔ አለመኖርሽን ፤ ጫወታ እና ሳቅሽ ሁሉም መሄዱን፤ ተረዳኝ መሰለኝ በእጅጉ ማዘኔን፤ ሰማዩ ደምኗል አልደመቀም እስካሁን። የተጓዝንባቸው መንገዶችም ሁሉ፤ ዛፍ ቅርንጫፉም አእዋፉም በሙሉ፤ ብቻ የሚጠሩሽ ስምሽን ሚያነሱ አጠገቤም እንደሆንሽ ያስመስላሉ። ጓዴ አብሯደጌ ሀዘንና ደስታውን፤ ችግርና ድሎትን ብርድና ሙቀቱን። ጫወታና ቧልቱን ለቅሶ ሳቁንም፤ ካንቺ ማሳለፌን መቼም አልዘነጋም። እታለም ልበልሽ አሁን አሁን ሳስብሽ፤ አንቺ ማለት እኮ ለኔ በጣም ለዩ ሴት ነሽ። አምናለው ያ ቀን ይመጣል ተመልሶ፤ እንዲሁ በዋዛ አይቀርም እንባዬን አርሶ። ያሳለፍነውም ሁሉ ፈፅሞ አይረሳም፤ ዛሬም በልቤ ውስጥ አለሽ አትጠፊም፤ እህትነትን ሳስብ አስብሻለው ሁሌም። እንደዛሬው ተለያይተን ተጠፋፍተን አንቀርም፤ ዳግም አንድ ላይ ሁሉን እናያለን ካንቺ ጋር #እህትአለም። To S.H.❤ by👉 @abeselom_a Join us 👇👇 @poem_of_abeselom
Показати все...
የከፍታ ማማ ላይ ስትደርስ ወደዛ እንድትወጣ የረዳህን ለማየት ወደታች ተመልከት… አላህ ፅናቱን እንዲሰጥህ ደግሞ ወደ ሰማይ ማየትን አብዛ ። ሰናይ አዳር all🙏
Показати все...
👍
ጥሩ መሆን ከፊሎች እንደሚያስቡትሞኝነት አይደለችም ነገር ግን ጥሩነትሞኞች ያጧት ትልቅ ፀጋናት! መልካም አዳር🙏
Показати все...
👍
#የተጋበዝከውን_ሁሉ_አታግበስብስ የሆነ ሰው በምክንያትም ይሁን ያለ ምክንያት ሊያበሳጭህ ወይም ሊያናድድህ ቢጀምር ልክ በዚያ ቅፅበት የተቀበልከውን ነገር በአይነት መመለስ እንደማይገባህ አስታውስ፡፡ ምክንያቱም ላናደደህ ሰው እንደዚያው አይነት ምላሽ ስትሰጥ ወደ ሰውዬው ሃሳብ ተወሰድክ ማለት ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው ሲያበሳጭህ ተረጋግተህ እና ራስህን ተቆጣጥረህ እሱ እንዳደረገው አይነት ምላሽ ከመስጠት ከተቆጠብክ የሰውነቶችህን አካላት ሁሉ በመደበኛ ስራቸው ላይ ሳይረበሹ እንዲቆዩ ማድረግ ትችላለህ፡፡ ይህም በምክንያት እንድትመራ የሚያስችልህ የዘወትር ተፈጥሮህ ነው፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜ ሌሎች ባቀረቡልህ ግብዣ በመወሰድ ራስህን በሌሎች ቁጥጥር ስር ላለማዋል ተጠንቀቅ፡፡ ይልቁንም ግብዣውን አንተ ለማድረግ ሞክር፡፡ ሰዎች ብዙም በማያውቋቸው መሳሪያዎች አማካኝነት የመጋበዙን ቅድሚያ ውሰድ፡፡ ያን ጊዜ ሌሎችን የምትቆጣጠረው አንተ ትሆናለህ፡፡ ሁሉም ነገር የሚስበው የሚመስለውን ነው፡፡ ይህ መቼም የማይካድ ሃቅ ነው፡፡ * * * * ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @abeselom_a መልካም ምሽት 🙏🥰
Показати все...
👍
"ወዳጄ አየሩን ከሚቀዝፉ መጥቀው ከሚበሩ ከንስሮች ጋር መዋል እየቻልክ ለምን ብለህ አፈር ከሚያቦኑ መሬት ከሚጭሩ ድንቢጦች ጋር ትውላለህ? ግርማው አስደሳች ከኾነው ከአንበሳ ጋር መዋል እየቻልክ ጭቃ ውስጥ ከሚርመጠመጥ አሣማ ጋርስ መዋል ምን ይጠቅምሃል?" for @abeselom_a ሰናይ ምሽት 🙏❤
Показати все...
👍
#ሰውየው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃውን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው "የምንወዳቸውንና የምናከብራቸውን ጎረቤቶቻችንን #አብረውን እንዲበሉ ሄደህ ጥራቸው ።” #ልጁ ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ “እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን!" ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎቹ የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነው ቀሩ ። የመጡ ሁሉ ግን በሉ ጠጡ ። #ባየው ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ "የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቼአቸው አላውቅም ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችንና የሥራ ባልደረቦቻችን የት አሉ?" #ልጁም "ከቤታቸው ወጥተው የመጡት ሰዎች ቤታችን ላይ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት ጩኸት ሰምተው ሊረዱን እንጂ በቤታችን የተዘጋጀውን ፓርቲ ሊካፈሉ አይደለም ። ግብዣችንና እንግዳ ተቀባይነታችን የሚገባው ለእነዚህ ዓይነቶቹ ነው" አለ ። #ሁሉም የምትወዷቸውና የምታከብሯቸው ሰዎች እውነተኛ ወዳጆቻችሁ ላይሆኑ ይችላሉ ። እውነተኛ ወዳጅ ማለት በተቸገራችሁና የእነርሱ ድጋፍ በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ፈጥነው ከጎንዎ የሚገኙ ናቸው ። ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ስለእርስዎ የሚጨነቁትን እውነተኛ ሰዎች ለማወቅ ጥረት ያድርጉ ። ሰናይ አዳር 🙏🙏🙏🙏
Показати все...
👍
#እኛም ኮራን በናንተ #ጆሲ 'ሀይማኖት ግርማ 'ጌዲዮን ' ያሬድ ነጉ 'ጂ መሳይ ከበደ ክብር ለአትሌቶቻችን 🙏🙏 @poem_of_abeselom
Показати все...
እኛም ኮራን በናንተ .mp35.59 MB