cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

MAN CITY XTRA™

ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌 ➮ የዝውውር ዜና ➮ ቁጥራዊ መረጃዎች ➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ ★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ ★ 🏆9× ፕሪሚየር ሊግ ★ 🏆1× የአለም የክለቦች ዋንጫ 📍This Is Our City 💙 CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty 2016 ዓ.ም ★𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 👇

Більше
Рекламні дописи
30 720
Підписники
+39324 години
+7767 днів
+2 30030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረው ኮል ፓልመር በግሉ ምርጥ ግዜ በማሳለፉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ተብሎ ተመርጧል ። እንኳን ደስ አለህ Col 🖤 Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
👍 37 8😢 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች ተብሎ እንደሚመረጥ እየተነገረ ይገኛል ። ነገ ይፉ ይሆናል !! Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
62🔥 11👍 8👎 2🥰 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቭላጅሚር ኩፋል ይቀጥላል ፦ "ሲቲን ካስቆምን የአርሰናል ደጋፊዎች እሰከ ህየወታችን ፍፃሜ ድረስ ነፃ የቡና ግብዣ እንደሚቀርቡልን  ቃል ገብተውልናል"ሲል ተናግሯል። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
😁 60👍 8🗿 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዊስትሀሙ ተጨዋች ቭላድሚር ኮቫል ስለ እሁድ ጨዋታ ፦ "በእውነቱ በጣም ተደስቻለሁ ፤ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለማየት መጠበቅ አልቻልኩም"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
😁 60👍 7 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች Bunny Shaw! 🩵👏🤩 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
36👍 7🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዴቪድ ሞይስ፦ "ፍትሃዊ እንሁን ! እኛ ሲቲ ፕሪሚየር ሊጉን እንዲያሸንፍ አንጫወትም እንዲሁም በተመሳሳይ አርሰናል የሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ አንጫወትም እኛ የምንጫወተው ለዌስተሃም ነው"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
Показати все...
👍 43😁 4🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዴቪድ ሞይስ፦ "ማንቸስተር ሲቲን ለሻምፒዮንነት ሲጫወቱ ይቅርና በማንኛውም መደበኛ ጨዋታ ማሸነፍ ከባድ ነው"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
Показати все...
👍 83🤓 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማን ሲቲ ከ ዌስትሃም አንዳንድ ስታቶች :- - #ሲቲዎች በዚህ ሲዝን በሜዳቸው 5 ጨዋታዎችን አቻ ሲወጡ የቀሩትን በሙሉ ማሸነፍ ችለዋል። (48 ሲያስቆጥሩ 18 ተቆጥሮባቸዋል!) - ዌስትሃሞች በሁሉም ውድድሮች ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ካደረጓቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት 1ዱን ብቻ ነው። (7 ሲያስቆጥሩ 18 ተቆጥሮባቸዋል!) - #ሲቲዎች ለመጨረሻ ጊዜ በዌስትሃም የተሸነፉት በ21/22 ካራባኦ ካፕ ላይ ነበር። (በመለያ ምቶች) - ዌስትሃሞች በዚህ ሲዝን 71 ጎል ሲቆጠርባቸው ይህም በሊጉ 4ኛው መጥፎ የተከላካይ ስፍራ ያለው ቡድን ያደርጋቸዋል። የሚበለጡትም በሼፊልድ(101)፣ሉተን(81) እና በርንሌይ(76) ብቻ ነው። - #ሲቲዎች ያለፉትን 5 የሊግ ጨዋታዎች በሙሉ ሲያሸንፉ፥ በአንጻሩ ዌስትሃሞች 1ዱን ብቻ ማሸነፍ ችለዋል። ስለዚህም ባለፉት 5 ጨዋታዎች ባሳዩት ፎርም ሰንጠረዥ ቢሰራ ሲቲዎች የሊጉ ምርጡ ሲሆኑ ዌስትሃሞች 16ኛ ደረጃን ይይዛሉ። - ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙባቸው 54 ጨዋታዎች ሲቲ 34 ጊዜ ሲያሸንፍ ዌስትሃም ደግሞ 11 ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል 5ቱን ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። A Do or Die Match! ሲቲ ለ4ኛ ተከታታይ ጊዜ ሊጉን ያነሳ የመጀመርያው ቡድን መሆን ይችል ይሆን? ከ48 ሰዓታት በኋላ መልሱን የምናገኝ ይሆናል! C'mon City! 🩵🏙 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
👍 31🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኧርሊንግ ሀላንድ በዚህ ሲዝን በሊጉ:- ⚽️27 ጎል 🅰5 አሲስት Ғᴏʟʟᴏᴡ ᴏᴜʀ ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ➜ᴄʟɪᴄᴋ ʜᴇʀᴇ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показати все...
👍 43 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቀጣይ ጨዋታ🔥
Показати все...
🔥 39👍 11🙏 4 2