cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ ያላቸውን መርሃግብሮች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ከነዚህም መካከል ➯ዝክረ ቅዱሳን (የየቀኑን ስንክሳር)፣ ትምህርተ ሃይማኖት፣ መዝሙር፣ የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ PDF፣ ወቅታዊ የኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች እና ወ.ዘ.ተ @AndEmnet Channel @AndEmnetZeeOrtodoxTewahdo Group @AmantaanTokko Afaan Oromo @Yhmeeb Contact 🙏

Більше
Рекламні дописи
14 241
Підписники
-2524 години
+587 днів
+44730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🇳 🇮 🇾 🇦  𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 💐 የ 𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ❓.  🎈 ለ ሰርግ                           🎈 ለ ልደት 🎈 ለ ቤት ምርቃት                 🎈 ለ ልጆች ልደት 🎈 ለ ተማሪዎች ምረቃት         🎈 ለ ሆቴል ምረቃ 🎈 ለ 𝗙𝗮𝘀𝗵𝗶𝗼𝗻 𝗦𝗵𝗼𝘄        🎈 ለ 𝗛𝗼𝗻𝗲𝘆𝗺𝗼𝗼𝗻 🎈 ለ ስብሰባ አዳራሾች          🎈 ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች 🎈 በቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች | ኘሮግራሞች| 🎯  ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን ! 📞 Phone Number .  +251961064953.  +251703504953 🙍‍♀ Contact .  @Niyafkr           👇 ይህን ተጭነው የ Telegram ቻናሎን  ማግኘት ይችላሉ !👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor  🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
Показати все...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈

ጥያቄ ንጉስ ዳዊት በኢየሩሳሌም ላይ ስንት ዓመት ነገሰ ❓Anonymous voting
  • ሀ. 40
  • ለ. 60
  • ሐ. 33
  • መ. 38
0 votes
🔥 3
#ቅድስት_ሶፍያ_እና_ደናግል_ልጆቿ (ስንክሳር)
➯ዳግመኛም በዚህች ቀን ቅዱሳት ደናግል ደባሞንና ብስጣሞን እናታቸውም ሶፍያ በሰማዕትነት ሞቱ። እንዲህም ሆነ ስሙ ዋርስኖፍ የሚባል አንድ ሰው ነበረ ኤጲስቆጶስነት ሊሾሙት በወደዱ ጊዜ ሸሽቶ ወደ ናባ አውራጃ እሊህ ደናግል ወዳሉበት ወደ ግሕሙን ደርሶ በዚያ አደረ። ➯በዚያችም ሌሊት የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጦለት ከዚህ ለምን ትተኛለህ ተነሥተህ ተጋደል ለአንተና ሰማዕት መሆን ለሚሹ ሁሉ አክሊል ተዘጋጅቷልና አሁንም ተነሥተህ ወደ መኰንኑ ሒድ በፊቱም ቆመህ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመን አለው። ➯ከእንቅልፉም በነቃ ጊዜ ራእይን እንዳየ ለቅዱሳት ደናግል ነገራቸው። ሲነጋም ተነሥተው ከእርሱ ጋራ ወደ መኰንኑ ሔዱ በመኰንኑ ፊት ክብር ይግባውና በጌታችን ታመኑ። መኰንኑም ይዞ ጽኑ ሥቃይን አሠቃያቸውና ወደ ወህኒ ቤት ጨመራቸው ከጥቂት ቀኖችም በኋላ ከዚያ አውጥቶ ከቅዱስ ዋርስኖፍ ጋራ ወደ ስንሑር ላካቸው እናታቸውም ትከትላቸው ነበር። ➯መኰንኑም ለአማልክት ዕጣን ዕጠኑ አላቸው ባልታዘዙለትም ጊዜ ጽኑ ሥቃይን አሠቃያቸው እግዚአብሔርም መልአኩን ልኮ አጸናቸው ቊስላቸውንም ፈወሰ። ከዚህም በኋላ መኰንኑ ከእርሱ ጋር ወደ ሀገረ ፃ ይዞአቸው ሔደ። የጣዖታቱ ካህናትም ጣዖታቱን እንደምትረግም ስለ ቅድስት ደባሞን ነገሩት እንዲሁም ባልጀራዋ ዮና የምትባል ሴት አንዳለች ነገሩት እነርሱም ኀብራቸው በየራሱ የሆኑ መልካም ልብሶችን እየሠሩ ለምግባቸው ይሸጡ ነበር የተረፋቸውንም ይመጸውቱ ነበር። መኰንኑም የዮናን ዜና ሰምቶ ራሷን በሰይፍ እንዲቆርጥ ባለሰይፉን ላከው የሰያፊውም ስም አውሎጊስ ነው። ➯ወደርሷም በቀረበ ጊዜ ፊትዋ እንደ መላእክት ፊት ብርሃንን ተመልቶ አየና ፈራ እርሷንም ወደ መኰንኑ እንዲወስዳት እንጂ እንዳይገድላት የእግዚአብሔር ጸጋ አስገነዘበችው ቤተ ሰቦቿም ተሰነባብተዋት ጸንፋ ከሚባል አገር ወጣች ወደ ሀገረ ፃ ደርሳም መኰንኑን ተገናኘችው ከቅዱስ ወርስኖፍና ከባልንጀሮቹ ጋራ እርስ በርሳቸው ሰላምታ ተሰጣጡ። ➯ሰያፊው አውሎጊስም ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታመነና ራሱን ቆረጡት የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበለ እንዲሁም እሊያን ቅዱሳት ደናግልንም ራሳቸውን ቈረጧቸው ገድላቸውንም ፈጽመው የድል አክሊልን ተቀበሉ። ➯ቅድስት ደባሞንን ግን ጽኑዕ ሥቃይ ያሠቃዩአት ዘንድ በመንኰራኵር ላይ ሰቀሉአት። በዚህ ሥቃይም ውስጥ ለብዙ ቀኖች ኖረች የእግዚአብሔር መልአክም ያጸናት ያስችላትና ቊስሎቿን ይፈውሳት ነበር መኰንኑም ወደ ወህኒ ቤት አስገባት በዚያም ጥቂት ቀን ኖረች ወደ ፍርድ ሸንጎም አስቀርቦ ለአማልክት ሠዊ አላት ባልሰማችውም ጊዜ ራሷን እንዲቆርጡ አዘዘ። ➯ራስዋንም ሊቆርጡ ከከተማ ወደ ውጭ በአወጧት ጊዜ ሴቶች ሁሉ እያለቀሱ ከብበዋት ነበር እርሷ ግን ፈጽማ ደስ ይላት ነበር። ራስዋንም በሰይፍ ቆረጥዋት እንዲሁም እናቷንና እኅቷን በሰይፍ ቆረጧቸው በመንግሥተ ሰማያትም የድል አክሊልን ተቀበሉ። ➯ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። በረከታቸውም ትድረሰን ለዘላለሙ አሜን። #ስንክሳር ሰኔ 10 ቀን
Показати все...
👍 2 2🙏 1
#ዝክረ_ቅዱሳን_ሰኔ_10/፲ (ስንክሳር)
እንኳን ለክርስቲያን ወገኖች በዓለሙ ሁሉ ታላቅ ደስታ ለሆነበት መላእክትም በሰማያት ደስ ለተሰኙባት #ለቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን፣ እንዲሁም #ለቅዱሳት_ደናግል_ደባሞንና_ብስጣሞን_እናታቸውም_ሶፍያ በሰማዕትነት በሰማዕትነት ላረፉበት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።"
#ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን
➯ሰኔ ዐሥር በዚህች ዕለት ለክርስቲያን ወገኖች በዓለሙ ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነ መላእክትም በሰማያት ደስ ተሰኙባት። በዚች ቀን ዕውነተኛ ምእመን ከሆነ ከንጉሥ ቈስጠንጢኖስ ዘንድ የጣዖት ቤቶች እንዲዘጉ አብያተ ክርስቲያናትም እንዲከፈቱ ትእዛዝ ወጥቷልና። ደስታን የተመላች ያች መልእክት ወደ እስክንድርያ ከተማ እንደ ዛሬዋ ቀን በደረሰች ጊዜ ፈጽሞ ደስ ተሰኙ ወደ ግብጽ አውራጃዎችም ሁሉ ላኳት ምእመናን ሁሉ ስለ ቤተ ክርስቲያን ክብር ከፍ ከፍ ማለት ደስ አላቸው። ➯የጣዖታት ቤቶችንም ዘጓቸው አብያተ ክርስቲያናትንም ከፈቱአቸው እንደ ዛሬም በዚች ዕለት በዓል አደረጉ ይኸውም ቈስጠንጢኖስ በነገሠ በዐሥራ አንድ ዓመቱ ነበር እለእስክንድሮስም ሊቀ ጵጵስና በተሾመባት በመጀመሪያ ዓመት ነበር።
Показати все...
🇳 🇮 🇾 🇦  𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 💐 የ 𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ❓.  🎈 ለ ሰርግ                           🎈 ለ ልደት 🎈 ለ ቤት ምርቃት                 🎈 ለ ልጆች ልደት 🎈 ለ ተማሪዎች ምረቃት         🎈 ለ ሆቴል ምረቃ 🎈 ለ 𝗙𝗮𝘀𝗵𝗶𝗼𝗻 𝗦𝗵𝗼𝘄        🎈 ለ 𝗛𝗼𝗻𝗲𝘆𝗺𝗼𝗼𝗻 🎈 ለ ስብሰባ አዳራሾች          🎈 ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች 🎈 በቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች | ኘሮግራሞች| 🎯  ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን ! 📞 Phone Number .  +251961064953.  +251703504953 🙍‍♀ Contact .  @Niyafkr           👇 ይህን ተጭነው የ Telegram ቻናሎን  ማግኘት ይችላሉ !👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor  🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
Показати все...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
🇳 🇮 🇾 🇦  𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 💐 የ 𝗗𝗲𝗰𝗼𝗿 ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋሉ ❓.  🎈 ለ ሰርግ                           🎈 ለ ልደት 🎈 ለ ቤት ምርቃት                 🎈 ለ ልጆች ልደት 🎈 ለ ተማሪዎች ምረቃት         🎈 ለ ሆቴል ምረቃ 🎈 ለ 𝗙𝗮𝘀𝗵𝗶𝗼𝗻 𝗦𝗵𝗼𝘄        🎈 ለ 𝗛𝗼𝗻𝗲𝘆𝗺𝗼𝗼𝗻 🎈 ለ ስብሰባ አዳራሾች          🎈 ለ ቤተሰብ ኘሮግራሞች 🎈 በቤተክርስቲያን ስርዓት ለሚፈፀሙ ሰርጎች | ኘሮግራሞች| 🎯  ለተለያዮ ዝግጅቶችም ጭምር የተለያዮ የዲኮሪሽን ስራዎችን እንሰራለን እንዲሁም የተለያዮ የዲኮር እቃዎችን እናቀርባለን ! 📞 Phone Number .  +251961064953.  +251703504953 🙍‍♀ Contact .  @Niyafkr           👇 ይህን ተጭነው የ Telegram ቻናሎን  ማግኘት ይችላሉ !👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor , Niya Decor  🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
Показати все...
🎬 The Mude 🎬
⚽️ ስፖርት በ ኢትዮጵያ 🇪🇹
✝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች 👏
💒 ስርዓተ ቤተክርስቲያን መመሪያ 💒
🪕 አኮቴት በገና ክራር ምሰንቆ መገኛ 🪈
🙏 መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ 🎨
✍ መንፈሳዊ ትምህርት ዘ ኦርቶዶክስ ✍
❤️ማርያም አማላጅ ናት❤️
1⃣ አንድ እምነት ✝
📚 የ M.A ታሪኮች ግጥሞች ልቦለዶች አባባሎች ✍
🇪🇹 Ethio HTTP Injercter File 📁
❤️ የቅድስት ስላሴ ልጆች ማህበር ❤️
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
❤ስምሽን ጠርቼ ❤ . @igziyabhern
Показати все...
5.54 MB
4