cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

𝑡𝑠𝑒𝑔𝑎 𝑗𝑢𝑠𝑡 ፈታ

owner @zine_man199 🤣እንኳን ደና መጣችሁ 😂 😎 ያው እንደተለመደው ወደዚህ channel ሲገቡ ማክስ ማረግ አንዳይረሱ😷😷 በተረፈ አለማችን እናንተን ማዝናናት ነው እንዲሁም ለpp የሚሆኑ photo እንለቃለን ተቀላቀሉን😁😂🤣🙄

Більше
Рекламні дописи
197
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ🙏 የቆዩ ባለትዳሮች ወደ ምኝታቸው እያመሩ ነው፡፡ በድንገት ባልየው ከቤታቸው ጀርባ ያለውን አትክልት ቤት መብራት እንዳላጠፋው ትዝ አለውና ተነስቶ ወደዛ አመራ፡፡ ነገር ግን አትክልት ቤቱ ውስጥ ሶስት ሌቦች ሰብረው ገብተው ተመለከተ፡፡ ወዳው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ እርዳታ ጠየቀ፡፡ ኦፊሰሩም "አሁን ሁሉም ፖሊሶች ለስራ ወጥተዋል፤ ምንም ፖሊስ የለም፡፡ እንደተመለሱ እልክልሀለው" አለ፡፡ ሰውዬው በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ከ ተወሰኑ ደቂቆች በኀላ መልሶ ደወለ፡፡ "አታስብ ኦፊሰር፤ ሶስቱንም ሌቦች ገደዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው፤ ምንም ፖሊስ መላክ አይጠበቅብሕም" አለው፡፡ ብዙም ሳይቆይ በሶስት የፖሊስ መኪና የታጨቁ ከ10 የሚበልጡ ፖሊሶች የሰውዬውን መኖሪያ ቤት ከበቡት፡፡ ኦፊሰሩም አብሮ ነበረ፡፡ ነገር ግን ሌቦቹ እንደተባለው ተገለው ተቆራርጠው ለውሻ ተሰጥተው ሳይሆን ከእነነፍሳቸው ሲሰርቁ ተያዙ፡፡ ኦፊሰር ፡- "ገድዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው ያልክ መስሎኝ" : ሰውዬው ፡- "አንተም አሁን ምንም ፖሊስ የለም፤ ሁሉም ስራ ወጥተዋል ያልክ መስሎኝ" አለው፡፡ #ጭብጥ :- ብዙ ግዜ አብዛኞቹ በህይወታችን ያሉ ሰዎች እኛ ስንፈልጋቸው አናገኛቸውም፤ ነገር ግን በእኛ የውድቀት እና የመከራ ወቅት ያዘኑ መስለው ለማፌዝና ወደ ጥልቁ ስንወርድ ከንፈር ለመምጠጥ በዙሪያችን ይሰበሰባሉ፡፡ ታሞ አንድ ብርጭቆ ውሃ ያልሰጠነውን ሰው ሲሞት አፈር ለመጫንና ንፍሮውን እየበላን "እንዲህ ነበር እሱ" እያልን የውሸት ድርሰታችን ለማንበብ አንጣደፍ፡፡ እውነት የምንላቸውን ሰዎች ከወደድናቸው፤ ስለ እነሱ የምናስብ ከሆነ ሰው በሚያስፈልጋቸው ወቅት ከጎናቸው እንሁን፡፡ 🙌መልካም ምሽት 🙌 🔊Share and join @zgetkekelega
Показати все...
👏 1
ከቆምንበት አልጠብቅሽም ሔጃለው አንቺም ሒጂ!!!!!!!😑😑😑😑😑
Показати все...
👍 2🤗 1
ዋጋህን እወቅ! የራስህን ዋጋ ካላወክ ሰዎች ዋጋህን አሳንሰው ይነግሩህና ከሚገባህ በታች ያረጉሀል፡፡ እሱ ደግሞ የራስ መተማመንህን ይገልብሀል፡፡ ግን ዋጋህ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ሲገባህ ሰዎች የፈለጉትን ቢያወሩብህ ጊዜ አትሰጣቸውም፡፡ ተዋቸው ያውሩ ምን ጨነቀህ አንተ? እንኳን ተራ ወሬያቸውን አውርተው የ አንተን ዋጋ ሊቀንሱት ቀርተው የሚያወሩት ወሬ ጉልበት ይሆንሀል ትበረታታበታለህ! ግን ይሄ የሚሆነው ዋጋህን ስታውቅ ነው፡፡ ምን ያህል ትልቅ ዋጋ እንዳለህ ሲገባህ ነው ወዳጄ! ያማረ ቀን ይሁንላችሁ፡፡ @tse199
Показати все...
🥰 3👍 1
ዋጋህን እወቅ! የራስህን ዋጋ ካላወክ ሰዎች ዋጋህን አሳንሰው ይነግሩህና ከሚገባህ በታች ያረጉሀል፡፡ እሱ ደግሞ የራስ መተማመንህን ይገልብሀል፡፡ ግን ዋጋህ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ሲገባህ ሰዎች የፈለጉትን ቢያወሩብህ ጊዜ አትሰጣቸውም፡፡ ተዋቸው ያውሩ ምን ጨነቀህ አንተ? እንኳን ተራ ወሬያቸውን አውርተው የ አንተን ዋጋ ሊቀንሱት ቀርተው የሚያወሩት ወሬ ጉልበት ይሆንሀል ትበረታታበታለህ! ግን ይሄ የሚሆነው ዋጋህን ስታውቅ ነው፡፡ ምን ያህል ትልቅ ዋጋ እንዳለህ ሲገባህ ነው ወዳጄ! ያማረ ቀን ይሁንላችሁ፡፡ @tse199
Показати все...
💛Best ፕሮፋይል Pictures💛

Owner - @eidu_kassa Buy ads:

https://telega.io/c/+VqMtZ00152DzFQ3d

Follow On Facebook www.facebook.com/eiduuu

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
bro አስበከዋል ከ ፍቅረኛህ ጋር እያወራህ " ረጅም ፣ የሚያምር ፣ የተማረ ፣ ሃብታም ወንድ ምን ይሰራልኛል እኔ ምፈልገው አንተን የመሰለ ወንድ ነው "። ስትልህ 🤗 @tse199
Показати все...
ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !! @tse199
Показати все...
ሊያገባት ሽማግሌ ሲልክ ቤተሠቦቿ ከለከሉት ❎ ፤ ምክንያቱም እሱ የሚኖረው አዳማ በመሆኑ እሷ ከነሱ እንድትርቅ እንደማይፈልጉም ነገሩት። . . . . . ከወራት በኋላ ግን ውጭ ለሚኖረው ለሌላ ሰው ዳሯት፤ በዚህ ጊዜ ነዉ ለአዲስ አበባ ከአዳማ ይልቅ ለንደን እንደሚቀርብ የተረዳሁት።😭🤧😁 @tse199
Показати все...
👍 1