cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

Більше
Рекламні дописи
1 308
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-5130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"🔊አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? አላሁ አክበር;   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። አላሁ አክበር;   ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። አላሁ አክበር;    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። አላሁ አክበር;   የታላቅ ነን ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የአሸናፊ ነን ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። አላሁ አክበር;    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱ ሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር; ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዓይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር       ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ" https://t.me/wrbazer
Показати все...
መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

👍 1 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💥ሙሲሊም ወንድሜ ነቃ በል መተኛት በቃቃቃቃቃን የአላህ እና የሙሲሊሞች ጠላት አይተኙም ያሴር አሉ .... 🚨ቡዙ ገንዘብ አውጥተው እስልምና ለማጥፍት እየሞከሩ ነው ... 🚨ባአገኙት አጋጣሚ ሙስሊሞች የሚዛናጋ ነገር ከሆነ ወደ ኋላ አይሉም .... ❗️በጣም ሚያሳዝነው ግን 👇 እኛ ተኝተናል እኛ غፍላ ላይ ነን እኛ እነሱ እንደ ፈለጉ ያረጉናል ። አላህ ይድረስልን https://t.me/Werkamanegegr
Показати все...
👍 1
🎤  ለአረፋ ተጓዘዦች 💫   የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።     ...... ይቀጥላል .....      https://t.me/Werkamanegegr
Показати все...
!أقوال السلف!

የሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። أقوال السلف الذهبية من الصحابة والتابعين وتابع تابعين

00:30
Відео недоступнеДивитись в Telegram
💫 እንሰሳ ሲታረድ እግሩን ማሰር እንዴት ይታያል ????? መልሱ ፦ ከትልቁ ሸይኽ ፈውዛን ስሙት ። 🎤للعلامة الكبير فضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله ورعاه ساهم معنا في نشر المجموعة ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Werkamanegegr
Показати все...
3.08 KB
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🤙የሙስሊሞች ወደ ኋላ ቀርነት ትልቁና ወናው ምክንኛት ይህ ነው ። 💥الله المستعان 💥 https://t.me/Werkamanegegr
Показати все...
🤝እሽታ የኢድ ቲወጠማ ተሽፋፈኖት ነረበማ🤝 🎤አቡ የህያ ኢልያስ አላህ ይጠብቀው https://t.me/Werkamanegegr
Показати все...
ጅልባብ .mp34.56 KB
👍 1
🇪🇹በገነንዳ ❗️ አባ በጥራራሁ ይቡሪ ዘንጋ የኋሀማ የሳረአህሩ ❗️አባ በጥራራሁ በሮት አባ በጥራራሁ አምሮን ቀረዎን በሮቱ      ❗️ ዝካ በሮት ተእስልምና ያጣ ሟኒም ሰብ ዝካ በባረ ተእስልምና ይወጣ ♻️ ምክንያትመታ ቀረዎት ይችል አላሀንዳ ብቻው  ይናም የህር የአብሬት ሼኽ ይቅየ አላሁ 🛖 የገናንደ ዘርማ የቀልድማሁ ቢኸር ዝካ አትበሮ
Показати все...
👍 3