uk
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Відкрити в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 52 059 підписників, посідаючи 2 553 місце в категорії Технології та додатки та 605 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 52 059 підписників.

За останніми даними від 02 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -1 647, а за останні 24 години на -32, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.58%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.17% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 300 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 91 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 03 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

52 059
Підписники
-3224 години
-3347 днів
-1 64730 день
Архів дописів
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0

Repost from N/a
😀ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️
😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0

Repost from N/a
🎁Do you want wallpaper like this ❓
🎁Do you want wallpaper like this ❓

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0

Repost from Ei Du 💃
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
🇪🇹 የኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ታንዛኒያ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/addlist/RX5JetLozSg4MzU0 https
🇪🇹 የኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ታንዛኒያ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል  👇👇👇 https://t.me/addlist/RX5JetLozSg4MzU0 https://t.me/addlist/RX5JetLozSg4MzU0

😌ፎንቃ MOOD🥰

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

"የጠለቀችው ጨረቃ"    ክፍል 13 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ስለማንነቱ ሳላቅ ስለምንነቱ ሳልገነዘበ ባለየሁት ወንድ የዘላለም ቂም ያዝኩበት ፣ የእድሜ ልክ ጥላቻ አደረብኝ። ቦታው የኔ ነበር ስለዘገየሁ ቀድሞኝ ተቀመጠ ፣ አርፋጅ መሆንን ክፉኛ ጠላሁት ማርፈድ ቦታን ሳይሆን ህልምን ያስነጥቃል። የልጁ ቦታዬ ላይ መቀመጠ ልቤን እያብከነከነኝ  ወደ ማርታ ቀጥታ ሂጄ ግንባሯን ስሜ አንድ ወንበር ስቤ ተቀመጥኩኝ። ልጁን እንዳለየ ለመመሰል ብሞክርም አጠገቤ ነበርና እጄ ዘረጋሁት። እጁን ወደኔ ዘርግቶ አብነት እባላለው ሰላም አለ። ሌባ እጄን የጨበጠኝ ፣ ቀማኛ አጠገቤ የተቀመጠ መስሎ እየታየኝ ስሜን ነገርኩት። ወደ ማርታ ስዞር እጇን ግንባሯ ላይ አርጋ በመገረም ታየኛለች። አረፈድኩኛ አልኳት። አዎ ትንሽ  አረፈድክብኝ እኮ። ከአብነት ጋ እያወራሁኝ ስለ ነበረ ሰዐቱን አላየሁትም ነበር እንደውም አለችኝ። ማን ነው ይሄ አብነት እኔን ያስረሳት ምኗስ ነው ይሄ ሁሉ ደቂቃ ሌላ ነገር ከምትዘባርቅ እና እኔን አፍጣ ከምታየኝ ስለ ማንነቱ ለምን አትነግረኝም እያልኩኝ ማንነቱን ለማወቅ ተጨናነቅኩኝ። በጣም  ይቅርታ ሱቅ ስገባ እኮ ስራ ትንሽ ነበረብኝ ለዛ ነው ማርፈዴ ያረፈደ ደሞ ይቅርታ ይጠይቃል አልኳት። አብነት ወንድሜ ያልኩህ እርሱን ነው አለችው። ወንድም? አልኩት ለራሴ ኦህ ስለ አንተ ብዙ ነግራኛለች እንዴት ነህ? አዲስ አበባን ለመድክ? በጣም ደህና ነኝ አዎ ለምጃለው አዲስ አበባ ትንሽ ሚከብደው የመንገድ መጨናነቁ ነው ሰው ሁሉ ውጪ ላይ ያለ ነው ሚመስለው መንገድም ይዘጋጋል ከስራ ቦታ መጨናነቅ ባለፈ የማርፈዴ ምክንያት እና የርሱ እዚህ መቀመጥ ሰበብ የሆነውን የመንገድ መዘጋጋት እያሰብኩኝ። አብነት ስልኩ ጠራና ለማናገረ ከኛ ትንሽ ራቀ። ማርታ ገና መሄዱን እንዳየች ሳቋን ለቀቀችው ። ምን ሆነሽ ነው? ምንም እንደው ገርሞኝ ነው። ምኑ ነው የገረመሽ? ግንባሬን ሳምከኝ እኮ። ማ እኔ? አልኳት አዎ ምን ነው ልትከደኝ ነው እንዴ ወይስ ግንባሬ ሊዋሽ ነው ብላ ደግማ ሳቀች። ሀፍረት እየተሰማኝ መሳሜን ያመጣው ቅናት መሆኑን እንዳወቀችብኝ ስለገባኝ ተሸማቀቅኩኝ። ማን ነው ልጁ? አብነት ነዋ። ሳቀች ስሙንማ ነገረኝ ማንነቱን ነው የጠየቅኩሽ ያላቹን ግንኙነት? እንዴት እኔ ወንድምሽ ማለቀውን አልኳት ቅድም በእርሷ የሳቅኩትን ረስቼ ሳቋን አጣጣልኩት። አብነት የስራ ቦታዬ ጐረቤቴ ነው እንዴት ያለ መልካም ልጅ መሰለህ። ኦህ መልካም ልጅ? አዎ በጣም ስነ ስርዓት አለው ድንገት እዚህ ተገናኝተን ነው ባለቤቱም በጣም መልካም ሴት ነች ሁሉም በትዳራቸው ይቀናል በብዙ መከራ ውስጥ ያለፉ ባልና ሚስት ናቸው ሁሌ አግቢ እንዳለኝ እና እንደመከረኝ ነው። እና ለምን አታገቢም? ባል ጠፋ ማሚ ባልና ጉንፋን በሽ ነው ትል ነበር አሁን ግን ባል የለም ከተማው ላይ ያለው ወንድ ብቻ ነው አለች። ለምን ከደሴ አትሞክሪም ወይ እዛ የማሚ ሀገር ተንቤን አልኳት ሚስቱ ሚለውን ቃል ስለሰማሁኝ ደስ እያለኝ አብነት ምታቀው አንድ ተራ ሰው እጂ ሌላ አለመሆኑን ስረዳ ከንዴት ስሜት ከመቀማት ሃሳብ እየወጣሁኝና ወደ ጨዋታው ሙድ መመለስ ጀመርኩኝ። ከደሴማ የመጣው ከረፈፍ ነው ለባል አይሆንም ብላ ሳቋን ለቀቀችው። አብነት ሳናየው አጠገባችን ደርሷል ኖሮ ይቅርታ እንግዲህ ጥያቹ ልሄድ ነው ሰላም ሱቅ ብቸዋን ናት አለኝ። መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ አልኩት በውስጤ። ትንሽ አትቆይም ምሳ ልንበላ ነበር አብረን ብንበላ ደስ ይለኛል አለችው። አይ ማርታ ልሂድ መቸም ያስጠበቅኩበት ሂሳብ ሱቅ እቀበልሻለው ብሎ ጨዋታውን በሳቅ አጅቦ ተሰናብቶን ሄደ። እኔም በልቤ እስክመጣ አብሯት በመሆኑ አመሰገንኩት ሌላ ሰው ሆነ ቢሆን ስልኳን ተቀብሎ ሄዶ ሊሆን ይችል ነበር። በሚዋደዱ ሰዎች መሀል ያለ ክፍተት ብዙ አደጋ ይጋረጥበታል። አንድ ወንድ ሚስቱ ጊዜውን ፈልጋ ስትደውል ባለማንሳቱ እና ጊዜ ባለመስጠቱ ብቻ የእርሷን አንድ ድምፅ ለመስማት መስመር ላይ ሚጠብቅ አንድ ሌላ ወንድ በሚፈ"ጠ"ርባት የንዴት ስሜት ለደጋግሞ ደዋዩ ታነሳለት እና ነገሮች ይበላሻሉ ለዚህ ነው ትዳርን መጠበቅ ጊዜን ከመስጠት ጋር ሚያያዘው። ሴት ልጅ ጊዜን ትፈልጋለች የብዙ ትዳሮች መፍረስ ሰበብ ገንዘብ ሳይሆን የጊዜ አለመሰጣጠት ነው። ባለ ብዙ ሀብቶች ትዳራቸው ይፈርሳል ምክንያቱ ደሞ ለገንዘብ በሚሰጡት ትኩረት ለትዳራቸው ባለመስጠት ነው። እኔ ግን ያረፈድኩት ለዛ አይደለም እርሷ ማታ በመከፋቷ እንቅልፍ አጥቼ ነው። ከእርሷ ጋ ስሆን ሰላም ይሰማኛል ፣ እርሷን ሳይ የትናንት ማጣቴን እና ያለፈው መከራዬ ታስረሳኛለች። እርሷ እረፍቴ ነች እርሷ ለኔ አንዴም እህት ሌላም ጊዜ እንደ እናት ምትጨነቅልኝ መልካም እንስት ነች። እርሷ የኔ ብትሆን ስኬቴ ነው ግን ልቤ የፍራቻን ካባ ተላብሷል ድሃ ያፈቀራል እንዴ ይለኛል? ድሃ ካፈቀረም ነገውን ሽጦ ነው ብሎ የራሱን ጥያቄ እራሱ ይመልሳል። ነገዬን እንዳልሸጥ ስል እጠነቀቃለው እራሱ ልቤ ደሞ ለምን ትዋሻለህ አፍቅረሃታል አትሽሽ እያለ በሁለት ሃሳቦች ውስጥ እንድዋኝ ያደርገኛል። ከማርታ ጋ ምሳ ላይ የጀመርነውን ጨዋታ ለማቆም 4:00 ሰዓታቶችን ፈጅቶብናል። ስትስቅ የጥርሷ ውበት ብዙ ገፆችን ያስፅፋል አይኖቿ ውስጥ የፍቅር ክምር ፣ የመውደድ ቦይ ይታያል። የሴትነት ጥንካሬና ጀግንነት ከንግግሯ ውስጥ ይመዘዛል ፣ ብርታት በነገሮች ላይ ያላት የጠለቀ እውቀት መገለጫዋ ነው። ማርታ የሴቶች ተምሳሌት ናት ቤተሰቦቿን በትንሽ እድሜዋ ከወንድ በላይ ሰርታ ያኮራች አባቷ ሁሌም ስለ እርሷ ለማውራት ማይታክታቸው ልጇቸው ነች። ከእርሷ ጋ ስሆን ከአንድ ትልቅ የእውቀት ማእከል ላይ ያረፍኩ ይመስለኛል ለዛም ነው ስታኮርፈኝ ከ ማእከሉ የወጣው መስሎኝ እረፍት የነሳኝ። እንሂዳ? አለችኝ ከረጅም ዝምታ በሗላ። አዎ እንሂድ አልኩኝና ቆምኩኝ። አሮማዬ ይቅርታ እሺ? ለምኑ? ትናንት እንደዛ ተናድጄ በሩን ዘግቼ በመውጣቴ ምንሆንሽ ብለህ ስትጠይቀኝ ዝም በማለቴ ነዋ። ለእርሱ ብዙ ቅጣት አለሽ። የፈለግከውን ቅጣኝ ግን እንዲህ እየተዋደድን እና ቅርበታችንም ከምንም የገዘፈ ሁኖ በምሽት ምትደውለዋን ባለማወቄ በድብቅነትህ ተናድጄ ነው። አይደል? አልኳት በፌዝ ተነስ ሞዛዛ እንሂድ ብላኝ የተጠቀምንበትን ከፍለን ወጣን። በመንገዳችን ስለ ደሴ ብዙ አወራን ስለ ደሴ ብዙ ተናገርን ስላለፈው የደሴ ህይወቴ ስነግራት በግርምት ትከታተለኛለች። የደሴው ጐረምሳ በርታ በል ከጐንህ ነኝ ብላ እጄን ያዘችኝ። ፀሐይ ስትጠልቅ ጨለማው አፍ አውጥቶ ሲናገር እቤት ደረስን። እቤት እስክንገባ እጄ እጇን ይዟል። በይ ግቢና ልብሰ ቀይሪ አልኳትና ወደ ክፍሌ አመራሁኝ። ማርታ አሮማ ብላ ተጣራች…… ይቀጥላል………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇              2016              2017              2018              2019              2020              2021              2022              2023 Jan-May        የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ!            DM: @Prince_Hamudi            DM: @Prince_Hamudi