cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢየሱስ ነኝ!

" ሁሉ የእናንተ ነው፥ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው። " (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:23) ለአስተያየት @Commet237bot @Commet237bot ላይ ያድርሱን።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እስካሁን እንዳየው በእድሜ ዘመኔ ማንም አላገኘው እንዳንተ ለእኔ እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ ማንም ያልቻለውን ሚስጥሬን ያስክልኝ.... 😭😭😭😭 እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ አደራ ያላንተ ማንም የለኝ.....🙏😭 አንተን ችላ ያሉ ጸጋህ ሲርቃቸው አይቻለው ጌታ ቀን ሲመሽባቸው እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ካንተ ጋራ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ እኔ ካንተ ሌላ ማንም አደራ ኢየሱስ ማንም የለኝ.... 😭😭😭😭😭😭 ባለፈው ዘመኔ ብዙ አጥፍቻለው ባለማስተዋሌም ተጎድቻለው ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ እንዴት ይዘለቃል የዚህ አለም ኑሮ አሁንም ጌታዪ መንገዴን አደራ ታዳጊዪ አንተ ነህ በሚገጥመኝ መከራ መንገዴን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔ ስራህን ልስራ ጉዞዪን አደራ አደራ በቀረው ዘመኔስ ስራሄን ልስራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👇👇👇👇👇👇👇 @excellencess @excellencess
Показати все...
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 Leave to Commet
Показати все...
https://t.me/MelkamWetat_2014 👆👆በዚህ #የመልካም_ወጣት_የቴሌግራም_ቻናል ✔️ምስክርነት ✔️የቀን ውሎ ✔️የስልጠና ቀናት ጊዜ ✔️ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የተጨመሩ ሰዎች ብዛት ✔️በአጠቃላይ በዚህ ቻናል( @melkamwetat2014 )በመልካም ወጣት #2014 የሚከናወኑ ነገሮችን እቤትዎ ሆነው ይከታተሉ። 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 🔸 @melkamwetat2014 http://t.me/melkamwetat2014
Показати все...
መልካም ወጣት 2014/2022

መልካም ወጣት እግዚአብሔር አየረዳን እዚ ደርሰናል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ወደ እናንተ ስንደርስ ቆይተናል ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን። ✔️በተለያየ ጊዜ ይህን የመልካም ወጣት አገልግሎት ስትደግፉ ለነበራችሁ አሁንም ምስጋናችን የላቀ ነው አሁንም ይህ አብሮነታችሁ እንዲቀጥል በአክብሮት እንጠይቃለን ♊️ከሁሉ ይልቅ እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎት አግዙን ለማንኛውም ጥያቄ @melkamwetat2014bot

#ዘማሪ ሳሚ በጉባኤ ፊት #ንስሀ ገባ☝️☝️ 🥇#ምሳሌ ሆነሀል ለዚህ ትውልድ🥇 💾#5MB 👇👇100% ህይወት ቀያሪ ቻናል👇👇 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ @ye_kerestos_negn 🔸ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔸
Показати все...
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ስላንተ አወሩ ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ካንተ ጋር ውዬ ለሌ መዋያ አላስፈለገኝ ካንተ ጋር ቆየሁ ሌላ መቆያም አላስፈለግኝ አንተን አግኝቼ ሌላ አመሄጃ አላስፈለገኝ ብቻዬን በቃህኝ !!! . ስምህን ጠራው - ዘማሪት ጄሪ ልዩ የአምልኮ ጊዜ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...
Join
Biblical questions
Like
Bible verses
https://t.me/Truechristianitych
New Protestant songs
Share
Share
አዲስ ዓለም -||- በዙሪያዬ ያለው sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot https://t.me/Markenzema1@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показати все...