cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢብን ሙዘሚል

የሸምስ ኢብን ሙዘሚል የግጥም ቻናል

Більше
Рекламні дописи
1 477
Підписники
-224 години
+97 днів
-1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቆዳህ ተኮማትሮ  ፀጉርህ ከሸበተ ጉልበትህ ተዳክሞ  መሮጥ ከሰሰተ ምኞት አብቅታለች  ሳታልቅ አቁማለች ተሰናብታህ ልቴድ  ከፈኗ ለብሳለች!! ብቻህ መሄድህ ነው  ትተህ ዘመድ ወዳጅ ለማይቀረው ጉዞ   በ ቀ ረ ው ተዘጋጅ!! [H.K] https://t.me/hamdquante
Показати все...
👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 11
የዘር ማቅ አንለብስም
Показати все...
👍 4
📌 እኔ እና መንሀጄ📌           ~ እንለያያለን እኔ እና መንሀጁ፡ ብዙ ችግር አለኝ ምሣሌ እኔ ልጁ፡ መንሀጁ ግን፤ እውነትን ብቻ ነው የጨበጠው በጁ፡ ___ እናም እባካችሁ አሏህን ፍሩና፡ በአንድ አታውግዙን ውቀሱኝ ለዩና፡ አዎን…… ‼ ፅዱ አዕምሮ ላለው አስተውሎ ለሚያይ፡ እኔ እና መንሀጄ ስለምንለያይ፡ ስህተት ሰርቼ እኔን ስትወቅሱ፡ ከኔ የፀዳ ነው መንሀጄን አታንሱ፡ በአሏህ በአሏህ እኔኑ ውቀሱኝ፡ ውጉኝ በጦራችሁ ብቻየን ክሰሱኝ፡ ግን…………‼ መንሀጄ ከህይወቴ ስለሚበልጥብኝ፡ በአሏህ በአሏህ እርሱን አትንኩብኝ፡ እኔ እንደ ሰውነት የስህተት ማንነት፡ እርሱ ደግሞ ከአሏህ የተሰጠኝ እውነት፡ ነውና የመንሀጄ ከአለማት ጌታ ከላይ የወረደ፡ ከርካሽ ራዕይ ከናንተ አዕምሮ ስር መቼ ተወለደ፡ እናንተ ሰዎች……‼ ____ እኔኑ ስደቡኝ ጥንብ እርኩሴን አውጡት፡ ከጣማችሁ ደሜን አፍሱና ጠጡት፡ ግን አሏህን ፍሩ መንሀጀን አትንኩት፡ ___ በጣም ተራርቀን ሁሌ እማይገናኝ ማንነት ስላለን፡ መዝለፍ ስትፈልጉ፤ አንተ በሉ እንጂ እኔና መንሀጄ እንለያያለን፡ ~~~~ ✍Abu furayhan https://telegram.me/Abufurayhan
Показати все...
00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አሏህ የወፈቀው       መብሩር ለሆነ ሀጅ፣ ንፁህ ነው ከወንጀል  እንደ አንቀልባ ልጅ፣ ትከሻው ሊሸከም       አቅሙ የደረሰ፣ ማን ነው የሚቀረው  ለሀብቱ እየሳሳ፣ ካልሆነ በስተቀር       ወኔው የፈሰሰ! 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7836
Показати все...
👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በስምጥ ሸለቆ በዚች ውብ ከተማ እንኳን ደህና መጡ ለዛሬው ኢጅቲማ· የግል ኢሊኮፍተር ባንመድብም ባቡር   ሁላቹም  vip      ሁላችሁም ክቡር አህለን ወመርሀበን  እንኳን ሰላም መጡ     ውድ  እንግዶቻችን    በሉ ተቀመጡ ይህን ያህል ካልኩኝ  ከርቀት ለመጡ     እየተመኘሁኝ ሰላም እንዲወጡ ንፋስ ለመጠንቀቅ ይህችን አዳምጡ! እንኳን ደህና መጡ በፈጣኑ መንገድ በረሓ ረሓ ነው አትበሉን እንሂድ በክብር እንሸኛለን እሁድ ጎሁ ሲቀድ በዚች መስጅድ ላይ አዎ በዚች ቦታ የኡስታዝ መሰጠት የመስጅድ ግንባታ   ስንት አየን በአሏህ የሏህን ዉለታ ተፈኩር ላረገው   አጂብ የሏህስራ ዛሬ  ምትታየው ተውባ እንዲህ አምራ ከአመታት በፊት ፈርሳለች በሸራ መሆን ከናንተጋ አካሉ ቢርቅም ልቡ እየፈለገ ሰላምታውን ሰዷል ከዚች ስንኝ የእናንተው ወዳጅ ሸምስ ከጅጅጋ ✍ሸምስ 17/09/2016 T.me/ibnmuzemil
Показати все...
👍 11🎉 1
በስምጥ ሸለቆ በዚች ውብ ከተማ እንኳን ደህና መጡ ለዛሬው ኢጅቲማ· የግል ኢሊኮፍተር ባንመድብም ባቡር   ሁላቹም  vip      ሁላችሁም ክቡር አህለን ወመርሀበን  እንኳን ሰላም መጡ     ውድ  እንግዶቻችን    በሉ ተቀመጡ ይህን ያህል ካልኩኝ  ከርቀት ለመጡ     እየተመኘሁኝ ሰላም እንዲወጡ ንፋስ ለመጠንቀቅ ይህችን አዳምጡ! እንኳን ደህና መጡ በፈጣኑ መንገድ በረሓ ረሓ ነው አትበሉን እንሂድ በክብር እንሸኛለን እሁድ ጎሁ ሲቀድ በዚች መስጅድ ላይ አዎ በዚች ቦታ የኡስታዝ መሰጠት የመስጅድ ግንባታ   ስንት አየን በአሏህ የሏህን ዉለታ ተፈኩር ላረገው   አጂብ የሏህስራ ዛሬ  ምትታየው ተውባ እንዲህ አምራ ከአመታት በፊት ፈርሳለች በሸራ መሆን ከናንተጋ አካሉ ቢርቅም ልቡ እየፈለገ ሰላምታውን ሰዷል ከዚች ስንኝጋ የእናንተው ወዳጅ ሸምስ ከጅጅጋ ✍ሸምስ 17/09/2016 T.me/ibnmuzemil
Показати все...
   ከሰሜን ከደቡብ ከምስራቅ ከምዕራብ፣ ሰለፊይ ሲል ሰብሰብ አንዱም  እንዳይራብ፣ ፍየል፤በሬ፤ግመል የትኛውን ልጣል ር ቀ ት ላይ ሆኜ እላለው በሀሳብ! የሆንኩ…… T.me/ibnmuzemil
Показати все...
👍 11🎉 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፍቅር ሚሉት ወጀብ መውደድ ሀገር ካለው      ጎጆውን ቀልሶ አዳማ ነው ያለው ለናዙነት ማህተም ጥርሴ ባይበልዝም ማረፊያን ሳስብ   ከሷ ውጪ አሊዝም አ ዳ ማ ምን ግዜም የማይመሽበት ከተማ ነገ ትደምቃለች በሱኒይ ኢጅቲማዕ! ✍ሸምስ t.me/Ibnmuzemil
Показати все...
👍 13
👍 5