cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ⓔ◦Ⓢ ቀልድ"pp እና ምክር

እራስኦን የሚለውጡበት ፈታ የሚሉበትና የተለያየ ፕሮፋይል picኦችን በአማረኛም በእንግሊዘኛም በአንድለይ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል እባካቹ ተቀላቀሉንና አሪፍነቱን መስክሩ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🙎🏿ስሚማ ፍቅረኛሽ እኮ እየደረበብሽ እኮ ነው 🙎🏼የትኛው?#ዳኒ ወይስ #ሚኪ 🙎🏿 #ሚኪ 🙎🏼#ሚኪ_ሀይሌ ወይስ #ሚኪ_ሞላ 🙎🏿#ሚኪ_ታደሰ 🙎🏼መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው 🙎🏿የማያደርገው 🙎🏼ጥርሰ ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው 🙎🏿ወላቃው 🙎🏼ወይኔ🤦🏼‍♀ ከእንግዲ ወንድ አላምንም 😁🤣😆😏😏😏❤️ Abet wandoch eko🙊
Показати все...
የሰረቁትን ዕቃ የሰረቁት ሰውዬ ፊት አውጥቶ መጠቀም is another level of ንቀት fr
Показати все...
ይኸው 1 በቆሎ 25 ብር ገዝተን ፈልፍለን በቁጥር እየተካፈልነው ነው፡፡😂😂
Показати все...
#ፊልም ከፍቼ ስልክ ላይ እሚያስፈጥጠኝ መንፈስ ወጋውት 😆😂🤣
Показати все...
Me: *send 2GB pkg to this girl* Her: አመሰግናለሁ ወንድሜ Me: hello man አሲድ የት ነበር ይሸጣል ያልከኝ😢
Показати все...
ጥያቄ 4:📝 በረሃ ላይ መኪና እያሽከረከራችሁ ነው፣ ደክሞዋችኋል ውሀ ጠምቷችኋል ተርባችኋል....ከዚያም መንገዳችሁ ላይ 3 በሮች መጡ 🚪🚪🚪 1ኛው በር ቀዝቃዛ መጠጦች እና ሀይቅ አለ 🌊 2ተኛው ምርጥ አልጋ እና ቆንጆ እንቅልፍ አለ😴 3ተኛው ቆጥራችሁ የማትጨርሱት የገንዘብ ክምችት አለ 💵💰 የመጀመሪያ የምትከፍቱት የትኛውን በር ነው? #መልሳችሁን comment ላይ
Показати все...
አንዱን አጥፉ ብትባሉ የትኛውን ትመርጣላችሁ #1 ትምህርት #2 ፍቅር #3 መጠጥ
Показати все...
ቀናተኛዋ ሚስቴ ደውላ የት ነህ ስትለኝ ለቅሶ ቤት ነኝ ስላት ... #እሺ_በቃ_ሟቹን_አገናኘኝ 😳😜🙊
Показати все...
ወንዶች ? GFክን ምን መጠየቅ ነው የሚያስፈራ? ሴቶች ? BFሽን ምን ሲጠይቅሽ ነው የሚደብርሽ ? ቶሎ በሉ ሁላቹም ተሳተፉ አንድም ሰው እንዳይቀር
Показати все...
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሪሞት ጠፍቆብኝ ፈልጌ አጥቼው ቁጭ ስል እጄ ላይ የማገኘው🙄
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.