cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ሰላም ለሀገሬ

ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ አስደሳች፣ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን በኢትዮጵያዊቷ ኤደን ተዘጋጅቶ የሚቀርብበት ቻናል ቻናል👉 https://t.me/Eden2714 https://t.me/joinchat/sVlD-B3UP-I3ZTI0

Більше
Ефіопія12 322Амхарська10 168Категорія не вказана
Рекламні дописи
207
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Be fast 450😡😡
Показати все...
ግጥም እና እውነተኛ አስተማሪ  ተከታታይ ታሪኮችን🔜በቅርቡ በዚህ ቻይናል  ለእናንተ የምናደርስ ይሁናል፤ ከዛ በፊት የምትፈልጉ ከሆነ ከ15 ሰው በላይ ይሄን መልዕክት "lIke♥️" ማድረግ አለባችሁ፡፡
Показати все...
❤️❤️join❤️❤️
❤️👍like❤️❤️
😥😥Dis like😪😪
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌹🌹ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን  ለማግኘት ከስር የሉትን የምረጡ🌹
Показати все...
🌹🌹የፍቅር ጥቅሶች🌹🌹
🌹😂 አስቂኝ ጥቅሶች😂🌹
🌹🌹👩‍❤️‍💋‍👨join👩‍❤️‍💋‍👨🌹🌹
ወሊሶ ጥቁር ለባሾችን እያሰረች ነው !!!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አንድ ፓትርያርክ  አንድ መንበር  አንድ ሲኖዶስ! ከ ቤተክርስቲያናችን ጎን ነን❤️
Показати все...
እስማማለው💗🥰
አልስማማም🥰
ቢገርፉን ቢገፉን እስከ ቀራኒዮ አስከ ጎለጎታ ሞት አያስፈራንም ሞቶ ማሸነፍን ተምረን ከጌታ
Показати все...
Join🥰
Like❤️
Share
[''ምንም እንኳን ነጠላ ለብሼ ባላስቀድስም በዐውደ ምሕረቱ ሁሌም ባልገኝም ባልጾም ባልጸልይ በኃጢአት የወደቅኩ ብንሆንም ከጠፉት በጎች መሃል ብገኝም፣ በእምነቴ ግን አልደራደርም።"] 🦋 @prip_Official2 🦋
Показати все...
እናታችን ለካ ዉሸታም ናት --- . በጣም የወደድኩት ታሪክ ስለሆነ ለናንተም ላጋራችሁ ወደድሁ ፡፡እኔስላላገኘውለት ርዕስ እናንተው ስጡት ፡፡ ✿ አንድ የስምንት አመት ልጅ እናቱን በሞት ያጣል፡፡ በዚህም የተነሳተጫዋች እና ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ፡፡ እናቱ ከሞተች ከአመት በኃላ አባቱ ሌላ ሚስት አገባ፡፡ ኑሮም ቀጠለ፡፡ አንድ ቀን ልጁን አባቱ ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሀል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው ፡፡ ልጁም "አዎ አለ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን ነው ?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ውሸታም አይደለችም "አለ፡፡ ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡ ልጁም እንዲህ አለ " እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር፡፡ እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትመጣ ነበር፡፡ ወደ ቤትም ወስዳ ምግብ ትሰጠኝ ነበር፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃልዋን ታከብራለች ፡፡ ለዛም ነው ላለፉት ሁለት ቀናት ምግብ ያልበላሁ፡፡ እርቦኛል ፡፡ እናቴም ናፍቃኛለች፡፡ " እያለ ማልቀስ ጀመረ፡፡ አንጀት የሚበላ የሰቀቀን ልቅሶ ፡፡ እ...ና...ቴ..ንእያለ፡፡ መልዕክቱ ☞እናትን ማንም ሊተካት አይችልም ፡፡ ፈጣሪ የእናቶችን እድሜ ያርዝመው፡፡ ....እናቴ ለኔ ህይወቴ ናት። ......... . . . . .      #share ✍🦋 @prip_Official2 🦋
Показати все...
#ለእንቁልልጭ እድሜዋ ያልኖረች አረናትህ ሰርክ አዲስ ስጋህ ጎጆዋን ልትሞላ እንቁላል ሽጣ ነው እንቁላል ሳትበላ ❤ክብር ለናቶቻችን❤ በናታቹ join በሉ 😘 🦋 @prip_Official2 🦋 @kebek7 😊
Показати все...
የሰው ልጅ መፈጠር ባይሆን ለቁም ነገር፣ ምድርን ለመሙላት ከብት ይበቃ ነበር። ....... . . 🦋 @prip_Official2 🦋
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.