ፍቅርን💕 በ ሙዚቃ🎶💘
Yaloten comment Bazi yelakulen👉@lulerhiro Bazi channel. No debert no mafzazi just feta🎶😍🎶💯
Більше200
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
1⃣ዛሬን ኑረው አሁን ስራ በቃ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ
2⃣ማንም ከህልም እንዲያጨናግፍህ አትፍቀድረለት አስታውስ ማንም
3⃣ ትንሽ ህልም ሳይሆን ትልቅ ህልም ይኑርህ
አንተ በሌለህበት የተወራህብህን ብትሰማ ኖሮ
ከሰዎች ጋር ዝም ብለህ መገልፈጥህን ታቆም ነበር
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
BRO ለአንድ ሴት ብለህ ከምታለቅስ
ሂድና መቼም የማትተውክን እናትህን አስደስት
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
ሁሌም ቢሆን ጀግና ማለት አሸናፊ መሆን ብቻ አደለም
ጀግና ማለት ሁሌም ተፈላጊና ተስፋ የማይቆርጥ ማለት ነው
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤