cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

Більше
Рекламні дописи
579
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወሻ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾ “የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1977
Показати все...
✍     ወርቃማዎቹ የዙል_ሂጃ ቀናቶች!! «أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ» «ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል_ሂጃ ቀናቶች ናቸው።»    በሌላም ሓዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ « ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء » «ከእነዚህ አስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ የሚወደድበት ቀን የለም።አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም?ብለው ሲጠይቋቸው አዎን! በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም፥ አንድ ሰው ሲቀር አሉ በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ በምንም ነገሩ ያልተመለሰ አሉ»   ለራሱ የሚጨነቅ እና ንቃተ ህሊና ያለው የሆነ ሰው እንዲህ ዐይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎች በከንቱ አያሳልፋቸውም።   እኛም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው በተሻለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን። 💫አላህን አብዝተን በማውሳት    💫ተህሊል  =>ላ ኢላሃ ኢለላህ        💫ተክቢር       =>አላሁ አክበር           💫ተስቢህ         =>ሱብሃነላህ              💫ተህሚድ   =>አልሃምዱ ሊላህ በማለት 💫ሰደቃ በማብዛት   💫የቻልነው በመፆም      💫አላህን አብዝተን በመለመን         💫ቁርኣን አብዝተን በማንበብ            💫የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ               💫ሱና የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ         እና 💫አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል።
Показати все...
و بشِّر الصابرين
Показати все...
2_5224291815334615700.m4a1.56 MB
وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ ~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ  ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን? وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ ~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡ https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
Показати все...
☞«ቁርዓን ከሀፈዘ አህባሽ" ይልቅ ቃኢዳን የሚማር ሰለፍያ በጣም የተሻለ ነዉ ። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔎ምክናየቱም ቁርዓን የሀፈዘዉ አህባሸ ቀብር ለቀብር እየዞረ ሙታን ይረዱኛል እያለ ይጣራል አፍር ላይ ይንከባለላል ጥርሱ እስኪበላሽ ጫትን ያኝካል .....!! የአላህንና የመልእክተኛዉን ስም እያነሳ ይጨፍራል ሴትና ወንድን አቀላቅሎ ደቢ ይወግራል "አላህና "ረሱል ሰሰላሁ አለይሂ ወሰለም ያላዘዙትን ያግበሰብሳል ❗ ሀዛ ሁወ ቁርአን የሀፈዘዉ አህባሽ ስራ ዉ ☞«ቃኢዳን የሚማረዉ ሰለፍያ ግን የሚዞርዉ ዒልምን ለማገኝት ለመቅሰም ነዉ ➢ ከአላህ ዉጭ ያለን አይጣራም ➢ከአላህ ዉጭ እገዛን አይፈልግም ➢ከአላህ ዉጭ ያለ አካል ይጎዳኛል ይጠቅመኛል ብሎ አያስብም ➢ከአላህ ዉጭ አያርድም ➢ከአላህ ዉጭ አይሰግድም መልእክተኛዉ ላይ ድንበር አያልፍም እርሳቼዉ ባዘዙት ቀጥ ይላል ከከለከሉት ይከለከላል ሱሀቦች ባሉበት ይጓዛል እነርሱ የበቃቼዉ ለእርሱም ይበቃዋል :: በጥቅሉ ዒባዳዉ ለአላህ ብቻና ብቻ ነዉ :: ይህነዉ ሰለፍያ
Показати все...
👍 2
01:17
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
7.96 MB
✍     አትመልከት 👈 👉 ተመልከት ⚫️ወደ ምትሰራው አመፅ ትንሽነት አትመልከት; ወደ ምታምፀው ጌታህ ሀያልነት ተመልከት። ⚫️ወደ ሰራኸው አምልኮ ብዛት አትመልከት;   አምልኮህን ምን ያህል የጠራ ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዕውቀትህ ብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ሰርቼበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሰማኻቸው ምክሮች ብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ተጠቅሜያለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሀብትህ መብዛት አትመልከት;   ምን ያህል ሰደቃ አድርጌበታለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ልጆች መብዛታቸው አትመልከት;    በምን መልኩ እያሳደኳቸው ነው ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ዘርህ ዝና አትመልከት;    ምን ያህል ተናንሻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ሙሉ ጤንነትህ አትመልከት;    ምን ያህል አመስግኛለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። ⚫️ወደ ጠላቶችህ መብዛት አትመልከት;     ምን ያህል በአላህ ላይ ተመክቻለሁ ወደ ሚለው ተመልከት። 👌
Показати все...
ቀጣይ ደርስ ኪታቡ ከሺፍ አሸሹቡሃት በኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን አቡ አዒሻ ሀፊዞሁሏህ 🌹ተ     🌹ጀ          🌹ም                🌹ሯ                        🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር ሼር አድርጉት: https://t.me/tubaliligurebae?livestream=b737a538bce38cc035
Показати все...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል

https://t.me/tubaliligurebae

https://t.me/tubaliligurebae

قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه