إثْـبِـتْ عٓـلى الحٓـقْ ولو كُـنْـتٓ وحـدك
إثْـبِـتْ عٓـلى الحٓـقْ ولو كُـنْـتٓ وحـدك نشر السنة بفهم السلف الأمة https://t.me/NESHIRUALHAQ
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
184
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
::::ውዷ እህቴ ሆይ::
📌ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን_ረዲየላሁአንሃ_አስታውሽ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች
ጭራሽ ካላገባሽም፣መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ
አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ፣
ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ፣አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት፣
ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ።
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅሲሳይ☞ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ።☜☜
ኮፒ
https://t.me/alfrkatu_anajeya
🎀ምክር ለባላ ትደሮች🎀🥀
➛ ◉ሸሪዓዊ ትዳር የአኺራ መሸጋገሪያ ድልድይ(መሰላል) ነው‼️ ➛ ◉ምክኒያቱም ብዙ አላህ ከሚጠላቸው ነገር ከልክሎ አላህ ወደሚወዳቸው መንገድ ያሸጋግራል እና‼️ ➛ ◉ወንዲም እህቶቼ በሸሪዓው ተጋቡ በሃራሙ ስትባዝኑ አትኑሩ ይህ መንገድ ከአላህ ጋር ያጣላቸሆል እና‼️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💢ጀግና ወንድ ማለት~~~!
🌺🌺====በስሜት የሚነዳ ለጊዜዊ አካላዊ ጥቅሙ የሚያስብ አይደለም::
➲ ጀግና ወንድ ማለትማ ÷÷÷÷ራሱን ከስሜት ነበልባል ጠብቆ ስለቀጣይ ህይወቱ በብዛት አቅጣጫ በማጥናትና አርቆ ከፍትና ራሱን ጠብቆ በማስብ....የምትጠቅመውን ሚስት መምረጥ የቻሉ ነው፧፧ጀግና ወንድ ማለት፧፧
➽ለዚህም ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ምርጥ ምሳሌ ናቸው በአፍላ ወጣትነታቹው በስሜት ሳይሽወዱ በእድሜ የምትበል ጣቻውን ሴት ነው ያገቡት፧፧
➽ብልህነቷን፣ ጥንካሬዋን፣ክብሯን እና እገዛዋን በማስብ ነበር የመረጧት፧፧
➲አተስ!?!? ወንድሜ ÷÷÷÷÷÷÷!!
➽ክብሯን ባረባ ሽጣ፧ ❌ዘመናዊነት የበከላትን~ሙድ ምናምን ፅጉሯን እያልክ❌ ጊዜህን አታቃጥል ተዘወጅ ያተኑ ብጤ፧፧
👑ራሷን ጠብቃ ሳትጋለጥ ለሀራም ለዚና የኖረች በጌታዋ ትእዛዝ ተሸፍና ይቺን መርጠህ አግባ፧ አሏህ ይገዝህ፧፧
https://t.me/+3VE5JEzdvHllZDU0
🌺ምክር ለሰለፊያ ወጣቶች!!🌺
https://t.me/+3VE5JEzdvHllZDU0
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👑الزوجة الصالحة👑
قال العلامه ابن عثيمين - رحمه الله تعالى - :
إذَا وُفِّقَ الانسانُ لأمرأةٍ صالحةٍ في دينها وعَقلِها فَهذا خيرُ مَتَاع الدنيا ؛ لأنها تحفظه في سرّه وماله وولده ! .
وإذَا كانت صَالحةً في العقل أيضًا ؛ فإنّها تُدَبِّرُ له التدبِيرَ الحَسن في بيته وفي تربية أولادِهَا ، إن نَظَرَ إليها سَرّته ، وإن غَابَ عنها حَفِظَتهُ ، وإن وكل إليها لم تَخُنهُ ، فهذه المرأة هي خير متاع الدنيا !
📚{{ شرح رياض الصالحين : ~٣ /١٣٦ }}
https://t.me/umusaymen
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"لا تَيأس، لا تقُل: دَعوت، ولم أجِد إيمانًا، ولم أجِد خُشوعًا، ولم أجِد يقينًا ...
رُبما يكون الله قَد مَنعك أول مَرة لَمصلَحتك؛ حتى يَعلم صِدقك فِي الطّلب، لأنَّ الصَّادق في الطَّلب يُلحّ، وإذا تأخر ألَحّ، وإذا عَلم الله مِنك صدقُ النِّية فهُو والله أكرم مِنك."
📙[ شَرح الكَافية الشَّافية لابنُ عُثيمِين ٤ / ٤٦٢ ]
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.