cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥበብ ከኢትዮጵያ 1 ( Arts from Ethiopia 1

በዚህ ቻናል የነጭ እና ጥቁር አስማት ምንነት ስለተለያዩ ማዕድናት እና እፅዋት ስለተለያዩ የጥበብ መፃሕፍቶች እንማማራለን ለማናገር @hiruyans

Більше
Рекламні дописи
766
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጥበብ ከኢትዮጵያ 1 የባሕል ህክምና የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 1, # መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, # ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3, # ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4, # መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5, # ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6, # ለህማም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7, # ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8, # ለፀር (ለጠላት) 9, # ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10, # ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11, # ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, # ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, # መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14, # መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15, # ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16, # ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17, # ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18, # ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19, # አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20, # ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21, # መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22, # መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23, # ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24, # ለልሳነ_ሰብእ (ድምፅ የሚያሳምር) 25, # ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26, # ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27, # ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 , # ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29, # ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30, # ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31, # ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31, # ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33, # ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34, # ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35, # ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36, # ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, # ለስንፈት 38, # ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39, # አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40, # ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41, # ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 42, # ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43, # መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44, # ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45, # ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 46, # ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 47, # መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) .@✔ ለአዙሪት •@ ✔ ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር •@ ✔ለሪህ በሽታ •@ ✔የመገጣጠሚያ ህመም •@ ✔ለጉልበት ድርቀት •@ ✔የባት ህመም •@ ✔የወገብ ህመም •@ ✔የአንገትና ትከሻ ህመም •@ ✔የከረመ ደረቅ ሳል •@ ✔ለደም ግፊት •@ ✔የሆድ መረበሽ •@ ✔የከፋ የሆድ ድርቀት •@ ✔በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው •@ ✔የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት •@ ✔ እንቅልፍ መብዛት •@ ✔የተለየ የቆዳ ህመም •@ ✔ክብደት ለመቀነስ @ ✔የእንቅርት በሽታ •@ ✔ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋር            ★አይን አካባቡ ውጥረት ካለ            ★ የሳይነስ ህመም            ★ የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም           ★ የወር አበባ ችግር ካለ             ★የወገብ መንሸራተት ካለ             ★ ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት •@ ✔ለከፍተኛ ራስ ምታት •@ ✔ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው •@ ✔ለድምፅ መታፈን •@ ✔ከአጫሽነት ለመላቀቅ •@ ✔ራስን ስቶ መውደቅ •@ ✔ ለአእምሮ ዝግመት       •@ ✔ለወር አበባ መቋረጥ •@ ✔ ለወር አበባ መዛባት .....ስልክ 0947390280 🐅🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 በዚህ ቻናል የነጭ እና ጥቁር አስማት ምንነት ስለተለያዩ ማዕድናት እና እፅዋት ስለተለያዩ የጥበብ መፃሕፍቶች እንማማራለን ለማናገር @hiruyans
Показати все...
====የትም ቦታ ሙዚቃ በውሃ ==== የምንጭ ውሃ በትንሽ አዲስ ሸክላ ሞልተህ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥና ጭንቅላትህ ላይ ብረት ኮፍያ አድርገህ  የሸክላው ውሃ ላይ " አል አድራኤል" ብለህ ሰባት ወይም አርባ ዘጠኝ ጊዜ ድገም ያናግርሃል ከውሃው ውስጥ ሁኖ የፈለከውን ሙዚቃ በደንብ ያሰማሃል በገሃድ ልክ ቤትህ ሙዚቃ ዘፈን ከፍተህ እንደምትሰማው አይነት።  *ስታናግረው በስነስርዓቱ  ነው። *በቀን ከአንድ ጊዜ በላይ መጥራት ያስቀስፋል።  **መመለሻው  ስሙን ገልብጦ ሰባት ጊዜ መድገም ነው ይህም "ኤል አርዳኣል" ነው። ይህ የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ  ነው። ** ይህንን ለመጠቀም የምትፈልጉ አደራ መጀመሪያ ፍቃድ ከኔ በውስጥ መስመር ጠይቁ ነፃ ነው። ነገር ግን ፍቃድ አስፈላጊ ነው ዋናው ቁልፍ ስለሆነ።  *ይህ የሚጠቅመው ሙዚቃ ዘፈን ለመስማት እንጂ ለሌላ አይሰራም። አባቶቻችን ጥንት ለጆሮአቸው ጣዕመ ዜማ ትዝታ ሲሹ በዚህ አድርገው ያለቴፕ ራዲዮ ይሰሙ ነበር በየበረሃው። አንዳንዶች ዛሬም ይህን በመፃፌ ደስ የማይላቹ የምትቆጡ አላችሁ ነገር ግን እኔ ባልፅፈው ተቀብሮ ትውልድ ሳያውቀው ይጠፋ የለም ወይ?። ምዕራባውያን የኛን ጥበብ  በፊልሙ እንደባዕድ አድርገው ያሳዩ የለም ወይ? ጥበብ ከኢትዮጵያ ለማናገር በስ.ቁ 0947390280 በውስጥ መስመር @hiruyans
Показати все...
             ---ፍታህ በእንቁላል -- እንቁላል  በውስጡ ህይወት  የሚያፈራ ዘር  የያዘ ልዪ ጥቅም ያለው ነው።  ከእንቁላሉ የተገኘ ዘር ነው ጫጩት ሆኖ ሗላ ዘርዕ ዶሮ የሚሆነው። ይህም ሂደት ልክ እንደሰው  ሙሉ የህይወት  ሂደትን ያልፋል እና ጥቅሙ ከአለማዊ ምግብነት በመንፈሳዊም ብዙ ብዙ ጥቅም አለው።  ብዙ አለማዊም ይሁን መንፈሳዊ በሽታዎችን ለምሳሌ የዓይን በሽታን፣ የመላው አካል የተለያዪ በሽታዎችን፣ ስራይ እና ድግምትን እንዲሁም የሰው ዓይንን (ቡዳን) ያወጣል ይፈውሳል ።  ይህም የሚሆነው በሽታውን ከግለሰቡ ወደ እንቁላሉ ውስጥ ወዳለው ዘር  ወደሚሆነው በማድረግ ከዛም  እንቁላሉን ወደ ቆሻሻ ቦታ ወይም ወንዝ ጥሎ እንዲሰበር በማድረግ  ከብዙ ችግሮች መላቀቅ  ይቻላል ።  በእርግጥ ከዚህ ሌላም ብዙ ዓይነት  አሰራርም አለው። ነገር  ግን  ይህ አሁን የምገልፀው አደራረግ  ቀላል  እና ያለድግምት የሚሰራ ስለሆነ ሁሉም ሊጠቀምበት ይችላል። ---አደራረጉ እንደሚከተለው  ነው-- በስዕሉ  እንደምትመለከቱት  ግለሰቡ ቆሞ ወይም ቁጭ ብሎ  እንቁላሉን በቀኝ እጃቹ ይዛቹ ከበሽተኛው አናት ጀምራችሁ ወደታች እስከ እግሩ ድረስ  ልክ እንደመጥረግ ቀስ እያላችሁ እንቁላሉን  ማውረድ ነው። አስተውሉ ይህን ስታደርጉ በፍፁም እንቁላሉ የበሽተኛውን አካልም ይሁን ልብስ መንካት የለበትም በአየር  ላይ ነው ወደታች የምትጠርጉት። በሁሉም የስውነቱ አቅጣጫ እየተዟዟራችሁ ወደታች በእንቁላሉ  ጥረጉ ይህም ማንኛውንም  ችግር ከግለሰቡ ወደእንቁላሉ ያስተላልፋል  በዚህም በሽታው እንቁላል  ወሰጥ ወዳለው ዘር ይሆናል ማለት ነው።  ለዚህም ነው አንዳንዴ ለተለያዩ  ችግሮች  ዶሮ ታርዶ ገቢር ሆኖ  የሚጣለው ። ከጨረሳቹ በሗላ  እንቁላሉን ወደቆሻሻ ወርውሩት ዞራችሁም አትዩት። ይህንን በተከታታይ  ሶስት ቀን ማድረግ ትችላላችሁ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄዎችን በስ.ቁ 0947390280 እንዲሁም በውስጥ መስመር @hiruyans ARTSFROMETHIOPIA
Показати все...
ቶ " ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? " ቶ ከቀደሙት ኢትዮጵያውያን አባቶች የጥበብ አሻራ አንዱ የሆነውን ፍካሬ ከዋክብትን መሰረት ያደረጉ አንዳንድ ግለሰቦች የቴዎድሮስን መወለድ በቀጥታ በዓለማችን ላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ሰርተው ካለፉ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከተወለዱበት ክስተት ጋር ያገናኙታል፡፡ የፍካሬ ከዋክብት ሊቃውንት በዓለማችን ታዋቂ የሆኑ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከመወለዳቸው አስቀድሞ ሆነ ከተወለዱ በኃላ ግብራቸው የከዋክብትን እንቅስቃሴ እና ባህሪ መሰረት ተደርጎ አስቀድሞ እንደሚነበብ ይናጋራሉ። ነገሩን ግልጽ ለማድረግ የሚከተሉትን ምሳሌዎች እንመልከት ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ እና ጸሀይ በ፵፭ ዲግሪ ትይዩ ወጥተው ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ። በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከጸሀይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል። ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ጸሀይን ጨምሮ የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡ ይህ የከዋክብት ምስጢራዊ ክስተት እንዲሁ በመስቀል ጦርነት እና በሌሎችም የዓለም ጦርነቶች እንደተስተዋለ የሚገልጹት የፍካሬ ከዋክብት ሊቃውንት የቶዎድሮስ መወለድን ደግሞ የዛሬ ፵፮ ዓመት ገደማ በሰማዩ ንፍቅ ክበብ ሐመል እሳት የተሰኘው ኮከብ አሰድ የሚባለው ኮከብ እና እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ሶስት ጎንዮሽ ሰርተው በደሴ ከተማ መታየታቸው ለውልደቱ ምልክት እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እና የተቀረውን ዓለም የወደፊት እጣ ፈንታ የሚያሳይ በሰማይ ላይ ላይ የሚታዩ የከዋክብት አንድምታ በምስጢር እንደ ይምርሃና ክርስቶስ ባሉ ገዳማት ጣራ ላይ በምስጢር ተጠልሰመው እንደሚገኙ ይነገራል፡፡አጼ ዮሐንስ 4ኛው በዘመነ መንግስታቸው አንድ የሚያበራ ኮከብ በመታየቱ ደስ ብሎኛል ሲሉ የወሎ ክፍለ ሀገር ዋና ከተማን ደሴ ብለው መሰየማቸው የሚዘነጋ ታሪክ አይደለም። ከባለትንቢቱ ንጉስ ቴዎድሮስ ጋር በተያያዘ ከሚነሱ የትንቢት መጽሀፍት አንዱ ፍካሬ ኢየሱስ ሲሆን የታሪክ ሊቃውንቱ እንደሚገልጹት ስለምድራችን የወደፊት እጣ ፈንታ በስፋት የሚተነትኑት መጽሀፍት በሁለት ጥራዝ የነበሩ ሲሆን የመጀመርያው በጎንድር ቁስቋም ቤተክርስትያን የነበረ ሲሆን በኃላ በጀምስ ብሩስ ተሰርቁ በእንግሊዝዋ ንገስት እጅ ይገኛል ይህም ስለኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ለመረዳት አስችሎዋቸዋል ታዲያ ይህ መጽሀፍ ንጉሱ ሃይለ ስላሴ በስደት በነበሩበት ወቅት መተርጎሙን እንዳይዘነጉ። ታዲያ ይህን መጽሀፍ የመመልከት እድሉ የነበራቸው አባቶች እንደሚገልጹት ይህ ምስጢራዊ ሰው እናቱ ከሐረር አካባቢ እንደሆነች እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ እንደሆነች ገልጸው ጊዜው ደርሶ ንግስናውን እስኪረከብ በሀገሪቱ ከሚገኙት የተሰወሩ ገዳማት በአንዱ ከቅዱሳን አባቶች ጋር እንደሚገኝ ይጠቁማሉ፡፡ ጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ ኦራክል ተብለው ይጠሩ የነበሩ በግሪክ እና በግብጽ የሚታወቁ አስራሁለት ትንቢት ተናጋሪዎች መካከል አንዷ ጥቁር ንጉስ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ በዘመኑ መጀመርያም በነውጥ ዓለምን የሚያምስ በኃላም ሰላምን አስፍኖ ዓለምን እንደሚገዛ ትንቢት ተናግራለች፡፡ ከሂንዱ አማልክት አንዱ ክርሺኖ የግሪክ አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ዜዋስ እና አፖሎ የግብጻውያን አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ኦሲሪስ አይሲስ እና ሆረስ የቻይናው ፋሂ የጃፓኑ ዛሃ ጥቁሮች ተደርገው በተሰረላቸው ጥንታዊ ሃውልቶች እና ምስሎች መገለጻቸው በኦራክሎች የተነገረውም ትንቢት መሰረት አድርገው እንደሆነ ይገለጻል ይህም ቶዎድሮስን እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ የዓለሙ ህብረተሰብ እንደሚጠብቀው ማሳያ አድርገን ልንወስደው እንችላለን። አዳም በተፈጥሮው ያገኘውን የምድራዊ ሰማያት ገዥነት በድሎ ባጣ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት የዚች ምድር ገዥ መሆን የሚያስችለውን ጥበባት እንዳስተማሩት ከዚህ ቀደም ለመመልከት ሞክረናል እነዚህን ለዘመናት ከሰው ልጆች የተሰወሩትን የሰማያተ ሰማያት የገዥነት ምስጢራትን ጠቅልሎ እንደሚይዝ የተነገረለት ቶዎድሮስ ከሰማያዊ ሃይላት ጋር በሚፈጥረው ህብረትም የተፍጥሮ ሃይሎችን በማዘዝ በሰማይ ላይ የሚዞሩ ሳተለይቶችን በኒኩለር ሃይል የሚሰሩ የሃይል ምንጮችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ኔትወርኮችን መዝጋት የሚያስችል ሃይል እንደሚኖረው ይታመናል፡፡ በዚህም የተነሳ አሁን ባለው የፍሪማስነሪዎች የቴክኖሎጂ ምጥቀት በመደምሰስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ በማረጋገት በምድር ላይ ገዢ ሃገር ሀገር እንደሚያደርጋት የቀደሙት ናይት ኦፍ ቴምፕላሮች እና አይሁዶች ያምናሉ። እነዚህ ሁለት አካላት ይህን ሰው በመጥለፍ የግላቸው ለማድረግ ያልቆፈሩት ጉድጓድ የለም። አይሁዶች በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በርስ እንዲተራመሱ በማድረግ ዓለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ፲፱፻፫ ሩስያ ውስጥ የታተመው የጽዮን ፕሮቶኮል ያጋልጣል ታዲያ ከሰይጣን ጋር እጅና ጓንት ሆነው ሆነው ለዘመናት የሸረቡት ሴራ በቶዎድሮስ እንደሚከሽፍ የተረዱት አይሁዶችም ሆኑ ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ቶዎድሮስ በሀይሉ እንዲነሳ የሚያደርጉት ሰማያዊ ሃይል ያላቸው ምስጢራት ከሰማይ ወርዶ ያረፉባቸውን ምስጢራዊ የክብር ቦታዎች መለየት ችለዋል። አይሁዶች በነዚህ ቦታዎች ላይ በተለያዩ የዓለም ክፍላት የሚገኙትን አይሁዶች በማሰባሰብ በነዚህ ቦታዎች ላይ የማስፈር ስራዎችን የሰሩ ሲሆን በዋንኛው የምስጢር ማእከል በሆነው የየረር ተራራ ላይ ለማስፈር ሙከራ አደርገው አልሳካ ቢላቸው በሰባቱ የክብር ቦታዎች ላይ የሚገኙትን መንፈሳዊ ምስጢራትን ለመቀራመት በሰለሞናዊ ስርወ መንግስትን አማካይነት በሀገሪቱ ውስጥ እራሳቸውን እና ፍልስፍናቸውን በመሰግሰግ እስካሁን ድረስ አሻራው ያልጠፋ አስከፊ ሴራዎችን ሰርተዋል፡: በ1928 ዓ/ም ኢትዮጵያ በፍሪማስነሪዎች ድጋፍ በፋሽሽት ጣልያን በተወረረችበት ወቅት ዳግም አይሁዶችን ከተለያዩ የዓለማችን ክፍላት በየረር በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል እና አፋር አካባቢ ለማስፈር ከሞሶሊኒ እና ከፕሬዝዳንት ሩዝልቬልት ጋር ደብዳቤዎችን መለዋወጣቸው ይነገራል፡፡ በዚህ ስምምነት ውስጥ የወቅቱ ንጉስ ሃይለስላሴ እጅ እንዳለበት አንዳንድ ግለሰቦች ከንጉስ ፋይሰል ጋር ይደራደሩ እነደነበር ጠቁመው ይህን እያደረጉ ባሉበት ሶስተኛው ወር ላይ ከስልጣን እንደወረዱም ይጠቅሳሉ። የንጉስ የሃይሉ መገለጫ ተደርገው በሚወሰዱት ቦታዎች ላይ ሰዎቻቸውን የማስፈር ሴራቸው አልሳካ ያላቸው አይሁዶች የኃላ ኃላ ከፍሪማስኖች ጋር በማበር የተለያዩ ድራማዎችን በተለያዩ ገዳማት ውስጥ ሰርተዋል ይህም አሁን ለምንመለከታቸው ቅባትና ጸጋ ተሃድሶ እና ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ ለሚባሉት የክህደት ቡድኖች መፈልፈል ምክንያት ሆኗል፡፡ በየገዳማቱ በገንዘብ የገዟቸውን የበግ ለምድ የለበሱ መነኩሴዎችን በመሰግሰግ ከቻሉ በቀጥታ ቶዎድሮስን በመያዝ የግላቸው ለማድረግ ጥረው ባለመሳካቱ በየገዳማቱ የሚገኙትን የምስጢር መዛግብት አስመዝብረዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የውጭዎቹ አካላት ብቻ ሳይሆን በሰለሞናዊ ስርው መንግስት ስር የነበሩ ከ፳፭ በላይ ነገስታት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገኛ ተደርገው ከሚወሰዱት ቦታዎች አንዱ
Показати все...
በሆነው የረር ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገው ምስጢራቱን ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል ይህም የንጉሱን ሃይል ለመቀራመት መሆኑ ነው፡፡ ቶዎድሮስ የተሰኘው ባለትንቢቱ ንጉስ ከተነገረለት ሃይል አንጻር እና ከፍሪማስነሪዎች ምስጢራዊ አካሄድ አንጻር ንጉስን ከቻሉ የራሳቸው ለመድረግ ካልሆነም ለማጥፋት የሚያደርጉትን ሴራ የሚያስገርም ባይሆንም የኛ ሀገር የውስጥ ባንዳዎች የነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች መሆናቸው ብዙ ነገሮችን አበለሻሽቷል። ንጉስ ሃይለስላሴ ከሌሎቹ በተለየ የፍሪማስነሪዎች መንገድ በመከተል የሆራ ሃይቅ ላይ የደም መስዋእት በመሰዋት ምስጢራቱን ለማግኘት ሞክረዋል ይህ ሂደትም ለራስተፈርያን መመስረት መንገድ እንደከፈተ የአካባቢ ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በ፲፱፻፺፰ ዓ/ም የመንግስት አካላት በየረር ቴዎድሮስ ገዳም የሚገኙ አባቶች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው በዋልድባ ገዳም በደጀን በሚገኙ ገዳማት ላይ እየተስተዋለ ያለውም ጥቃት ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚነሳ ነው። " እግዚአብሔር ከቴማን ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ይመጣል ክብሩ ሰማያትን ከድኖአል ምስጋናውም ምድርን ሞልቶአል። ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው ጨረር ከእጁ ወጥቶአል ኀይሉም በዚያ ተሰውሮአል። ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል የእሳትም ነበልባል ከእግሩ ይወጣል፡፡ ቆመ ምድርን አወካት ተመለከተ አህዛብንም አናወጠ የዘላለምም ተራሮች ተቀጠቀጡ የዘላለምም ኮረብቶች ቀለጡ ከዘላለም ነው። የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨናነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ " (ትንቢተ ዕንባቆም ፫) ይህን ትንቢት መሰረት አድርገው ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ይህ ትንቢት የተነገረው ለክርስቶስ ነው ብለው አምነው የቆዩ ቢሆንም ክርስቶስን ከየመን ጋር የሚያገናኘው ታሪክ እንደሌለ ተረዱ በኃላ የነርሱ እርዝራዥ የሆኑ የአረብ ሰዎች ትንቢቱን ከነቢዩ መሐመድ ጋር ለማገናኘት ቢሞክርም ሰውየው የተወለደው እና የኖረው ከየመን በርካታ ኪሎሜትሮች ርቃ በምትገኘው ሳውዲ ውስጥ እንደሆነ ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠማቸው ትንቢቱ ከምድር ጥፋት ጋር የሚያያይዘው ታሪክ ካለው አንድ ግለሰብ ጋር የሚገናኝ እንደሆነ ገልጸው ትተውታል። በጉዞ ራፋቶኤል አንድ ለማስረዳት እንደሞከርኩት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገለጫዎች ከሆኑትና ከሰባቱ ምስጢራዊ ቦታዎች አንዱ የሆነው የመን(ፋራን) ሲሆን ይህ ቦታም ባለፉት ሺህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ይጠቃለል ነበር፡፡ ታዲያ ከቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ እንደሚፈጸሙ ከሚጠበቁት ትንቢቶች አንዱ ኢትዮጵያ ቀድሞ የነበሯትን ግዛቶች ማስመለስ መቻሏ ነው ስለዚህ ከየመን ጋር ተያይዞ የተነሳው ትንቢት መፈጸም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ወይም የቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ ነው ይህን ለማለት የሚያስችለን አንደኛው ነገር ቦታው ከሰባቱ የክብር ቦታዎች አንዱ መሆኑ እና የነዚህ ቦታዎች ምስጢራት መክፈቻ እና ማእከል ኢትዮጵያ መሆኗ ሲሆን ሁለተኛው በትንቢቱ ላይ የተገለጸው ጥፋት ከቶዎድሮስ መነሻ አስቀድሞ የሚፈጸም ክስተት እንደሆነ በሌሎች የትንቢት መጽሀፍት መጠቀሱ ነው፡፡ ለንጉሱ ቶዎድሮስ መነሻ ተደርገው ከተነገሩት ትንቢቶች መካከል አንዱ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ የጠነገረው ሲሆን ይኀውም ከሰባት መቶ ዓመታት የጥፋት እና የጨለማ ዘመን በኃላ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚሆን ነው፡፡ በዚህ መሰረት እነዚህ የመከራ ሰባት መቶ ዓመታት የሚፈጸሙት በ፳፻፯ ነው። በ፲፱፻፶፱ ዓ/ም ታየ የተባለው እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ወደምድር ወድቆ ጥፋት እንደሚያደርስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተነገረ ሲሆን ይህም እንዲሁ ለቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይነገራል፡፡ ሌላው በትንቢተ ዕንባቆም ፫ ላይ እንደተገለጸው ምድር በእርስ በእርስ ጦርነት በኢኮኖሚ ድቀት በድርቅ በጎርፍ በእሳት በአውሎ ንፋስ ትጠቃለች ታዲያ ይህ ወቅት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይገለጻል የዓለም ህዝብም ከጥፋቱ ለማዳን ወደኢትዮጵያ ይፈልሳል በዚህም ምክንያት ድንኳኖቻችን ይጨናነቃሉ። ምንጭ ፡ ራፋቶኤል።
Показати все...
🐉የብሳና ዛፍ አስገራሚ ጥቅሞች⛲ ተአምረኛው ዛፍ ብሳና ከዕፀዋት ሁሉ ይለያል የብሳና ዛፍ ሳይንሣዊ መጠሪያ ስሙ 🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️ በእንግሊዘኛው (croton macrostachyus tree )ተብሎ ይጠራል ይህ ዕፅ ከሌሎች ዕፀዋቶች በተለየ ሁኔታ ዕጅግ አስገራሚ ጥቅሞች አሉት ☑️ብሳና ኢትዮጵያ ሐገራችን ጨምሮ በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኝ የዛፍ ዓይነት ነው, ✅✅ በባህላዊ ህክምና የተለመደና ለተለያዩ መድኃኒቶች ግብዓት በመሆንም ያገለግላል የብሳና ቅጠሉ ልጡ ሥሩ ፍሬውና ግንዱ ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላል ;: ✔️☑️ከዚህ በመቀጠል የብሳና ዛፍ ጥቅሞችን በዝርዝር እንደሚከተለው አቀርብላችኋለሁ 👉👉👉አጠቃቀም 👉1ኛ ለሆድ ውስጥ ሥራይ የብሣናውን የሥሩን ልጣጭ ልጦ በመጥረቢያ ከትክቶ አፈሩን በማጠብ ወቅጦ በንጹህ ውሃ ዘፍዝፎ ጧት ጧት ከምግብ በፊት እያጠለሉ በውሃ ብርጭቆ ከ1-- 5 ቀን መጠጣት ነው 🟪2ኛ ለሣል በሽታ ቅጠሉን እየቀቀሉ ማታ በመኝታ ሰዓት እየታጠኑ መተኛት ነው ከ1---10 ቀን ቢሆን ሣሉን ነቅሎ ይጥለዋል 🎧3ኛ ለውሻ ልክፍት በሽታ የሥሩን ቅርፊት ከመካን ዕንዶድ ሥር ገር ወቅጦ አድርቆ ዱቄቱን ከጥቁር ጤፍ ዱቄት ቀላቅሎ ሃምሣ ሳንቲም የሚያክል እየጋገሩ በባዶ ሆድ ለ3 ቀን መብላት ⏭️4ኛ ለወፍ በሽታ የብሳና ቀንበጡን ከሰንሰል/ከስሚዛ ቀንበጥ ጋር ወቅጦ ዕንደሽሮ በመስራት ቅቤ ጨምሮ በባዶ ሆድ መብላት ነው ⏩ 5ኛ አንገት ላይ ለሚወጣ ጭርት ፍሬውን ብቻ አሽቶ መቀባት ነው ❎ 6ኛ ለቋቁቻና ለችፌ ፍሬውንና ቀንበጡን ከነጭ ሽንኩርት ጋር ወቅጦ መቀባት ነው ✔️7ኛ ለማንኛውም ቁስል ልጡን አድርቆ ወቅጦ በቁስሉ ላይ መነስነስ ነው ፈፅሞ ይድናል 🚺8ኛ ለምች ህመም ቅጠሉን ከነጭ ባህሕርዛፍ ጋር ቀቅሎ መታጠን ይበጃል 🚹9ኛ ለኪንታሮት በሽታ ሥሩን በመጥረቢያ ላፍ ላፍ አድርጐ በትንሹ ወቅጦ እየቆሰለና ዕየደማ ለሚያስቸግር ኪንታሮት ማታ ኪንታሮቱ ላይ ደምድሞ መተኛት ሁነኛ መፍትሔ ነው ✝️ 10ኛ ለሆድ ትላትልና ለወስፋት በውሃ በጥብጦ አሳድሮ ከምግብ በፊት አጥልሎ መጠጣት ነው። ከሞላ ጎደል የሚሰጣቸው ጥቅሞች እኒህን ይመስላል ገብተው ብዙ ነገር የምትማሩበት የቴሌግራም ቻናል ለማናገር በስ. ቁ 0947390280 በውስጥ መስመር @hiruyans
Показати все...
የቁልቋል ጥቅም እና ጉዳቶች ፨ ቁልቋል ሰዎች እንደ አመጋገብ አትክልት ይጠቀማሉ። ሰዎች ሊያበስሏቸው እና ታኮዎችን እና የተዘበራረቁ እንቁላሎችን ጨምሮ ወደ ተለያዩ ምግቦች ማከል ወይም ከቲማቲም እና ሽንኩርት ጋር እንደ የጎን ምግብ ሊያዘጋጁዋቸው ይችላሉ። ቁልቁዋሎች ጥሬ ሲሆኑ ሊበሉም ይችላሉ. አንድ ሰው ሲቆርጣቸው አረንጓዴ በርበሬ ይመስላሉ። በተጨማሪም, ሰዎች ወደ ጭማቂ, ጃም ወይም ሻይ ሊለውጧቸው ይችላሉ. ግለሰቦች እንዲሁም ትንሹ፣ ክብ እና ብዙ ጊዜ በቀለማት ያሸበረቀ ቁልቁዋል ተክል የሆነውን የሾላ ፍሬ መብላት ይችላሉ። የ ቁልቁዋል ጭማ ጥቅሞች » የደም ስኳርን መቀነስ »ቁስሎችን መፈወስ እና ኮሌስትሮልን መቀነስ ያካትታሉ። በምርምርው የተገኙ ሌሎች ግኝቶች ቁልቁዋል ህመምን ለማስታገስ ፣የሰውነት መከላከል እንቅስቃሴን ከፍ ለማድረግ እና ጉበትን ሊከላከል እንደሚችል ይጠቁማሉ። በእነዚህ ምክንያቶች የባህል ህክምና ባለሙያዎች ሁለቱንም የቁልቁዋል ተክል ክፍሎች ለተለያዩ ሁኔታዎች እና ምልክቶች ለማከም እና ለመከላከል ተጠቅመዋል፡- ግላኮማ ቁስሎች ድካም የጉበት ሁኔታዎች ቁስለት በሜክሲኮ ውስጥ፣የቁልቋል እፅዋት ለስኳር በሽታ ሕክምና በባህላዊ መድኃኒት ውስጥም ሚና ይጫወታሉ አደጋዎች አለርጂዎች እና የጎንዮሽ ጉዳቶቹ ፨ቁልቋል ፍራፍሬን ለመመገብ አንዳንድ የአለርጂ ወይም የስሜታዊነት ምላሾች ነበሩ ምንም እንኳን እነዚህ ብርቅ ቢመስሉም። ምላሽ የሚከተሉትን ሊያካትት ይችላል- »የቆዳ ሽፍታ »ማሳከክ »እብጠት አንድ ሰው የመተንፈስ ችግር ካጋጠመው አንድ ሰው ወዲያውኑ የሕክምና እርዳታ ማግኘት አለበት. አናፊላክሲስ፣ ከባድ እና ለሕይወት አስጊ የሆነ የአለርጂ ችግር እያጋጠማቸው ሊሆን ይችላል። አናፊላክሲስ ለሕይወት አስጊ የሆነ ከባድ አለርጂ ነው። ምልክቶቹ በድንገት ይከሰታሉ እና የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ » የፊት ወይም የአፍ እብጠት »ፈጣን የልብ ምት »ጭንቀት ወይም ግራ መጋባት መፍዘዝ »ማስታወክ » ራስን መሳት ወይም የንቃተ ህሊና ማጣት ሀሳብ አስተያየት ጥያቄዎችን በስልክ ቁጥር 0947390280 በውስጥ መስመር @hiruyans
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጥበብ ከኢትዮጵያ
Показати все...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ዛር ወበሽታ በስመ ሜሎስ አንተ ሰይፈ እሳት በስመ ጋዴን ፍህመ እሳት በስመ አላዚር ጉጠተ እሳት በስመ አማኑእል ማህየዌ እሳት አውዳ ጋዳ በላኤ እሳት በስመ አፍርናእኤል መብረቀ እሳት በዝ ቃለ መለኮት ስድዶሙ፡ ወአርህቆሙ ለዛር ወለቸነፈር በመአልት ወበለሊት በሃጋይ ወበክረምት በሌሊት ወበ መአልት እምላእለ ገብርከ እገሌ ........................(የራስን ሙሉ ስም አስገቡ እገሌ በሚለው ምትክ) በጠዋት ተነስተው ፀሃይ ሳትወጣ 3 ጊዜ ይድገሙት ከቀደሙ የብራና መጽሃፍ ላይ ነው የተገኘው ሀሳብ አስተያየት ጥያቄዎችን በስ. ቁ 0947390280 እንዲሁም በውስጥ መስመር .... @hiruyans አናግሩን
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.