cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

FAST SPORT ET™

FAST SPORT ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @heni734 ላይ አናግሩን

Більше
Рекламні дописи
3 650
Підписники
Немає даних24 години
-317 днів
-21630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
ፈርሚን ሎፔዝ ለባርሴሎና የመጨረሻ 4ቱን ጎሎች ያስቆጠረባቸው ክለቦች :- - ቫለንሲያ - ሪያል ማድሪድ - አትሌቲኮ ማድሪድ - ናፖሊ Big game player ⭐️ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
👍 1 1
Фото недоступне
መልካም ልደት ለቴር ስቴገን 💙❤️ በዚህ የውድድር ዘመን ለባርሴሎና 31 ጨዋታዎችን ማከናወን የቻለው ጀርመናዊው ግብ ጠባቂ ማርክ አንድሬ ቴር ስቴገን በዛሬው ዕለት 32ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። 🎂 @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
አርሊንግ ሀላንድ በክላሽ ኦፍ ክላን ጌም ላይ አዲስ ካራክተር ሆኖ ለመቀላቀል ውል ፈርሟል። @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
Показати все...
👍 7 6
Фото недоступне
ዳኒ ሴባዮስ በአሊያንዝ አሬና ከእህቶቹ ጋር📸 @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
እግር ኳስ ለዘለቄታዊ ጓደኝነት📸 መልካም ቀን! @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
Показати все...
👍 1
Фото недоступне
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በዚህ የውድድር ዓመት ባስቆጠራቸው ጎሎች በላሊጋ ብዙ ነጥቦችን ለክለቡ ያስገኘ ተጫዋች ነው። በላሊጋው ለባርሳ 17 ነጥብ አስገኝቷል። [ OptaJose ] @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
ከ33ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች በኋላ የላሊጋው የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል ✅ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
👍 1🔥 1
Фото недоступне
"ማንቺስተር ዩናይትድ ለ ማርከስ ራሽፎርድ ከፍተኛ ገንዘብ ካልቀረበለት እሱን ለመሸጥ አያስብም [David_Ornstein] @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ አሁን ወደ ፒቺቺ (ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት) ፉክክሩ ተመልሷል። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
Фото недоступне
🏆 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ 04:00 | 🇩🇪ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ🇪🇸 @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Показати все...
1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.