cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Yeti gebeya

Market channel

Більше
Рекламні дописи
1 369
Підписники
-124 години
+267 днів
+2830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጤና ይስጥልኝ በአገራችን 24.1 ሚሊዮን ሴቶች የወር አበባና የንፅህና ምርቶች አያገኙም ተብሎ ይገመታል ። (ጥናቱ የ2021 ነው) ከነዚህም ውስጥ ተማሪዎች ይገኛሉ። በመሆኑም የንጽህና መጠበቂያ ለሚያስፈልጋቸው ሴት ተማሪዎች በአናንተ እገዛና ትብብር የፓድ ልገሳ ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ እንገኛለን፤ ያንዱ ፓኬጅ ዋጋ 360 ብር ሲሆን በውስጡ 4 ፓድ 2 ፓንት የአጠቃቀም መመሪያና ኪት ባግ ያካትታል ። አንዱ ፓኬጅ ለአንዲት ሴት ከ 18-24 ወር ያገለግላል ። ይህ እንቅስቃሴ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር ይቆያል ። ለአንድ ሴት ተማሪ የንፅህና መጠበቂያ በመለገስ ማህበራዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ ። የቲ ፓድ 550711570811ዳሽን 1000128613122 CBE ስልክ 09 10 87 97 72 [email protected] (ማሳሰቢያ ይሄ የግል አካውንቴ ስለሆነ ልገሳ የምታደርጉ በሙሉ ስክሪን ሹት ላኩልኝ ግልፅ የሆነ አሰራር እንዲኖርና በመጨረሻም የምናደርገው የምስጋና ፕሮግራም ላይ ስማችሁን ለማካተት እንዲረዳን አመሰግናለሁ )
Показати все...
👍 4 2
እነዚህንና ሌሎች የሚያማምሩ የፈርኒቸር ውጤቶች ሲፈልጉ እኛን ሳያዩ ለመግዛት እንዳይወስኑ +251913626003 ይደውሉልን አድራሻ ላም በረት መረሀሪያ ውሱን ቦታዎች ነፃ ዴሌበሪ አለን
Показати все...
የስራ ማስታወቂያ የስራ መደብ:- ልብስ ሰፊ ተፈላጊ ችሎታ :- ጋርመንት ውስጥ የሰራች ሁሉንም ማሽን የምትችል አድራሻ :-አያት ስራውን ለመስራት ፍላጎትና ብቃት ያላችሁ ስልክ ቁጥር እሰጣለሁ
Показати все...
1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
7
ሰላም ወዳጆቼ የምስራች አንድ እርምጃ ወደፊት 🙏 ከነባሮቹ የሚታጠቡ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ፓዶች በተጨማሪ የሚታጠቡ የጨቅላ ህፃናት ዳይፐር ፣ የአዋቂ ዳይፐር ፣ እንዲሁም የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ሴት ህፃናት የሚሆኑ "ፔሬድ ፓንት " አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል። እነዚህ ምርቶቻችን ለብዙ የኢኮኖሚ ችግር ላለባችሁ ቤተሰቦች መፍትሄ ይሆናል ብለንም እናስባለን ። በስልክ ቁጥር 09 10 87 97 72 በኢሜል አድራሻችን [email protected] እንዲሁም በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ያገኙናል #ስለሚመለከተኝ ! #የመፍትሄው አካል ነኝ ! #የቲፓድ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለፊታችሁ ከጅቡቲ የመጣ ቀሲል እና እርድ እና ሞሪንጋ የምትፈልጉ ለ Danawit Tesfaye fb inbox መፃፍ 0965029087 መደወልና ማልግኘት ትችላላችሁ
Показати все...
👍 4🥰 1
ሰኞ የሳምንቱ የመጀመርያ ቀን ስራ ያለው ሁሉ ከሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እረፍት በኋላ ወደ ስራው የሚመጣበት እኛም ስራ እንስራ እስቲ ። ስለ የቲ ገበያ ስለ እኔ ስራ ትንሽ ልንገርዎ የቲ ፓድስ የሚባል የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ አምራች ነኝ ። የቲ ፓድስ የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው በየወሩ ሞዴስ መግዛት ለሚቸገሩ ሴት ልጆችና እናቶች መደገፍ አላማን አድርጎ የተጀመረ ሲሆን " የመፍትሄው አካል ነኝ " የሚል መሪ ቃል አለው ። በአሁኑ ጊዜ አገራችን ውስጥ 25 ሚልዮን አካባቢ ሴቶች ሞዴስ ማግኘት እንደማይችሉ በዚህም ምክንያት ለተለያዩ ስነ- ልቦናዊና አካላዊ ችግሮች እንደሚለጡ እሙን ነው ። የቲ ፓድስ ፓኬጅ በኢኮኖሚ በተጨማሪ የአካባቢ ብክልነትንም የመቆጣጠር አላማ ያለው ሲሆን የፓድ አላረጂ ላለባቸውም ሴቶች ምርጫ መሆንን ታሳቢ አድርገናል ። በተቻለ መጠን ምርቶቻችንን እነዚህ ነጥቦች ላይ መፍትሄ እንዲያመጡም እንጥራለን ። እኔ የመፍትሄው አካል ነኝ ። እርሶስ? መልካም የስራ ሳምንት 🤗 https://www.facebook.com/yeti.solomon.73?mibextid=ZbWKwL
Показати все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

6👍 2
በተፈለገው ከለር እንዲሁም ሳይዝ በተመጣጣኝ ዋጋ 0980434899 በዚ ቁጥር ሊያገኙን ይችላሉ
Показати все...
🙏 1
የስራ ማስታወቂያ እስቸኳይ ነዉ 🙏 #ለሴቶች_የውበት_ሳሎን ሰራተኛ እንፈልጋለን ቦታ ጀሞ ብዛት = 4 #ወንድ -2 #ሴት -2 ደሞዝ በስምምነት ብሎም ችሎታችሁን ያማከለ 0913627165 0928407030
Показати все...
👉 ቤትዎን የሚያዘንጡበት እና የሚገለገሉበት እጅግ የሚያማምሩ የቤት እቃዎችን በጥራት እና በአማራጭ ይዘንልዎት መጥተናል💃 https://t.me/nanisale 👉 በስልክዎ ብቻ ቤትዎ ሆነው ኦርጅናልና ኳሊቲ እቃወቻችንን ይምረጡና ይዘዙን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።🏍 💥የፈለጉትን ለማዘዝ 👉 https://t.me/nanisale 📲0910371301 📲0953111825
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.