ስነ ፁሁፋ✍✍✍
አጫጭር እና ረጅም ልቦለዶች ግጥም ትረካ አስተማሪ እና አዛናኝ ድርሰቶች ፕሮፋይሎች የተለያዩ መፅሀፋቶች ሁሉንም እዚህ ያገኛሉ ለ አስተያየት በዚህ ይጠቀሙ @Ayelov ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
256
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😭?? #ደፍሮሽ_ባተረፈሽ 😭😭
የሰውማ ሐገር ደፋሪን ይቀጣል
በሞትና ስቅለት ፈርዶ ይሸኘዋል
የእኛ ግን ይለያል ደፍሮ ይሸለማል
መደፈሩ ሳያንሰው ዳግም ይገላታል
መድፈሩ ሳያንሰው ክብሯን ያረከሰው
ደግሞ እንዲገላት ፍርድ ቤት ለቀቀው
ወጋግቶ እንዲያርዳት ፈቶ አመቻቸው
ተባብረው ገደሏት ፍርድና ዳኛ አጥተው
ፈተናው ደረሰ አንቺ ግን ሞተሻል
ልደትሽም ደርሷል አንቺ ግን ሔደሻል
የራሔልን እንባ አምላክ ተቀብሏል
የአንቺም ፍርድ አይቀርም በጊዘው ይሰጣል
😭 ተደፍራ ለተገደለችው የ12ኛ ክፍል ተፈታኟ እህታችን ነብስሽ በሰላም ትረፍ። የሚገርመው ነገር ተደፍራ ደፋሪው በፍርድ ቤት ተፈርዶበታል ነገር ግን በማይታወቅ ሁኔታ 10 ቀን ሳይታሰር ተለቀቀ ወጥቶም የደፈራትን ምስኪን ሴት በጩቤ ወጋግቶ ገደላት😭 ሲጀምር እንዴት ሊወጣ ቻለ? ሐገራችን ወዴት እየሔደች ነው?
🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Перейти до архіву дописів
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.