ወሎዬው😍😍
😍😍 #KEBSHA❤️❤️ Well come to my chanal✌✌ ✌Only quick ♥♥👌👌 👉 ye fekir teksoch 👉old Ethiopian 🎶📯 #follow_me tiktok.com/@kebsha_68
Більше200
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-230 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ምርጥ የድሮ የሀገራችን ሙዚቃዎችን ከፈለጉ #jion ብቻ ይበሉት ሜምበሮቼ💋💋💋💋
JION AND SHARE 🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/kebsha1821
#kem_dilayey😘😘
eritrea_new__music_kem_dilayey__teddy_afro_(256k).mp34.95 MB
🥰 1
ቤተሰቦቼ የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብ መለያ ማሊያ የምትፈልጉ በዚህ ስልክ 0901796106 ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን
#ኬቢሻ
🔥 1
ምርጥ የወሎ ሙዚቃ
ምርጥ የድሮ የሀገራችን ሙዚቃዎችን ከፈለጉ #jion ብቻ ይበሉት ሜምበሮቼ💋💋💋💋
JION AND SHARE 🙏🙏
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/kebsha1821
Gizachew_Teshome_Wello_ግዛቸው_ተሾመ_ወሎ_Ethiopian_Music_2022_Official.mp35.85 MB
🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
•|| ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ዒደል ዓድሃ (ዓረፋህ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በሰላም አደረሰን።
عيد مبارك 😍
✨ መልካም በዓል ✨
#ኬቢሻ
ውሰጅ ህይወቴን ኑሮዬን እንቺ
መፈቀር ብቻ ያንስሻል አንቺ
የፍቅር ትርጉም ገባኝ ጨርሶ
ሌላን መውደድ ነው ከራስ ቀንሶ
የሌለኝን አመል ስስት ጀመርኩኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልጠግብሽ አልኩኝ
ሽፍንፍን አድርጌ ውስጤ ላኑርሽ
አልፈልግም ሌላ ሰው እንዲያፈቅርሽ
#ኬቢሻ_ሃዲ😘😘😘
🥰 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታድሏል አካሌ ይዟል ድርሻውን
ብቻ ያዝልቅልን መጨረሻውን
ብንገናኝ አንድ ቀን ተዋውቀን
ይሄው አለን ተደስተን ስቀን
ምኑም ሳይቀርባት ሞልታ አደረሰችኝ
ለልቤ አልቀለለቾ ለአይኔ አላነሰችኝ
ለፍቅርም ፍቅር አየሁ ለሃሳቤ መፅናኛ
ለአካሌ ዘመድ ተስፋ ሰቶ ደላኛ
ይሄው በእሷ ጊዜ ተመቸኝ መውደዴ
የበረደው ጎኔም ይሞቀው ጀመረ
እስከመጨረሻው እድሌ ባማረ
#ኬቢሻ 😘😘
🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታድሏል አካሌ ይዟል ድርሻውን
ብቻ ያዝልቅልን መጨረሻውን
ብንገናኝ አንድ ቀን ተዋውቀን
ይሄው አለን ተደስተን ስቀን
ምኑም ሳይቀርባት ሞልታ አደረሰችኝ
ለልቤ አልቀለለቾ ለአይኔ አላነሰችኝ
ለፍቅርም ፍቅር አየሁ ለሃሳቤ መፅናኛ
ለአካሌ ዘመድ ተስፋ ሰቶ ደላኛ
ይሄው በእሷ ጊዜ ተመቸኝ መውደዴ
የበረደው ጎኔም ይሞቀው ጀመረ
እስከመጨረሻው እድሌ ባማረ
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.