cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

❤️ ልብ ወለድ ❤️

➠ይህ ቻናል በየ ቤቱ ያሉ የመፃፍ አቅም (ፍላጎ) ያላቸው ነገር ግን ፕሮፌሽናል ፀሀፊ ያልሆኑ የድርሰት ትምህርት ቤት ገብተው ያልተማሩ ሰዎች ስራቸውን የሚያቀርቡበት እና የሚበረታቱበት አ ። እርሶም ቻናሉን በመቀላቀል ስራዎን ያጋሩን የሰውንም በማንበብ ያበረታቱ 🙏🙏🙏 https://t.me/aj21f 👈የቻናልች ሊንክ በተጨማሪ ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ➠ @abdisha2 Or➠ @Feruz_29

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
180
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የጓደኛህ ከፍታ ወይም የጓደኛህ የተሻለ ቦታ ላይ መድረስ ላንተም በረከትን / ጥሩ ነገስ ይዞልህ ሊመጣ ስለሚችል ሁሌም ለጓደኛህ ጥሩ ነገር ተመኝ ::🙏
Показати все...
BE MAHMED METEKU
Показати все...
Morbius.2022.mp4782.35 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
2.69 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በእያንዳንዷ ምሽት ጭንቅላቴን ትራሴ ላይ አሳርፈውና ለራሴ " ጠንካራ ነሸ " ብዬ ለመናገር እሞክራለሁ ምክኒያቱም አንዷን ቀን ያላንተ ስላሳለፍኳት ። ስለ ሁሉም ትዝታዎች መልስ ናቸው
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በእያንዳንዷ ምሽት ጭንቅላቴን ትራሴ ላይ አሳርፈውና ለራሴ " ጠንካራ ነሸ " ብዬ ለመናገር እሞክራለሁ ምክኒያቱም አንዷን ቀን ያላንተ ስላሳለፍኳት ። ✨ይ🀄️ላ🀄️ሉን✨ @aj21f @Aj21f
Показати все...
አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ ሁን አንተ በማንም ማልቀይርህ፦ ባልቀርብህም የማልርቅህ ፦ በሀሳቤ ሁሌ ማይህ ፦ የማስብህ ሁሌ እንዳለህ፦ እንጃ ምን ልበልህ ግን እወቀዉ አንተ ለኔ ልዩዬ ነህ ።
Показати все...
ከኔ የራክ ሊመስልክ ይችላል እኔ ግን ሁሌ አብረከኝ እንዳለክ አስባለዉ ..... #ምክንያቱም ምክንያቱም በቃ ምንም ምክንያት የለኝም.................... @Aj21f 🍁 @Aj21f ❤️ #One_O
Показати все...
ፍቅር ማለት አብሮ መኖር ብቻ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ተራርቆ እራሱ ከባድ ፍቅር አለ
Показати все...
ብዙ እብዶች አውቃለሁ ነግር ግን የኔ ከሁሉም በላይ የከፋ ነው እንኳን ደስ አለሽ በፍቅርሽ ቁጥር1 እብድ ሆኛለሁ አሳብደሺኛል አይንሽ እንደ ብርሀን እያበራ ፈገግታሽ እንደ ፀሀይ እያንፀባረቀ ጠረንሽ ልቤን እያናወዘው እንዴት አላብድ። ከእብደቴ እድን ዘንድ ፈጥነሽ ድረሺልኝ 🙏🙏
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.