uk
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Відкрити в Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Atrafi Solution / አትራፊ

Канал Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 119 підписників, посідаючи 5 011 місце в категорії Бізнес та 2 394 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 119 підписників.

За останніми даними від 18 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -308, а за останні 24 години на -2, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.48%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 4.49% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 056 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 634 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 19 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

14 119
Підписники
-224 години
-427 днів
-30830 день
Архів дописів
General Manager Atrafi solution Finance and Housing PLC   Category: Management  Location: Addis Ababa   Career Level: Executive (VP, Deputy General Manager)  Employment Type: Full time  Salary: Negotiable   Job Description We are looking for a self-motivated and results-driven General Manager to direct and manage our organization's business activities and to develop and implement effective business strategies and programs. Duties for the general manager will include allocating budget resources, formulating policies, coordinating business operations, monitoring and motivating staff, managing operational costs, ensuring good customer service, improving administration processes, engaging with vendors, hiring and training employees, identifying business opportunities & monitoring financial activities. Your entrepreneurial spirit and vision in directing business functions will assist our organization in maintaining relationships with clients, generating new business, increasing staff productivity, improving service, ensuring sustainability, and meeting business objectives. The candidate for General Manager should possess excellent communication skills, superior knowledge of business functions, exceptional budgeting, and finance skills, and strong leadership qualities. The noteworthy general manager should account for all business activities, support staff development, enhance efficiency, drive sales and improve revenue, maintain relationships with clients, enhance the organization's image, and meet overall growth objectives.   General Manager Responsibilities: • Overseeing daily business operations. • Developing and implementing growth strategies. • Training low-level managers and staff. • Creating and managing budgets. • Improving revenue. • Hiring employees. • Evaluating performance and productivity. • Analyzing accounting and financial data. • Researching and identifying growth opportunities. • Generating reports and giving presentations.    Requirements:   • BA Degree in Business Management, Management, Marketing Management or related field and 5 years’ experience, MBA in business administration or related field with 4 years’ experience. • Good knowledge of marketing business functions. • Marketing or real-estate company experience very advantageous • Strong leadership qualities. • Excellent communication skills. • Highly organized. • Strong work ethic. • Good interpersonal skills. • Meticulous attention to detail. • Computer literate. • Proactive nature. Submit your application by email atrafisolution@gmail.com Or come direct office 22 behind Gulagul Noah building 2nd floor

በ59 ሺ ብር ቅድመ መዋጮ በየወሩ 2ሺ እየቆጠባችሁ የ2 ሚሊየን ብር መኪና ዉሰዱ ስንል ለዚህ የእቁብ ዓሳብ ነቃ ነቃ ካላላችሁ ታዲያ መቼ መኪና ልትሸምቱ ነዉ ? ከታች ባለዉ ፎርም ሞልተዉ ዛሬዉኑ
በ59 ሺ ብር ቅድመ መዋጮ በየወሩ 2ሺ እየቆጠባችሁ የ2 ሚሊየን ብር መኪና ዉሰዱ ስንል ለዚህ የእቁብ ዓሳብ ነቃ ነቃ ካላላችሁ ታዲያ መቼ መኪና ልትሸምቱ ነዉ ? ከታች ባለዉ ፎርም ሞልተዉ ዛሬዉኑ አባል ይሁኑን ። https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

አትራፊ ሶሉይሽን የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች ። 1ኛ ፦ የቁጠባና ብድር አገልግሎት መርካቶ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 2ኛ ፦ የማህበር ቤት አገልግሎት ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 3ኛ ፦ የእቁ
አትራፊ ሶሉይሽን የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች ። 1ኛ ፦ የቁጠባና ብድር አገልግሎት          መርካቶ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 2ኛ ፦ የማህበር ቤት አገልግሎት          ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 3ኛ ፦ የእቁብ አገልግሎት          ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ሁሉም ራሳቸዉን ችለዉ የሚንቀሳቀሱ አገልግሎቶች ስለሆኑ እንደሚፈልጉት አገልግሎት ዓይነት ቢሮዎቹን ይጠቀሙ ።

የመኪና ባለቤት መሆን ከፈለጉ ከዚህ የተሻለ አማራጭ የሎትም ፎርሙን ነክተዉ ይመዝገቡ :: https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

ዛሬ ላመሰግን መጥቻለዉ ። ለሚከልለንን ፣ ለሚደግፈን ፤ ስዉር እጆችን ሁሌ እየላከ ቅጥር ለሚሆነን በሰማያት ዙፋኑ ላይ ዘላለም ንጉስ ለሆነዉ ለእሱ ምስጋና ይሁን ። ሰለቸኝ ደከመኝ ይሄ የእኔ ስራ
ዛሬ ላመሰግን መጥቻለዉ ። ለሚከልለንን ፣ ለሚደግፈን ፤ ስዉር እጆችን ሁሌ እየላከ ቅጥር ለሚሆነን በሰማያት ዙፋኑ ላይ ዘላለም ንጉስ ለሆነዉ ለእሱ ምስጋና ይሁን ። ሰለቸኝ ደከመኝ ይሄ የእኔ ስራ ይህ የሌላሰዉ ስራ ሳትሉ በትጋት ፣ ድርጅታችሁን በመዉደድ እና ከእራዩ ጋር አንድ ሆናችሁ ሁሌም ደንበኞችን በፍቅር ለምታስተናግዱ ስታፍ አባላት ለእናንተም ምስጋና ይሁን ። በትጋት እየቆጠባችሁ ተበድራችሁ ለተለወጣችሁ ፣ በየሄዳችሁበት ለእኛ ማስታወቂያ ለሆናችሁ ፣ አሁንም በብድር ፕሮሰስ ላላችሁ እንዲሁም ለመላዉ አባላቶቻችን እና በመጪዉ ጊዜም አባል ለምትሆኑን እናንተ ምስጋና ይሁን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ። 0903717173 / 0926090971

. . . https://vm.tiktok.com/ZM6ScVd9R/ የገና በዓልን በማስመልከት ቅናሽ በተደረገባቸዉ ቁጠባዎች ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

መራር እዉነት ❗️❗️❗️📌 👉 ጎርፍ ሲመጣ በህንፃ ካማረዉ የሀብታም ቤት ይልቅ በደሳሳ ሳር የተሰራችዉን ቤት ይዞ ይሄዳል ለምን ? 👉 በጦርነት ጊዜ ምላጩን ከሚያስጀምሩት ባላስልጣናት እና ተቋዋ
መራር እዉነት ❗️❗️❗️📌 👉 ጎርፍ ሲመጣ በህንፃ ካማረዉ የሀብታም ቤት ይልቅ በደሳሳ ሳር የተሰራችዉን ቤት ይዞ ይሄዳል ለምን ? 👉 በጦርነት ጊዜ ምላጩን ከሚያስጀምሩት ባላስልጣናት እና ተቋዋሚዎች ይልቅ ፣ የድሃ ልጅ የጥይት ራት ይሆናል ለምን ? 👉 አንዱ መታከሚያ አጥቶ በመኪና በካርቶን እየተለመነለት አንዱ ለማይረባ ድግስ 100 ሰዉ የሚታከምበትን ብር በአንድ ቀን ይበትናል ለምን ? 👇 የእኔ መልስ አንድ ነዉ 📌 እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ። 📌 ሲቀጥል ላለዉ ይጨመርለታ ብሎ ደሞ መጽሐፉ አስሮታል ። 👍 የእኛ ስራም ደሞ ያለዉ ላይ መጨመር ነዉ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ። ይበደሩ አንልም የሚገባዎትን ይዘዉ ይመለሱ ። 0903717173 / 0926090971

ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ የፊታችን ሐሙስ 04/04/16 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ላይ እንድትገኙልን ስንል ከአክብሮት ጋር ጥሪ እናቀርባለን ።
ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ የፊታችን ሐሙስ 04/04/16 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ላይ እንድትገኙልን ስንል ከአክብሮት ጋር ጥሪ እናቀርባለን ።

ደስ የሚል ነዉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ። ደስታዉ ምንድ ነዉ ትሉ ይሆናል ? የደስታዉ ምንጭም ፦ ፀሐዩ ፣ ብርዱ ፣ ንፋሱ ብለን ከተፈጠሮ ጋር አናገናኘዉም ። ገንዘቡ ፣ ወርቁ ፣ አልማዙ ብለንም ከ
ደስ የሚል ነዉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ። ደስታዉ ምንድ ነዉ ትሉ ይሆናል ? የደስታዉ ምንጭም ፦ ፀሐዩ ፣ ብርዱ ፣ ንፋሱ ብለን ከተፈጠሮ ጋር አናገናኘዉም ። ገንዘቡ ፣ ወርቁ ፣ አልማዙ ብለንም ከቁስ ጋር አናገናኘዉም ። ፍቅሩ ፣ ደስታዉ ፣ ቤተሰቡ ብለንም ከፋሚሊ ጋር አናገናኘዉም ። ደስታዉ አንድ ነዉ እሱም እኛ ልዩ ነን ። በዚህ ዘመን ላይ የጎደለንን ሳይሆን ያለንን እያመሰገንን የምንኖር ምርጦች ነን ። የደስታችንም ምንጭ ባለንም በሌለንም ላይ የዉስጣዉ ሰላማ እና የፍቅር ምንጭ እርሱ ፈጣሪ ስለሆነ ነዉ ። የፈጣሪ ሰላምና ፍጹም ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ። በደስታ ተበድራችሁበት በደስታ የምትከፍሉበት ተቋም ማነዉ ከተባለ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነዉ ። 0903717173 / 0926090971

We are seeking for driven, extroverted, and committed individuals to join our real estate sales team. Responsibilities: Gener
We are seeking for driven, extroverted, and committed individuals to join our real estate sales team. Responsibilities: Generate leads and build relationships with clients Negotiate deals and contracts Stay up-to-date with the real estate market and industry trends Meet sales targets and goals. 📌   Generate leads and build relationships with potential clients. 📌 Conduct property viewings and provide expert guidance. 📌 Negotiate deals and contracts. 📌 Stay up-to-date with market trends. Meet sales targets and goals Qualifications: 📌 work experience in the real estate sales sector is preferred 📌 Excellent communication, negotiation, and presentation skills. 📌 skills Ability to work independently and as part of a team Driven, 📌 Ability to meet sales targets and goals If you are passionate about real estate sales and have the required skills and experience,  we encourage you to apply for this position 📌 salary :- 8,000 Submit your cv via Email :- atrafisolution@gmail.com

ዝም ብለህ አልተፈጠርክም ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ። አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣ ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ። ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአ
ዝም ብለህ አልተፈጠርክም ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ። አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣ ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ። ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአንተ ፦ ችግርን ፣ ማጣትን ፣ መጎሳቆልን ፣ እጥረትን ፣ ግራ መጋባትን አዉርሶክ ይሆን ? ሁኔታዎች እንደዚህ ካሳሰበክ እኔ በአንተ ላይ የምፈርድ እኔ ማነኝ ? በቃ እንደ ተባለዉ እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ። ግን እኮ መቼስ ፈጣሪን ታምናለህ ብዬ አስባለዉ ፣ እናም የምታምነዉ ፈጣሪ እንዴት ያለ ነዉ ብዬ ብጠይቅህ ? ባለ ፀጋ ብለህ አንዱን የአምላክነቱን መገለጫ ትነግረኛለህ ። እና እርስ በእርሱ አይጋጭም ? ባለፀጋ አምላክ ያህል ይዘህ ! አንተ ግን በእጥረት ተመትተክ እንዴት ይሆናል ? የሆነ ቦታ የተላለፍክ አይመስልክህም ? ባለ ፀጋ ጌታ ወርቁና ብሩ የፈጠረ አምላክ ልጅ ሆነህ ነገሮች በተቃራኒዉ ከሄዱ የጤና ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ? ምክንያቱም የነብር ልጅ ነብር የአንበሳ ልጅ አንበሳ የባለፀጋም ልጅ ባለፀጋ ነዉ ። ያዉ ለማስታወስ ያክል ነዉ እንጂ የባለ ፀጋነት አንዱ ምንጭም ብድር ነዉ ። እኛ አትራፊዎች ጠዋት ጠዋት ቢሮ የምንከፍተዉ አንተን አዎ አንተን ባለፀጋ ለማረግ ነዉ ። መጥተዉ ይበደሩ 0903717173 / 0926090971

እዉነት አሁንም አለች ፤ መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ። ሀገር ታማለች እና ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ አረ የምን ጉድ ዘመን ነዉ
እዉነት አሁንም አለች ፤ መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ። ሀገር ታማለች እና ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ አረ የምን ጉድ ዘመን ነዉ ያለነዉ እያልክ ታማርራለክ ? የመስራት ፣ የመሮጥ ፣ የመለወጥ ተስፋክ ተመናምኖ ሀገርህን በየቀኑ በየወሬክ መሀል ላይ እየረገምካት ፣ ሁሉ ነገር ጨልሞብህ ተስፋ ለቆርጥክ ለአንተ  ። እኔ ለአንተ ለአንቺ መልካም ዜና አለኝ ! እንዲ እንደሆነ አይቀርም ይልቅ ጊዜዉ እየረፈደ ነዉ ! እድሜህ ደሞ የትየለሌ እየቆጠረ ነዉ ! ሰዉ አበላሸ ብለህ አትበላሽ ፣ ሰዉ አጠፋ ብለህ አትጥፋ ፣ ታላቁ መጽሐፍ እንደሚል ጻዲቅ በርሃብ ዘመን ይጠግባል ። ስለዚህ የአንተ ነገር እንዲህ ነዉ ። በዚህ ጨለማ ዘመን ታበራለክ ፣ እምነት በጠፋበት ዘመን ትታመናለህ ። አዉዳሚ በበዛበት ዘመን ታለማለህ ። ምክንያቱም አንተ የምታየዉን ሳይሆን የምትወዳት እና የምታልማት አገሬ እንዲ መሆን ነበረባት የምትላት ምርጥ አገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ማዉራት ቀላል ነዉ ዋናዉ መደጋገፉ ነዉ ካልክ ከቤተሰብህ በላይ ቅርብ የሆነዉ አትራፊ አለለህ መጥተዉ የገንዘብ ፍላጎትዎን ያሟሉ 👍 0903717173 / 0926090971

4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል ። መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣ በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም ። ከአዲስ ከበባ ፣ አሜሪካ ፣ አውሮፓን ተሻግረን አረብ አገ
+7
4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል  ። መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣ በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም  ። ከአዲስ ከበባ ፣ አሜሪካ ፣ አውሮፓን ተሻግረን አረብ አገር አባሎችንን ሰብስበናል  ። ሰዉ መጣ ብቻ ብለን አናግበሰብስም ፣ በአንድ የቤት መሃበር ከ40 ሰዉ በላይም በአባልነት አንይዝም ። የእዉነት ቤት መገንባት የፈለገ ፣ በትክክል ግዴታዉን ሊወጣ የተዘጋጁ ፈጣን አባላትን ብቻ እንይዛለን ። እኛ ደሞ በተመሰረቱ 2 ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የራሳቸዉን ግንባታ ቦታ እንዲገዙ አርገን በ2 ዓመት ዉስጥ ቤታቸዉን እንዲረከቡ እናረጋለን  ። እንዲህ የፈጠነዉ ከእኛ አይደለም ከእኛ ጋር ለመጓዝ ከወሰናችሁ አባላቶቻችን እና ሁሌም ከሚረዳን ፈጣሪ ነዉ ። 5ኛ ዙር ላይ ተቀላቅላችሁ መጓዝ ለምትፈልጉ በተጨማሪም በፍጥነት ወደ ግንባታ መግባት ካሰባችሁ ዛሬዉኑ ተቀላቀሉን ። https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦ
አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦታዉ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን ።