cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

-hayatlm ♥

☔we just fucked ☁ ... 🦋Your soul•••my soul🦄 💛Couples soul💑 🍂Sad soul🥀 🖤Night thoughts🌙 Broken heart 💔🖤

Більше
Рекламні дописи
191
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

4.53 KB
❤️ ሴት ልጅ እነዚህን 👇 ነገሮች ያለውን ወንድ ትወዳለች 🥰 1⃣ ያለሷ የማያይ አይን ያለው...❣ 2⃣ ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና...❣ 3⃣ ሁሌም የሚያሞግሳት...❣ 4⃣ ሁሌም የሚታመንላትን❣ 5⃣ እንደ እናቱ የሚያያት (የሚንከባከባትን) ❣ Tesasatku setoch🥺🥺😍
Показати все...
የደነበረ በሬ is more dangerous than ሲኖትራክ😂😄
Показати все...
እንደ photographer ስያጫውተን ሰማይ ሰማዩን ምናነሳው ነገርስ...😌😌fr
Показати все...
ትክክለኛ ማንነትህን ለሚገባው ሰው ብቻ አሳይ ሌላው ሠው ስላንተ የፈለገውን እያሰበ ጊዝውን ይግደልበት
Показати все...
How much ትሁት are u?? me: ከ ATM ብር ስወስድ ሁላ በሁለት እጄ ነው🙂
Показати все...
የራስህን መልስ አጥፍተህ የሰው ከሰራህ በኃላ ያንተ ትክክል የሚሆነው ነገርስ😭💔💔
Показати все...
አሁን ደሞ የ ቃና actor pic pp ለምታደርጉት ሰዎች ፀሎት እናረጋለን 🤲😇 Pro max ግብዳ ሰገጤ 😅 @
Показати все...
#ፋራ_ነኝ... 1… አግቢ የህይወት አጋር ይዘሽ ቤተሰብ መስርተሽ ተሰብስበሽ ኑሪ ብየ የመከርኳት ጓደኛዬ #ፋራ_አለችኝ 2… ሲጋራ አታጭስ ጤናህን ይጎዳዋል ኢኮኖሚህንም ያቃውሳል ከሰወች ጋር ያለህን ማህበራዊ ግንኙነት ያወሳስበዋል ብየ ስመክረው #ፋራ_አለኝ 3… በየመጠጥ ቤቱ አትንበዛበዝ መስከር አለ በመስከር ውስጥ ራስን መሳት አለ ራስን በመሳት ውስጥ ደግሞ መጠቃት አለ ብየ ስመክረው #ፋራ_አለኝ 4… ጊዜ ሰጥተህ ስለሰወች አታውራ ማህበራዊ ሚዲያን ከሀሜትና ከስድድብ ውጪ ጥሩ ጥሩ ፅሁፎች ለማጋራት ለመጋራት ኦንላይን ቢዝነስ ለመስራት መልካም ጓደኝነት ለመመስረት አለም የት እንደደረሰች ለመገምገም ብቻ ተጠቀምበት ብየ ስመክረው #ፋራ_አለኝ ይሄ ፋራ ካስባለኝ አዎ ፋራ ነኝ
Показати все...
Music
Показати все...
Haleluya Tekletsadik - Yeznah.mp38.56 MB