cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🕺Frěe Fříêņđš💃

Bonjour guys🙏 welcome blenal when you want to have Couples pic 💏 💑 Oldies music🎵 🎶 Funny memes🤣🤣 Free friends pic👬👫 Tik tok videos😅 Motivational speeches💪 join us 20/3/2022 G.C For any comment , cross and admin ex 🥀 @Nardi_Legesse 🥀

Більше
Ефіопія10 395Мова не вказанаБлоги28 270
Рекламні дописи
195
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:12
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Chocolate 🥺🍫🍫 @Shalmine
Показати все...
1.22 MB
​ከ Hi እስከ Hiሎጋ😁 ትዝ ይልሻል ያኔ ,,,,,,, ሀይ ብየ ጀምሬ ቴክስት ልኬልሽ አይተሽ እንዳላየ ፀጥ ነበር መልስሽ ካንዴም ሁለት ሶስቴ ልኬ ሳይሰለቸኝ መልስ እየጠበኩኝ ዝምታሽ ሲደርሰኝ ባንቺ እልክ ተውጨ ሌላዋን ሀይ አልኩኝ እሷ ግን እንዳንቺ አይታ ዝም ሳትል ሀይ ብላ መለሰች ወዲያው አድሮ ሳይውል እኔም በሷ ምላሽ እልክሽ ወቶልኝ የባጡን የቆጡን ብዙ አወጋጋሁኝ አንዱ ጨዋታችን ሌላ እየወለደ ምንም ሳናስበው ለሊቱ ነጎደ አቤት እርጋታዋ ቀልድ አዋቂነቷ እንዴት ደስ እንደሚል ደሞ ስርአቷ ከዛ ቀን ጀምሮ ኦላይን ሳገኛት ደስ ብሎኝ ነበረ እኔው hi የምላት ደሞ ሳትኖር ስቀር አቤት ስናፍቃት እየዋል እያደር ብዙ ስንግባባ መላመድ ጠንክሮ መውደድ ሲገነባ ባካል ተገናኝተን አይን ላይን ተያየን ጥሩና መጥፎውን አመል ተወያየን ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን ልናይ አብረን ያጋጣሚ ነገር ተገጣጠመና መንገዱ ሲቀና እቅዷና እቅዴ ሀሳቧ ካሳቤ ተመሳስሎ ቢገኝ የሂወታችን ዘይቤ አብሮነት ወሰንን ልኖር ባንድ ጎጆ እኔም የሷ ልሆን እሷም የኔ ቆንጆ ከዛማ ምናለ ......😂 በወጉ መሰረት ቤተሰብ አውቆልን ለፊታችን ህዳር ሰርጉን ቆረጡልን ይገርመኛል ታዲያ ቆም ብየ ሳስበው ያኔ ለወግ ያክል በ Hi የጀመርነው ዛሬ ወግ ሊያሳየን Hiሎጋ ሊባል ነው እናም ውዴ ዛሬ ይህን ስፅፍልሽ እንድትቀኝ አይደለም ወይ ደሞ እንዲቆጭሽ ግን ግን ከሰማሽኝ እንሆ ልንገርሽ እንደው ከዚህ ወዲያ Hi ብሎ ለሚልሽ አንችም Hi በያቸው ካንጀቴ ልምከርሽ እንደኔ አይነት # ሸጋ ዳግም እንዳያልፍሽ😄            JOIN & SHARE     👉   @Freefriendss
Показати все...
#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ምናረገው #ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ብቻ ነው ምናረገው #እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሽም ? #ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ @Freefriendss
Показати все...
00:28
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🤦‍♀🤦‍♀ @Freefriendss
Показати все...
5.13 MB
00:11
Відео недоступнеДивитись в Telegram
❤️‍🔥❤️‍🔥 @Freefriendss
Показати все...
5.38 KB
00:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
💔❤️‍🩹
Показати все...
5.15 KB
Dear gunfan why always me😭😪🤧😷😷 🤧@Freefriendss 🤧
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👻👻 @Freefriendss
Показати все...
I never force people to choose me , if you want to stay then stay . otherwise good bye!!! @Freefriendss ✨○◦
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
you have no idea how much i miss you from the day we stopped talking . 😔😔😔 @free
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.