የፍቅር 😍 አለም 🌎
Відкрити в Telegram
💝 ፍቅርን በቃላት 💝 ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
Показати більше213
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
213
ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ 🌿
ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ
ምንም ባዶ ቢሆን እውቀት ቢጎድለኝም ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝም!
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏
213
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9
ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
213
መሄድ ለፈለገ መራራቅ ላማራው 🤷
በእንባዬ አልሸኘውም🙅 ሳቄ መንገዱ ነው
ማንንም ሰው ቢሆን አብሮኝ እንዲቆይ አላስገድደውም 🙅
ምን ጥቅም ሊኖረው በአስመሳይ መታጀብ 🤷🤷
መልካም መንገድ😝😝😝😛😜
213
አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ልባችሁ ቢናገር ኖሮ ምን ይል ነበር?
😨 ደከመኝ
😭 መሮኛል
💔 ተከዳው
😥 ተበደልኩ
😡 ተቃጠልኩ
😁 ደስተኛ ነኝ
213
አጭር የፍቅር ታሪክ🥹🥹
🌞+🌧️+👰♀+🚶♂+ 🌙+🏘+👩👀+🧕+🥰+🥰+👫+🌓+🚶♂🚶♀+🌊+🏄♂+🏄+🏊♀+❤️+😭+🧎♂+😢❤️😭+🗣🤗❤️+🤗❤️+🫂🫶♾+😔⚰ በዛ በበጋ🥹
react በማድረግ አብሮናታቹን አሳዩን
213
◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈
⊶⊷⊶⊷❍ አንተ ነህ የገደልከኝ ❍⊶⊷⊶⊷
አይቶ ለማለፍ ፣ ላይቋጩት አይጀምሩት
❤️ በአንድ ወቅት ባል ጥዋት ተነስቶ ወደ ስራው ሊሄድ እየተሰናዳ ሳለ ሚስት ትመጣና ውዴ ሆይ ምነው ፊትህ ላይ ጥሩ ስሜት አይታየኝም ምን ሆነክብኝ ነው ብላ ትጠይቀዋለች??
ባልም፦ እንጃልኝ ማሬ ዛሬ ለሊቱን ሙሉ ሲያቃዠኝ ፡ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ነው ያደርኩት።
ድሮ ልጅ እያለው እናቴ በመኪና አደጋ ከመሞቷ አንድ ቀን በፊት ልክ እንደዛሬው ለሊት ሲያደርገኝ ስለነበር አሳስቦኝ ነውና ዛሬም ጥሩ ነገር ስለማይሸተኝ እባክሽ አንችም አንድ ነገር እንዳትሆኚብኝ ከስራ ቀርቼ አብሬሽ ልዋል ይላታል??
ሚስትም፦ ውዴ ሆይ አታስብ አትጨነቅ አንተ አብረሀኝ ዋልክም አልዋልክም ዛሬ ቀኔ ከሆነ ምንም የሚለወጥ ነገር አይኖርም ስለዚህ በቃ ወደስራህ ሂድ ትለዋለች።
ባልም፦ እየከበደውም ቢሆን በሚስቱ ሀሳብ ተስማምቶ ወደስራው ሄደ።
እኩለ ቀን ላይም ምሳ ለመብላት ወደ ክበብ ሄደ ምሳውንም ለመብላት ሲሰናዳ ክበብ ውስጥ ካለው ቴሌቪዥን ውስጥ አንድ #ሰበር ዜና ጆሮውን ገረፈው!!!
ዜናውም እንዲህ ይል ነበር፦ እሱ የሚኖርበት የጋራ መኖሪያ ሰፈር በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቱን ያትታል።
በዚ ጊዜ ባል በከፍተኛ መሸበር እና መደናገጥ በፍጥነት ወደ ሰፈሩ በሩጫ አቀና።
አከባቢው ላይም ሲደርስ መንደሩ በፖሊሶች እና በነብስ አድን ሰራተኞች ተከቦ ያገኘዋል።
ወደ ውስጥም ዘልቆ ሊገባ ሲል ባከባቢው የነበሩ ፖሊሶች እንዳይገባ ይከለክሉታል።
እባካቹ አሳልፉኝ የልጅነት ፍቅሬ(ሚስቴ) ከውስጥ ነው ያለችው እያለ መማፀን ጀመረ??
ፖሊሶቹም ፦አፓርታማው በጣም ስለተጎዳና ሙሉ ለሙሉ ሊፈርስ ስለሚችል ለህይወትህ አደጋ ነው ስለዚህ ማለፍ አትችልም ይሉታል።
በዚ ጊዜ ባልም ከፈለጋቹ ተኩሳቹ ግደለኝ ይልና ፖሊሶቹን ጥሶ በከፊል ወደፈራረሰው አፓርታማ ዘልቆ ይገባል ።
ከብዙ ፍለጋና ልፋት በኋላም ሚስቱ በፍርስራሽ ተሸፍና ለመሞት እያጣጣረች ያገኛታል።
ሊያወጣት ቢሞክርም በላያ ላይ ያለውየብሎኬት እና የሲሚንቶ ፍርስራሽ ብዙ ስለነበር ሊያወጣት አልቻለም።
ሚስትም፦ እያቃሰተች የመጨረሻ ቃሏን እንዲህ ስትል ነገረችው፦ ውዴ አንተ የመኖሬ ምክንያት ዛሬ አንተ እውነተኛ አፍቃሪ እንደሆንክ በቃላት ድርደራ ሳይሆን በተጨባጭ በተግባር አሳይተህኛል።
ዛሬ አንተ ባትመጣ ኖሮ ሁለት ሞት እሞት ነበር።
አንድም በ #አካል ሁለትም #በመንፈስ ።
ነገር ግን አሁን አንተ ስለኔ ስትል ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ስለመጣህልኝ በመንፈስ ከመሞት ተርፌ በአካል ብቻ እሞታለው።
ውዴ፦ ጥዋት እንደነገርኩህ የፈጣሪ ትእዛዝ እስከሆነ ድረስ የመጣውን ሁሉ በፀጋ አለመቀበል ፈጣሪን መፈታተን ነው። ስለዚህ የእውነት የምትወደኝ ከሆነ ቀጥሎ የምልህን ነገር እህህህ ብለህ ስማኝ፦ እኔ ቀኔ ስለሆነ ለዘላለሙ ልሄድ ነው።
አንተ ግን ሌላ ሚስት አግባ ልጆችም ውለድ።
ነገር ግን ይሄን ቃሌን ጥሰህ በኔ ሀዘን ተቆራምተህና እኔን እያሰብክ ቀሪ ህይወትህን የምታበላሽ ከሆነ ዛሬ እኔን የገደለኝ የመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ሳይሆን #አንተ ነህ ብላ የዘላለም እንቅልፍ አሸለበች።
❤️ ተ 🔣ፈ 🔣ፀ 🔣መ ❤️
❤️ እውነተኛ ፍቅር መስዋእትነትን ይጠይቃል። ❤️
❤️ ጊዜና ሁኔታ(ደስታና መከራ) የማያናውጠው ፍቅር ይስጠን ። ❤️
ይሄንን እጅግ አሳዛኝ ታሪክ #ሼር በማድረግ የእውነተኛ ፍቅርን ተምሳሌት ለሌሎች እናድርስ። 👌👌👌

◈ ━━━⸙ የታሪክ ማዕድ ⸙━━━━ ◈
ለምቶደው ሰው ምንም ነገር ልትሰጥ ስትፈልግ መልስ አትጠብቅ
ባንድ ወቅት ልጁ ከጎረቤታቸው ልጅ ድብን ያለ ፍቅር ይይዘዋል ታድያ የሷን ትኩረት ለመሳብ የማያደርገው ጥረት አልነበረም እሷ ያለችበት ቦታ ሁሉ ይገኛል ... ለካ ግን እሷ ነበረች ቀድማ ለልጁ ቦታ የሰጠችው እሱ የተከተላት የሚመስለው ቦታ ለካ እሷ ነበረች የምትገኘው...
ታድያ በውስጣቸው እየተፈላለጉ ሳይገላለፁ ግዜው መሮጡን ቀጠለ ይሄን የተረዳው ወንድ በድፍረት የፍቅር ጥያቄውን አቀረበ ይሄኔ ነበር ሳታንገራግር የተቀበለችው ... በዚ መልኩ የተጀመረው ፍቅር ቀጠለ...
ሁለቱም ፍቅረኛሞች ቢዋደዱም እሷ ጥርጣሬ ይገባት ጀመር ይህ የሆነው ደግሞ እሱ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ የሚሉትን የቃላት ገለፃዎች ስለማይጠቀም ነበር እሷ ደግሞ ሁሌም ከሌሎች ፍቅረኛሞች የምትሰማቸውን እሷም ትጠብቅ ነበር ሲቀጣጠሩ አምራና ተውባ ትሄዳለች ብዙዎች ሲያሞግሷት እሱ ግን ምንም ሳይላት ይቀራል በዚም ፍቅሩን የማይገልፅላትና ውብ እንደሆነች የማይነግራት ስለማይወዳት ይመስላታል... ለዛም በመሀላቸው ጭቅጭቅ ይነሳ ጀመር በሆነው ባልሆነው ስለማቶደኝ ነው... እያለች ታበሳጨዋለች ይህም እየሰፋ ሄዶ እየተዋደዱ ለመለያያት በቁ...
እህቴ
➲ አንዳንዴ እኛ ሴቶች ከሚደረግልን ይልቅ የሚወራልን ይገዛናል ይህም አግባብ አይደለምና ተጠንቀቂ...
➲ሁሌም እኛ ሴቶች ብልህ ነን ስለዚህም ከሱ ሳትጠብቂ ያለሽን ፍቅር ስጪ ፍቅር መስጠት ከመቀበል የበለጠ ዋጋ አለውና እወቂበት...
ወንድሜ
➲አንተም ብትሆን ለግንኙነትህ ሀላፊነት መውሰድን አትርሳ ሁሌም ፍቅረኛህ ከሷ በላይ ማንም እንደሌለ ንገራት ምክንያቱም ደስተኛ ታደርጋታለህ ።
213
💁🏼እድል ፈንታዬ
አጋጣሚ ሆኖ መተያየታችን
አንድ ላይ ተቀምጠን በአንድ መብረራችን
ምንም ሳናወራ ምንም ሳንተነፍስ
አድራሻችን ሆነ እኩል የሚያደርስ
በቃልም ሆነ በንግግር ጣምራ ምንም ሳንግባባ
ስልክ ተለዋውጠን ግራ እስክንጋባ
አንዳችን ላንዳችን ልንሆን ከለላ
በየራሳችን ስም ቃል ገባን መሃላ
አካላችን ቢርቅ ልባችን አንድ ሆኖ
ዛሬ ላይ ለመድረስ አምላክን ለምኖ
በመሃል ቢገባም ነፋስ ጭላንጭሉ
እኛ አንድ ሆነን ለመኖር በቃሉ
በቅተናል ለማለት ለወግ ማእረጉ
ሆኜለት ከሆነ እውነተኛ አጥንቱ
አጋጣሚ መስሎ ገጠመ ካጥንቱ