cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

"ወፌ ቆመች P.D.C"

የማደርገውን ሁሉ የማደርገው :- ሰዎች ተፈጥሯዊ እምቅ አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ለማነሳሳትና ለትዉልድ ተምሳሌት መሆን ስለምፈልግ ነው። The purpose of this Group:- 🦅በራሴና በሰዎች ላይ የህይወት ክህሎት፣ የግል ስብዕና ግንባታና የአመለካከት ለውጥ ማምጣት

Більше
Рекламні дописи
228
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-630 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"ገንዘብ ደስታን አይሰጥም ፤ ግን 99% ችግራችንን ይፈታል" ::
Показати все...
👍 1
Any one who wants to a #part-time Work (except Employment) contact me @lexinfluencer +251927206214
Показати все...
ኮንደሚኒየም ቤት ሽያጭ *ባለ 3መኝታ *ስፋት  86 ካሬ የጋራ አገልግሎት ቦታን ጨምሮ *ዋጋ 6.4 ሚሊዮን *ቦታ:- #የካ-አባዶ *ድርድር የሌለው
Показати все...
#ስለእውነት እውነትን #ማወቅ ትልቅ #ጥረት ይጠይቃል፤ እውነትን #መናገር ደግሞ ትልቅ #ድፍረት ይጠይቃል፤ እውነትን #ለመኖር ትልቅ #መስዋዕትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም #እውነትን:- #ለመረዳት ብሩህ ልቦና፤  #ለመናገር ንፁህ ህሊና፤ #ለመኖር ሁለንተና ይጠይቃል።
Показати все...
የሌለው የቱ ነው?Anonymous voting
  • ስራ
  • ስራ ወዳድ ሰው
0 votes
የደመዎዝ ቅናሽ ? አንድ የምወደው ወዳጄ የኑሮ ሁኔታን ለመቀየር አማራጭ ገቢ የማግኛ መንገዶችን ስለመፈለግ እያወራን የስንት አመት የቅጥር የስራ ልምድ እንዳለው ጠየቅኩት። እሱም ከ 10 አመት በላይ የስራ ልምድ እንዳለው ነገረኝ። ከ10 አመት በፊት ወርሃዊ ደሞዙ ስንት እንደነበረ እና አሁን ስንት እንደደረሰ ጠየቅኩት። ከ 10 አመት በፊት በ 2000 ብር እንደጀመረ እና ተመስገን አሁን 10,000 ብር እንደደርሰ ነገረኝ። በሁሉም ነገር ማመስገኑን ወድጄዋለሁ። ነገር ግን የጠየቅኩት አንድ ነገር ነበር "ደሞዝ ተቀንሶብሃላ!? " የሚል ነበር። እሱም "አይ ሶል የማታመጣው ነገር የለም። ደሞዝ ተቀነስብህ ስትል ምን ማለትህ ነው?" ነው ያለኝ። እኔም ጥይቄውን በጥያቄ ነው የመለስኩት። ጥያቄ "የዛሬ 10 አመት እንቁላል ስንት ብር ነበር? መልስ "የ 1ብር 2 እንቁላል" ጥያቈ "አንዱ 50 ሳንቲም ማለት ነው። አሁን ላይ እንቁላል ስንት ነው?" መልሱ "1 እንቁላል 12 ወይም 13 ብር" ጥያቄ "እንቁላልን እንደኑሮ ሁኔታ አመልካች ወስደን።  የዛሬ 10 አመት ደሞዝህን  ሙሉ በሙሉ እንቁላል መግዣ ብታደርገው ደሞዝህ ስንት እንቁላል ይገዛልህ ነበር" መልስ "አንድ እንቁላል በ50 ሳንቲም ስለሚገዛ 4000 እንቁላል መግዛት እችል ነበር " ጥያቄ "አሁንስ" መልስ " ምናልባት 830 እንቁላል " ጥያቄ "ደሞዝ በቁጥር አድጎ የሚያስፈልግህን ለመግዛት ያለው አቅም በ75% ቀንሷል ማለት ነው?" መልስ "አዎ" ጥያቄ "In real valu than nominal value ደሞዝህ ተቀንሷል ወይስ አልተቀንሰም ? " መልስ "ተቀንሷል " ጥያቄ "ለመሆኑ የዛሬ 10 አመት በ 2000 ብር የምትኖረውን ኑሮ ለመኖር በእንቁላል ስሌት ብቻ ሳናጋንን ደሞዝህ  ወደ 48000 ብር ከፍ ማለት እንደነበረበት (4000 እንቁላል ሲባዛ 12 ብር ) አስበኸዋል ........ሃ ሃ ? " መልስ "እ እ. ........" ለመሆኑ ስንት ሰው ይሆን በዋጋ ግሽበት ምክንያት ደሞዙ ተጨምሮ የተቀነሰበት እና መልሱንም ከደሞዝ ጭማሪ የሚጠብቅ?  ደሞዝ ሲጨመር ኑሮ ላይ ለመድረስ ቢያለከልክም......በዋጋ ግሽበት ምክንያት የሚገርም አትሌት የሆነው የዋጋ ንረት የሚደርስበት መሆኑኑ እጠራጠራለሁ። ታዲያ መፍትሔው ምንድነው? እዚህ ምድር ላይ መፍትሔ የሌለው ችግር የለም። እያንዳንዱ ችግር ተመጣጣኝ ወይ ከፍ ያለ በጎ እድልን ወይም መልካም አጋጣሚን ይዟል. ... Solomon WG
Показати все...
👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
" #TODAY " T_ #This is an O_ #Opportunity to D_ #Do A_ #A-Work Better than Y_ #Yesterday
Показати все...
ደሞዝ= ሱስ
Показати все...
👍 1
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን #ሌማት-የግብርና ማማከር ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 👇 👉 #በዶሮ እርባታ 👉 #በወተት-ላሞች እርባታ 👉 #በእንስሳት #ማድለብ(በሬ፣ በግ፣ ፍየል) ስራ ለመሰማራት ፍላጎት ላላቸውና ለተሰማሩ #ግለሰቦችና #ድርጅቶች #ፋርሞች....የሚከተሉትን #ሙያዊ-እገዛዎችን እንሰጣለን 👇 *ቅድመ-እርባታ *በእርባታ ወቅት *ድህረ-እርባታ 👇 1_ በሁሉም ዘርፍ በቂና የተደራጀ ስልጠና 2_ የአዋጭነት ጥናትና #ቢዝነስ-ፕላን መስራት 3_ ከእርባታ በፊት የቦታ ግምገማ፣ የቤት አሰራር  ምክር *ከአየር ንብረት አኳያ *ሊሟሉ የሚገቡ መሰረተ ልማቶችና ምክረሀሳቦች *በእርባታዉ ዙሪያ ካሉ ነገሮች የሚኖረዉ ርቀት *ለታሰበዉ እርባታ ሊኖረዉ የሚገባ ስፋትና አቅጣጫዎች 4. የእርባታዉ አይነትና ተያያዥ ጉዳዮች 5. ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ተስማሚ የሆኑ እንደዬ እርባታ አይነት #የዶሮ፣ #የወተት ላሞች ፣ የሚደልቡ #በሬዎች በጎችና ፍየሎች #ዝርያ-መምረጥ እንዴት እንችላለን? እንዲሁም ጥሩ የእርባታ-ወቅቶችን ማወቅ 6. የመኖ አመጋገብ *እንደዬ እንስሳቱ አይነት ስንት አይነት መኖ እንዳለና እንደየ #እድሜያቸዉ-የአመጋገብ ስታንደርድ መሰረት ሊኖረን የሚገቡ ነገሮች 7. የዶሮ በሽታ (መከላከያና ህክምናው) *በባለሙያ ምክር መሰረት 8. ምርታማና ዋስትና ያለዉ #የዶሮና #ግብዓት አቅርቦት ከየት እንደሚያገኙ ( *ዶሮ *ላሞች *መኖ *ማቴሪያል *መድሀኒት) 9. የእንስሳት-ህክምና መስጠት 10. የዶሮ-መንቁር መቁረጥ (DEBEAKING) መስራት 11. የገበያ ትስስር እንዴት እንደምናገኝ ማማከር.....ወዘተረፈ ለበለጠ መረጃ @lexinfluencer ወይም +251927206214 ያገኙናል🙏 #ቻናል_ https://t.me/+PH3b9bMFeFk0MWQ0
Показати все...
👍 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.