uk
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Відкрити в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 51 738 підписників, посідаючи 2 569 місце в категорії Технології та додатки та 614 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 51 738 підписників.

За останніми даними від 08 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -1 595, а за останні 24 години на -68, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.52%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 0.18% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 270 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 92 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 1.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 09 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.

51 738
Підписники
-6824 години
-3197 днів
-1 59530 день
Архів дописів
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

❝ የቁማር_ፍቅር 💔 ❞ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...�
❝ የቁማር_ፍቅር 💔 ❞ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

🎊🎊እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ አለን🎊🎊 ኖት ኮይን ሌላ እድል ይዞ መጣ ላልሰራችሁ ሰዎች ሁለተኛ እድል መቶላችዋል እንዳያመልጣቹ👌 #Notcoin 2.0 Mining Phase ተጀምሯል። ለማስጀመር 👇 https://t.me/notcoin_bot?start=er_34586021 https://t.me/notcoin_bot?start=er_34586021

እዉነተኛ ታሪክ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 5⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............      እኔም ደብዳቤዉን እስከማነበዉ ቸኩየ መገድ ዳር ባጃጄን አቁሜ  የሰጠችን ደብዳቤ ለማንበብ መፍታት ጀመረኩኝ... እስከ ማነበዉ  የቸኮልኩትን ደብዳቤ  ማንበብ ጀመርኩኝ.....   የደብዳቤውም መልዕክት ባጭሩ >>>>>>> ከድሬ መዉደድ ከፈጣሪ የተሰጠ ድንቅ ስጦታ ነዉ ግን አንድ ነገር የምነግርህ ቢኖር እኔ አንተ ብመርጥም አባቴ ካልፈቀደ ካልተስማማ ፋይዳ ቢስ ነዉ፡፡ አባቴ ለኔ ያለዉ አመለካከከት የመጀመሪያ ልጁ ስለሆንኩኝ ተንከባክቦ ነዉ ያሳደገኝ ....አባቴ ያልወደደዉን ነገር እኔ ብወደዉም መቼም ቢሆን ከአባቴ ትእዛዝ እና ዉሳኔ ዉጭ እኔ እንደማልወስን ላሳዉቅህ እፈልጋለሁ ፡፡ አንተን ብወድህም ለአንተ ልቤ ቢሸነፍም ግን አንተ ለቤተሰቦቼ አይሆንም ከተባለ....ምንም ቢሆን ከቤቸሰቦቼ ዉሳኔ ትእዛዝ ዉጭ እኔ የምወስነዉ የለኝም ..... ከአባቴ ትእዛዝ ውጭ እንደማልወጣና የእኔ ምርጭ ለቤተሰቦቼ ምንም ቦታ የለዉም  ......ማንበቤን ቀጠልኩኝ..........ወደ መጨረሻው ላይ ከድሬ መቼም የማልደብቅህ በሆዴ ማፈን የማልፈልገዉ አንድ እዉነታ አለ .....ዛሬም ነገም ለወደፊትም ቢሆን እስከ እለተ ሞቴ እንደምወድህ እወቅ፡፡ ለወደፊት አላህ ፅፎልን ከሆነ የትዳር አጋሬ ሁነህ   ከአንተ ልጆች ወልጄ  ብኖር  ደስተኛ ነኝ ....ነገር ግን አላህ የኔ እና የአንተን አንድ ላይ ፅፎልን ካልሆነ የሌላም ብሆን ሁሌም እወድሀለሁ!!!!! <<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<<< የሚል ነበር ከሰአዲ የተሰጠኝ ደብዳቤ ....የልብ ምቴ ጨመረ ደስታ ልቤን ሞላው .....ከደስታየ የተነሳ በቃ ዛሬ ስራ አልሰራም ረፍት ነኝ ብየ  አቆምኩት፡፡ ግን በደስታየ ማህል አባቴ ቤተሰቦቼ  የሚለዉ መደጋገሙ ሌላ አንድ ሀሳብ ሆነብኝ፡፡ የሰአዲ አባት ፍቃደኛ ካልሆኑ ሰአዲ ከቤተሰቦቻ ዉሳኔ ዉጭ እንደማወስንም አስጠንቅቃኛለች፡፡ የእኔ እና የሰአዲን ግንኙነት እናቷ ታዋቃለች ...ከእኔ ቤተሰቦች ደግሞ ታላቅ እህቴ ታዉቃለች፡፡    በሚቀጥለው ቀን ከሰአዲ ጋር ጠዋት ወደ ትምህርት ልትሄድ ስትል ተገናኝን አሁን ከልብ መላመዱ አለ... ፊቷ ላይ የነበረውን የፍርሀት ጉድፍ አነሳሁላት አይኗን አበስኩላት በረጅሙ ተነፈሰች .......... እኔም አይን አፋርነት ለቀቀኝ  እንደምወዳት ፊት ለፊት ነገርኳት ..........እሷም  እኔም አለችኝ በአጭሩ በአጭር ቃላቶች ማዉራት የሰአዲ ሁሌም የማይቀየር ባህሪዋ ነዉ፡፡ብዙ ታዳምጣለች አንድ ትመልሳለች እንጂ የተንዛዛ ወሬ ማዉራት አትወድም       አንች ከጠንካራ ወንዶች ጎን ከሆንሽ ያ ሰው የትም መድረስ ይችላል ምክንያቱም እንዳንች አይነት ሴት ህይወትን ሙሉ ያደርጋል አልኳት ፡፡ ከትምህርት ስትወጣ እንደምፈልጋት ነገርኳት ......እሷም  እሽ አለችኝ       እንደ ነገርኳትም ከትምህርት ቤት ስትወጣ  ተገናኝን፡፡ በስጦታ ወረቀት የተጠቀለለ የገዛሁላትን   ስጦታ ሰጠኋት.... .....እሷም ስጦታዉን ከፈተችው ሞባይል ነበር ደስ አላት፡፡ እኔም ሞባይሉን የገዛሁት ከባጃጅ ከምሰራዉ ብር ላይ አንስቼ ነዉ፡፡  ...... ግን ስጦታዉን ከሰጠሇት ቡሀላ ብቻዋን ማሰብ ጀመረች...... በሀሳብ ማዕበል ብቻዋን ከሰመጠች ቡሀላ  ከአፏ አንድ ቃል ወጣ .... .>>>>>>>ከድሬ ለስጦታዉ ወድጀዋለሁ አላህ ይስጥልኝ አላህ ያክብርልኝ ....ግን ይሄ ስጦታ ሞባይሉ እኔ ጋር ቤተሰቦቼ ጋር መታየቱ  ጥሩ አይደለም... ከየት አመጣሽው??? ብሎ አባቴ ይጠይቀኛል....የዛን ጊዜ እኔ ምንድን ነዉ ለአባቴ መልስ የምሰጠዉ ??     አባቴን ደግሞ በጣም ነው የምፈራው..ማን ነዉ የገዛልሽ?? የሰጠሽ እያለ ያጨናንቀኛል ... እኔ አባቴን ዋሽቸዉ አላቅም መዋሸትም አልፈልግም.... አለችኝ፡፡ከድሬ ሞባይሉ  አንተጋር አስቀምጠው ኒካህ ቀለበት ስታደርግልኝ እወስደዋለሁ አለችኝ፡፡<<<<<<<<<<<<<<<<< .........እኔም በአስተዋይነቷ በሩቅ አስተሰሰቧ ደስ አለኝ ምንም ቅሬታ የለኝም ነበር. ..........እሺ ሰአዲ ሞባይሉን አልሸጠዉም አስቀምጠዋለሁ አንቺዉ እንዳልሽን ቀለበት ሳደርግልሽ የዛኔ ሞባይሉን እሰጥሻለሁ አልኳት፡፡     ቀናቶች በፍጥነት ይሄዳሉ በተገናኝንበት አጋጣሚ ሁሉ ፍቅሬን ሳልነግራት እቤቷ ሂዳ አታቅም ፡፡ ሁሌም ሰአዲ እወድሻለሁ መቼም ቢሆን አንቺን ማጣት አልፈልግም የሌላም ሁነሽ ማየት አልፈልግም እላታለሁ ...........እሷም እኔም ትለኛለች .... የሚያማምሩ የፍቅር ቃላቶችን ለሰአዳ እገልፅላታለሁ ........ሰአዳን እስከጥግ ድረስ   ወደድኳት፡፡ ማታ እዉጭ እሆንና የማታ ንፋስ እየተቀበልኩት ጨረቃ ጨረቃዋን እያየሁ ቁጭ ብየ የእኔ እና የሰአዲን የወደፊት ሒወት  ብቻየን ሁኜ በሀሳብ እስለዋለሁ.....            የድብቅ አፍቃሪው *            የጨረቃ ወዳጅ የጨረቃ ዘመድ            ሆኜ ሳይቸግረኝ ክፉ አመሏን ስለምድ            ይሄው ሀገር ሁሉ ካልጋው ጋር ተሰፍቶ            ሰውነቱ ጠፍቶ            ቁስ አካልን ሆኖ በተኛበት ጊዜ           ጠብቆ የሚያደምቅ ፍቅር በጄ ይዤ            ወና ፅልመት ሆኗል የልቤም ሰማዩ            ተስፋ ኮከቦቼም የምድሩን እያዩ            ከጎኔ ጠፍተዋል ብቻዬን ሆኛለሁ            የጨረቃን አመል አመል አድርጊያለሁ                       ሰው ሁሉ ተኝቶ                       አይኑን ልቡን ዘግቶ                       በምናብ ብዥታ                      ባለበት ሁናቴ በለሊት ፀጥታ            ሁሌም የምትወጣ ልቤ የሚያበቅላት            ለማንም የማትሞቅ ብርሀኗም ፅልመት                            ሆኖ የቀረባት                            የኔ ጨረቃ ናት           ለጭፍን አይናሞች ፍቅሬን የምትዘራው           ላንቀላፉ ልቦች ደምቃ የምትበራው           ያመሏን ለማድረስ ሁሌም የምትደክመው                             ይሄው ነው…………            የድብቅ አፍቃሪው ድብቅ ስጦታ ነው    የሰአዲ ፍቅር ከአቅሜ በላይ ሆነ  እኔን እንደ ህፃን ልጅ ዳዴ ይመራኝ ይዟል፡፡  ብዙ ሀሳብ በአእምሮየ እየተመላለሰ አስቸገረኝ የኔ እና ሰአዳ ፍቅር ብንቀጥል ለመጋባት ነዉ ??? ወይስ ቦይፍሬድ ገርል ፍሬድ እያልን ጊዜ ለመፍጀት ነዉ ??? አላህ ከአጂ ነብይ ጋር መሆን ከልክሎናል፡፡ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ወንድ እና ሴት አብረዉ ከሆኑ ሶስተኛ ሸይጧን ቢሆን እንጂ ብለዋል፡፡ ሁለታችን አብረን መሆን አብዝተናል ሸይጧን ቢያሳስተኝስ እያልኩ ሳስብ አድሬ ሲነጋ አብሮ አደግ ጓደኛቼን አማከርኳቸዉ ........  ጓደኛቼንም ሳማክራቸዉ  ቤተሰቦቿን ሽማግሌ ልከህ አስጠይቅ ከተዋደዳችሁ አትፍራ አለኝ ..ሌላኛው ደግሞ ሳማክረዉ....አብሽር አትፍራ እርዚቅ በአላህ እጅ ነዉ በተቀራረባችሁ ቁጥር ወንጀል እንዳሰሩ ሽማግሌ ላክ አለኝ    ከሰአዳ ጋ ተገናኝተን ይሄን ግንኙነታችንን ወደ ትዳር እንቀይረዉ ሽማግሌ ልላክ ብየ  አማከርኳት፡፡ ሰአዲም  አሪፍ ሃሳብ ነዉ አለችኝ.. part ➏ ይ  ቀ   ጥ ላ   ል @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

🎁🎁ሽልማቱ እንደ ቀጠለ ነው🎁🎁 👋👋በቅን እስከ #1000_ብር ይስሩ🎊🎊 እንዴት ካሉ ደግሞ እጅግ በጣም ቀላል ነው ከዚህ በታች ያለውን #Bot ላይ ገብቶ ማስጀመር ነው #START ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480

እዉነተኛ ታሪክ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 4⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............   ያችን ልጅ ጥሩልኝ አልኩኝ ጠሯት መጥታ ከጎኔ ተቀመጠች፡፡ ከጎኔ ስትቀመጥ እንደዛ ጥሩልኝ ጥሩልኝ ብየ እንዳልጮህኩኝ...መጥታ ከጎኔ ስትቀመጥ ወሬዉ ሁሉ አልመጣልኝም.... ከጎኔ ስለሆነች ባላወራትም የሆነ የደስታ ስሜት ዉርር አርጎኛል...ሰፈሯ ቶሎ እንዳደርስ ቀስ ብየ እየነዳሁ ነዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ የኔ ቀስ ብሎ መንዳት ሰፈሯ እንዳደርስ አልከለከላትም ነበር ..ይቺ ልጅ ሰፈሯ ነው ብየ የማስብበት ቦታ ስደርስ እንድትወርድ  አቆምኩላት እና እሷም ወረደች....    ስትወርድ ምስጋናም  ሂሳብም መክፈል የለ ሄደች፡፡ለመጀመሪያ ጊዜ በባጃጅ ስለሸኘሇት የማላቀዉ ደስታ ሰዉነቴን ወረረኝ፡፡ የደስታ ስሜቱን መቆጣጠር ተሳነኝ      በሚቀጥለው ቀንም  ጠዋት ትምህርት ቤት መሔጃ  ሰአቷ ላይ  ጓደኞቿን ጋር አልነበረችም ነበር፡፡ ሰፈሯ ላይ  ለብቻ ቁማ አገኘሇት......እኔም እሷን እንዳየሁ ባጃጄን  አቆምኩት ......እሷም በጃጁ ላይ ወጥታ ከጎኔ ተቀመጠች፡፡ .......አሁንም ማውራት የለም ሁለታችንም ዝም ብለናል.. ትምህርት ቤት ስደርስ  አቆምኩላት... ወርዳ ሄደች፡፡  እንደዚሁ ከትምህርት ቤት ስትመለስ አገኝኋት ሰው ሞልቸ ነበር በትርፍ ያዝኳት ፡፡  .......እየመጣን ደብተሯን በትርፍ ስለጫንኳት ከፊቴ አስቀመጠችው ደብተሯን የመጀመሪያዉን ገፅ ስገልጠው ስሟን አየሁት........ይቺ የተረጋጋች ዝምተኛ ቆንጆ ልጅ ስሟ  ሰአዳ መሀመድ ብሎ የምትማርበት ደፍተር ነገረኝ...... እኔም ሰሟን እንዳየሁ ሳኩኝ ....እሷም ምነው ምን አሳቀህ ??አለችኝ .......እኔም  አይ አባትሽ አባቴ መሰለኝ ስማቸው አንድ ነው አልኳት፡፡ ..... አሪፍ ነዋ አለችኝ       የእኔ እና የሰአዳ የወሬ  መጀመሪያችን  ሆነ፡፡ በተገናኘን ቁጥር  ሳንፈራራ ሳንደባበቅ ማውራት ጀመርን ፡፡ ሰአዲ በጣም የምትመች ልጅ ነች፡፡  መልኳ ድምጿ ያምራል ብዙ አውርቻት ትንሽ ካዋራችኝ እጠግባለሁ፡፡ ስታወራ አትቸኩልም ብዙ አዳምጣ ትንሽ የምትመልስ በሳል አይነት ሴት ልጅ  ነች ፡፡ ሴትም የመጀመሪያየ ስለሆነ ነዉ መሰለኝ  ወደድኳት.......እሷንም ጠየኳት ከአሁን በፊት የወንድ ጓደኛ እንደሌላት አንተን ግን እንዴት እንደቀረቡህ አሁን ድረስ ይገርመኛል ...ግን ባለፈዉ የጠፈሀዉ የት ሂደህ ነዉ ???አለችኝ ...እኔም ለስራ ኮምቦልቻ እንደነበርኩ ነገርኳት       ሰአዲም ቤተሰቦቿ እንደሚቆጣጠራት እና አባቷን እንደምትፈራዉ ብዙ የቤታቸዉን ሚስጥር በተረጋጋ አነጋገር ሚስጥሩን ለኔ ታጫውተኝ ይዛለች.....    ስለ አባቷ ነገረችኝ የተናጋነነ ሀብታም ባይሆንም በእህል ንግድ የሚተዳደር መጋዘን አለዉ..... .........እኔም የምትለኝን እያዳመኩኝ ነዉ አባቷን ጊዜ ሳይወስድብኝ ወዳዉኑ አወኩት....    የሰአዳ አባት ለእሷ የሚመኝላት ሀብታም ባል ለመዳር የሚቋምጥ   በኑሮውም የተሻለ ሲሆን ባለሃብት ወንድሞች ያሉት ነዉ፡፡ ሰአዳን መዳር የሚፈልገዉ ለሀብታም እንደሆነ ከአነጋገሯ ተረዳሁኝ፡፡ ግን እኔ ሰአዳን ባገባት ደስ ይለኛል ደግሞም  ተስፋ አልቆርጥም አይታወቅም አባቷ ለኔ ሊሰጠኝ ይችላል ፡፡ ሰጭም ነሽም አንድ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ እንጂ በሰአዳ አባት የሚወሰን ነገር አይደለም፡፡ . የእሷን ....ሰአዲ የምትኖረዉ የተንጣለለ በሚያምር ቤት ነዉ ...የእኔ እና የሰአዲ የአኗኗራችን ሒወት ሲታይ በጣም ልዩነት አለ.....አንዲሺ እና መቶ ወየት ተገናኝቶ አይደል የሚባለዉ ....በአኗኗር ልዩነት አለን፡፡      ትምህርት ቤት ስትሄድ ስትመጣ ብዙ ጊዜ በእኔ ባጃጅ ነበር የምወስዳት፡፡ ስንገናኝ አሰላሙ አለይኩም መባባል አንዳንድ ወሬዎች ማዉራት ከጀመርን ሰነባበትን ....ከመቀራረባችን እና ከእሷ ፍቅር እንደያዘኝ ባልነግራትም ግን  ስጦታወችን በአቅሜ መስጠት ጀምሪያለሁ፡፡     አንዳንዴ እሷ በግሯ እየሄደች እኔ እያሽከረከርኩ ሰአዳ ብየ እጠራትና ዘወር ስትል  ቸኮሌት አውጥቸ ረጨውና አልፌ እየሄድኩ በስፓኪየው አያታለሁ አጎንብሳ ቸኮሌቱን  ስትለቅመው አንድም ታሳዝነኛለች ፍቅሯም ይጨምርብኛል ፡፡ ከመቀራረባችን የተነሳ በጣም ተላመድን፡፡  የእሷ ፍቅር ማታ ማታ ሆነ ችግሩ             ሲመሽ ማታ ማታ ፡ማታ ማታ              አቤት የአንቺ ፍቅር ሲበረታ አይደል የሚባለዉ ቀን እሷን አይቼ ማታ ሲሆን ስገላበጥ አድራለሁ.....ህልሙ ሁሉ ሰአዳ ጋር ተጋብቼ ልጅ ወልጄ ሆነ ..ብንን ብል ግን ብቻየን ከአንድ ትራስ እና ብርድ ልብስ ጋር ነኝ....እዉነትም ኑሮስ በህልም ነዉ ልተኛ ደግሜ የሚያስብል ነዉ... ተኝቼ እስከሚነጋ ሰአዲን እስከ አያት  እቸኩላለሁ፡፡ ደግሞ ከሁሉም አስቸጋሪ የናፍቆት ቀናቶች አሉ ቅዳሜ እና እሁድ ...ሁለቱ ቀናቶች ትምህርት የሌሉበት ቀኖች ስለሆኑ እንደ አንድ ሳምንት ይርቅብኛል፡፡      ሰአዲን  እንደምወዳት በአፌ ለመንገር ከበደኝ ...እንዴት ብየ ልንገራት እያልኩኝ ብቻየን ሀሳብ ሳወርድ ስሰቅል ፍቅሬን በቃላት የምገልፅበት አንድ መፍትሄ መጣልኝ......ለምን ደብዳቤ ፅፌ አልሰጣትም ???ብየ ሀሳብ መጣልኝ........    እኔም ተጨንቄ ተጠብቤ በልቤ የያዝኩትን በፁሁፍ ለመግለፅ ቃላት እያነሰኝ ስፅፍ ስሰርዝ ወረቀቱ የፍቅር ደብዳቤ ሳይሆን ህፃን ልጅ ፊርማ የተለማመደበት መሰለ...እንደ ገና በሌላ ወረቀት ፍቅሬን ለመግለፅ ቃላትን ከሀረግ ከስንኝ ማዋቀር ጀመርኩኝ..... ግን ዋናዉ አላማየ #እወድሻለሁ ለማለት አይደል....በስተመጨረሻዉ ሰአዲ እወድሻለሁ መዉደዴ ደግሞ እስከ ወደፊት የትዳር አጋሬ ከአንቺ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ ብየ ሀሳቤ ቢበዛም በዚሁ ዘጋሁት፡፡    በፃፍኩት ወረቀት ላይ አበባ አብሬ በቀይ እና በሰማያዊ እስክሮቢቶ አሸብርቄ...የፍቅር ደብዳቤየን ፅፌ ቀኑ ጁምአ ነበር ከትምህርት ቤት ስትመለስ ..... ሳታየኛ አማረኛ ደብተሯ ውስጥ ጨመርኩት ፡፡ከባጃጅ ስትወርድ  ወረቀቱ እንዳይጠፋ ወይ ቤተሰብ እንዳያይባት እንድትጠነቀቅ ብየ .....ሰአዲ አማረኛ ደፍተርሽ ዉስጥ የሆነ ነገር አስቀምጨልሻለሁ እንድታይዉ አልኳት.....እንድታነበዉ ብየ አስታወስኳት፡፡  ሰኞ  ደብዳቤዉን አንብባዉ ነበር መልሱን ይዛው መጣች ........ ...... ለፃፍክልኝ ደብዳቤው መልሼ ፅፌልህ መጥቻለሁ ...ልስጥህ ወይስ ፊት ለፊት መልሴን ብነግርህ ይሻላል???? ብላ ኮስተር አለች  .....የልቤ ምት በድንጋጤ መፍጠን ጀመረ እኔ ደብዳቤ ፅፌ ስሰጣት ቀለል አድርጌ አየችው ነበር  ፈራሁ ....እሷ እንዲዚህ ስትለኝ ...... .....አፌ እየተያያዘ ደስ እንዳለሽ አልኳት እየተጨነኩ.... ደብዳቤውን ሰጥታኝ ከባጃጅ ላይ  ወረደች ፡፡  እኔም  ደብዳቤዉን እስከማነበዉ ቸኩየ መገድ ዳር ባጃጄን አቁሜ እኔ ለፃፍኩላት ደብዳቤ የእሷን የመልስ ምት ለኔ የፃፈችልኝን  ደብዳቤ ለማንበብ የተጠቀለለዉን ወረቀት መዘርጋት  ጀመርኩ..... የፃፈችልኝ ደብዳቤም እንደዚህ ይላል....... part ➎ ይ......ቀ........,ጥ..........ላ..........ል 👇👇join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

🎁🎁ሽልማቱ እንደ ቀጠለ ነው🎁🎁 👋👋በቅን እስከ #1000_ብር ይስሩ🎊🎊 እንዴት ካሉ ደግሞ እጅግ በጣም ቀላል ነው ከዚህ በታች ያለውን #Bot ላይ ገብቶ ማስጀመር ነው #START ይበሉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480

👋👋በቅን እስከ #1000_ብር ይስሩ🎊🎊 እንዴት ካሉ ደግሞ እጅግ በጣም ቀላል ነው ከዚህ በታች ያለውን #Bot ላይ ያስጀምሩ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ???       🌀 #Part 3⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የድሀ ልጅ ፍቅር.............      . እኔዉ እራሴን  ልቤን አማከርኩት ጥቀሳት አለኝ....ለመጀመራያ ጊዜ ሴትን ስጠቅስ...እንደምንም ብየ ድፍረት አሰባስቤ ባጃጅ ላይ እንዳለሁ ጠቀስኳት  ፡፡ ........ እሷም ከጓደኞቿ መካከል  እንደመደንገጥም እንደመደናበርም አንገቷንም እንደመድፋትም  አረጋት....እኔም የእሷን ሁኔታ ሳይ ደነገጥኩኝ ምነዉ ባልጠቀስኩኝ ብየ  አለፍኳትና ሄድኩኝ .....     በቅጽበት አንድ የቁርዐን አንቀጽ ታወሰኝ እንዲህ የሚለው >>>>>>>>>አላህ የአይንን ክህደትና( ተንኮልና) ልብ የምትደብቀውን ያውቃል <<<<<<<<< ያዋቂ አጥፊ ብየ ራሴን ወቀስኩት.... ሴትን መጥቀስ የመጀመሪያየም ስለሆነ በጣም ደንግጫለሁ ላብ በግንባሬ ፍጭ ፍጭ ይላል፡፡ በሁኔታዉ ጥሩ አልተሰማኝም ባጃጄን አቁሜ መስጂድ ገባሁ......ቀጥታ ወደ መስጂድ የሄድኩት.... ያደኩበት የመጀመሪያ ደአዋ የለመድኩበት መስጊድን እንደ ቤቴ የማየዉ ሀርቡ ላይ የሚገኘዉ መስጅደ ሰላም ገብቼ በሰራሁት ነገር አላህን ፈርቸ ውዱእ አድርጌ ሁለት ረከዐ ሰላት ሰገድኩ ተውበት አደርጌ ከመስጂደ ሰላም ወጥቼ ወደ ስራየ ተመለስኩኝ ፡፡       ቀኑ መሸ ሁሌም ማታ ማታ ቀን የሰራሁትን ብር አንድም ሳላስቀር ለአባቴ እሰጣለሁ....አባቴም ይመርቀኛል አይዞህ ልጄ አብሽሪ የኔ የድህነት ኑሮ አላህ ይብቃህ ይበለኝ  ...አላህ የአንተን መጨረሻ ያሳየኝ ጥሩዉን ሁሉ ይግጠምህ እንደ አስደሰትከኝ አላህ ያስደስት ብሎ ግንባሬን ይስመኛል፡፡ እኔም አባቴን ለማስደሰት እና የባጃጅ እዳዉን ለመክፈል በቀን ብዙ ብር ገቢ ለአባቴ እየሰጠሁ እሱም ብሩን ሳያጠፋ ያስቀምጣል፡፡     ጠዋት ላይ ከመኝታየ ስነሳ አባቴ  አንድ ሀሳብ ጠቆም አረገኝ...... ለተወሰኑ ቀናቶች ኮምቦልቻ ከተማ ስራ ከሀርቡ የተሻለ ኮምቦልቻ ስራ አለ.... ቀን እየሰራህ ከኮምቦልቻ ሀርቡ ብዙም ስለማይራራቅ  ማታ ማታ እየመጣህ ብታድር ምን ይመስልሀል??? ብሎ አባቴ አማከረኝ .......... እኔም በአባቴ ሀሳብ ተስማማሁ ጠዋት ሱብሂን ሰግጄ ባጃጄን ይዤ ኮምቦልቻ  እሄዳለሁ ስሰራ እዉልና ማታ ከሁለት ሰአት ቡሀላ ሀርቡ እቤቴ  እገባለሁ ፡፡ ኮምቦልቻ በምሰራበት ጊዜ በስራ ቢዚ ስለምሆን ያቺን ልጅ በአየን በመተለያየት የአይን ፍቅር ከያዘኝ ልጅ ከነመፈጠሯም እረሳሇት.......      የተወሰኑ ቀናት  ከሱብሂ ቡሀላ ወደ ኮምቦልቻ እየሄድኩ ማታ ኢሻ ላይ እየተመለስኩ መስራቱን ተያይዠዋለሁ....    ....ግን ገቢዉን ከሀርቡ ከተማ ጋር ስናወዳድረዉ ብዙም ልዩነት የለዉም ነበር እንደዉም ሀርቡ ይሻላል ፡፡     የኮምቦልቻ እና የሀርቡ የቀን ገቢ የማስገባዉን ሲያይ አባቴ ብዙም ልዩነት የለዉም ከድሬ እዚሁ ሀርቡ ብሰራ ይሻላል አለኝ...  ....እኔም አባቴ ያዘዘኝን እምቢ ብየ አላቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ...ኮምቦልቻ መሄዱን ትቼ  እዛዉ ሀርቡ መስራት ጀመርኩ....       ቀኑ ማክሰኞ ነው ወደታች አንድ ሰው ቀርቶኝ አንድ ሰዉ የሚሄድ አለ?? እያልኩኝ ስጣራ..... አጅሪት የአይን ፍቅረኛየ ኮምቦልቻ ስሰራ ከነመፈጠሯ  የረሳሇት ልጅ  ከፊት ከች አለች ..... ባጃጅ ካቆምኩበት ፊት ለፊት አይን ለአይን ተገጣጠምን..... የሚያምር ጥርሷን እና መልኳን ፈገግታዋን አሳይታኝ  አለፈች...ምነዉ ጠፋህ የምትል ትመስላለች በአንደበቷ ጠፍቼ በመምጣቴ ፊቷ ላይ የደስታ ስሜት ይታይባታል እኔ ኮምቦልቻ ለስራ ስሄድ ምን ሁኖ ጠፍቶ ነዉ ??ብላ የተጨነቀች ይመስላል ስትሄድ ዘወር እያለች ታየኛለች ..እኔም የሚሆነዉን ነገር ፊት ለፊት ከመከታተል ዉጭ ከባጃጁ መስተዋት አልፎ እሷን ከመመልከት ዉጭ ምንም መወሰን አልቻልኩም ልጅቱ እየራቀችኝ ሄደች .............. እኔም  የተወሰኑ ቀናት ከማሰብ የተገላገልኳትን ልጅ የሚያምር ፈገግታዋን ሳቋን እንዳሳየችኝ ምን እንደተሰማኝ ምን እንደነካኝ አላቅም . ቶሎ በፍጥነት ባጃጄን  አስነስቼ  ተከተልኳት ....... እኔ ባጃጅ ካቆምኩበት  ትንሽ ራቅ ብላ ወደፊት ሄዳለች...  በፍጥነት በመንዳት ደርስኩባት .....እኔም ከእሷ አለፍ ብየ ባጃጁን አቆምኩት ........   ማን ብየ ልጥራት ???ስሟን አላቀዉ በስፓኪዮ ስትመጣ በሩቁ እያየሇት ነዉ........... ...... ተሳፋሪወቹም  ምነው ቆምክ ምን ተፈጠረ ?? አሉኝ ......እኔም ያችን ልጅ ጥሩልኝ አልኳቸዉ በድፍረት  ..........አንዱ ከሇላ የነበረዉ ተሳፋሪ ከባጃጅ ወርዶ ነይ ብሎ ጥራልኝ እሷም ከሇሏ ሶስት ስለጫንኩ ክፍት ቦታ ያለዉ ባጃጆቼ እፊት ወንበሩ ነበር.....  በአይን ብቻ የምግባባት ልባችን ከሩቅ ሁኖ አንድ ላይ አስተሳሰብ ያለን በዉበቷ እኔን የማረከችኝ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ አጋጣሚ መጥታ ከጎኔ ተቀመጠች ........ #part 4⃣ ይ............ ........ቀ......... ...............ጥ........... ......................ላ.............. ..................................ል................ ይህን እዉነተኛ ታሪክ ሼር ይደረግ👇 👇👇👇JOIN👇👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

4-3-3 Pay 🥳 1. ከ1ኛ እስከ 10ኛ - ለእያንዳንዱ 1,000 ብር 2. ከ11ኛ እስከ 50ኛ - ለእያንዳንዱ 500 ብር 👉 ውድድሩ ዛሬ ተጀምሮ ቅዳሜ ይጠናቀቃል ፤ ውድድሩም የሚሆነው 4-3-
4-3-3 Pay 🥳 1. ከ1ኛ እስከ 10ኛ - ለእያንዳንዱ 1,000 ብር 2. ከ11ኛ እስከ 50ኛ - ለእያንዳንዱ 500 ብር 👉 ውድድሩ ዛሬ ተጀምሮ ቅዳሜ ይጠናቀቃል ፤ ውድድሩም የሚሆነው 4-3-3 Pay ቦትን Start ብሎ ማስጀመር ከዛም ቻናሎች ተቀላቅሎ ሰዎችን መጋበዝ ፤ የጋበዛቿቸውም ሰዎቹም እነዛን ቻናሎች እና  ቦቱን መቀላቀል ነው 👉 ብዙ የጋበዙ ከ1-50 ደረጃ ሁሉም ሰው ማየት የሚችል ሲሆን ፤ ከ50 ደረጃ ቡሃላ ያለውን ሰውዬው ያለውን ነጥብ እና ያስገባውን ሰው ከ50ዎቹ በማስተያየት እነሱ ላይ ለመድረስ አድ ማድረግ ይችላል ። 👉 ይሄ ሽልማት በየጊዜው የሚያድግ ሲሆን በየወሩ ከ150ሺ ብር በላይ 4-3-3 ለተከታዮቹ የሚያከፋፍል ይሆናል ። 👉 በተጨማሪም የ4-3-3 Pay የኮሚዩኒቲ ቻናልን በመቀላቀል በቀጣይነት በቻናላቸን ለሚሰጡ የተለያዩ ተጨማሪ ሌሎች ሽልማቶች ተሳታፊ መሆን ትችላላቹ ። 👉 ቦቱ በየ 1 ሰአት ልዩነት ደረጃ Update ያደርጋል ። በየ 4 ቀኑ 4-3-3 ለሜምበሮቹ ይሸልማል !! ሸልማቱን ለማስጀመር #Link ይጫኑ👇👇👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r03284264480

#እናት እና #ልጅ 😭 😭አንዲት እናት ሁልጊዜም ልጇን ትደበድበው ነበር። የሚደንቀው ግን ልጁ በደበደበችው ቁጥር አንድም ቀን አልቅሶ አያውቅም። ለማንም ተጎዳሁ ብሎም ስሞታ ተናግሮም አያውቅም። ለምንም መታሽኝ ብሎም ጠይቋት አያውቅም። ብቻ ድብደባው ሲበረታበት ሮጦ ያመልጣታል።  ይህ ልጅ አድጎ ትዳር ያዘ። ትዳርም ከያዘ በኋላ እናቱ እርሱን መደብደብ አላቆመችም ነበር … ከዓመት በኋላ ልጁ እናቱን😱........read more      ሙሉ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ 📥 ይጫኑ

Hamster kombat በCrypto አለም ውስጥ ትልቅ በሆነው በTON የሚመራ Verified የሆነ በቀላሉ በቴሌግራም የመጣ Tap በማድረግ ብቻ የሚገኝ Easy Money ነው የ1 TON ዋጋ 6.6 የአሜሪካ ዶላር ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ሊዘጋ ጥቂት ቀን ብቻ ይቀረዋል ከዚህ በፊት Not Coin ላይ የተሸወዳችሁ ይሄኛው ደግሞ ሌላ ነው #ከNot Coin እና #Tapswap ተፎካካሪ ነው  👇👇👇👇👇 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732 https://t.me/NotBoredPuppies_bot?start=r_1753715732