cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

@Ŕªhïţª📷

Hot music 🤩 Old &new music Quote Funny video 😁 My pic and birthday wish 😘 For any comments &Cross @Rahita1

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
188
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ክብር መስጠት ያለብህ ለምትወደው ሰው ሳይሆን #_ክብር_ለሚሰጥህ ብቻ ነው👊💪😡
Показати все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ 🙏 አንድ ቀን አንድ ወጣት ወደ አንድ አገር ለመሄድ በጉዞ ላይ ሳለ ምሽት አሸነፈውና በጅብ ከመበላት ብሎ ከፊት ለፊቱ ወደ ምትታየው ትንሽ መንደር አመራ። ከመንደሩ ደርሶ "የመሸብኝ እንግዳ ነኝ አሳድሩኝ?" ሲል ይማፀናል። : የቤቱ ባለቤት እንግዳ ተቀባይ ነበርና "ይግቡ" በማለት እንግዳውን ወደ ጠባብ እልፍኙ ይጋብዘዋል። : ወጣቱም ወደ ቤት ገብቶ ትንሽ እንዳረፈ ለእግሩ ውሀ ተሰጥቶት ከታጠበ በኋላ እራት ይቀርብለትና ይበላል። : የቤቱ ባለቤት ለወጣቱ ልጅ መኝታ ሲያስብ የመኝታ ቦታ ስለሌለ ትንሽ ጊዜ ያስብና አንድ ሀሳብ ይመጣለታል። : ይህም ሃሳብ ሌላ አማራጭ ስለሌለው ከልጃገረድ ልጁ ጋር እንዲተኛ ይወስናል። : "እንግዳው ልጄ እዚህ አልጋ ላይ ከልጄ ጋር ተኛ" ይለውና አልጋውን ሁለት ቦታ በትራስ ይከፋፍልና ያስተኛዋል። : እንግዳው ልጅም በተመደበለት ቦታ አንድ ጊዜ እንኳን ሳይንቀሳቀስ ለሊቱ ነጋ። : ጠዋት ቁርስ በልቶ ከቤት ተሰናብቶ መንገዱን ሲቀጥል ማታ አብራው የተኛችው ልጅ አበባ ስትኮተኩት በአጥር ያያትና "እህት መሄዴ ስለሆነ በአጥር ዘልየ ልሰናበትሽ" ሲላት "ትሰበራለህ" ስትለው "ግድ የለሽም አልሰበርም" ይላታል። : ልጅቱም "እህ.... ማታ ትራስ መዝለል ያቃተህ አሁን እንዴት አጥር ልዝለል ትላለህ?" ትለዋለች። አንዳንድ ሰዎች አለመቻልና መተው ሲደባለቅባቸው አያለሁ:: መተው አለመቻል አይደለም። ሰው የቻለውን ሁሉ አያደርግም ማድረግ ያለበትን ብቻ ነው ማድረግ ያለበት። የሚችለው ነገር ቢሆን እንኳ ማድረግ ከሌለበት ይተወዋል። ያቅተዋል ሳይሆን ይተወዋል ተብሎ ነው መታሰብ ያለበት። ምን ለማለት ፈልጌ ነው። ያ እንግዳ አክባሪ ሰው ያሰመረው ትራስ የእምነት መስመር ነው። የመታመን አጥር ነው። አጥሩ ይርዘምም ይጠር ብቻ ታጥሯል። ያንን አጥር ማክበር የእምነት ወሰንን አለማለፍ እንጂ አለመቻል አይደለም። ሰው መጮህ ስለቻለ ዝም ብሎ አይጮህም፤ ሰው መሳቅ ስለቻለ ያለ ምክንያት አይስቅም፤ ሰው መልበስ ስለቻለ ያገኘውን አይለብስም። ለራሱ በተረዳውና ባመነበት መንገድ መስመር ያበጃል። ካሰመረው መስመር ላለማለፍ የሚችለውንም ይተዋል። ማድረግ ስላልቻለ አይደለም መስመር ማለፍ ስላልፈለገ ነው እንጂ!!! ✔ በስራ ቦታችን ፣ በትምህርት ገበታችን ፣ በትዳራችን ፣ በአጠቃላይ በእለት ውሏችን ታማኝ ሁነን እንዋል፡፡ መልካም ምሽት በፍቅር 😊😊☺️☺️ @misterawiwalem @misterawiwalem
Показати все...
​በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ ለሚፈልግህ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል የሚያምንህን ሰው አታታል ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!! ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!!👍👍👍 Join us||➠
Показати все...
ተስፋ እኛ እስካለን አለ! ብዙ ግዜ በህይወታችን ላይ ተስፋ አድርገን ስንጠብቃቸው የነበሩ የህይወት ታሪካችንን ይቀይሩልናል ብለን ያሰብናቸው ስንጠብቃቸው የነበሩ ነገር ግን ያልተሳኩልን ነገሮች ይኖራሉ በህይወታችን ላይ በነሱ ተስፋ ቆርጠን መቆም ከጀመርን እና አዲስ ህይወት እንዳለ ካልገባን ግን የባሰ መቆም እንጀምራለን ይባስ እንወድቃለን ነገር ፤ ግን የሰው ልጅ በህይወት እስካለ ድረስ ሁሌም መንገድ አለ ! ተስፋ እኛ እስካልሞትን አይሞትም! @Lier1all @Lier1all የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🦋𝑜𝑓𝑓𝑖𝑐𝑎𝑙 𝑠ℎ𝑢𝑦𝑒 𝑙𝑜𝑣𝑙𝑦🦋 ❣lv picture Birthday photos 📸 🎂 My pictures 📸 Old and new 🎶 music videos and sweet pictur ❣🔥 https://t.me/shuyekude
Показати все...
🦋𝑜𝑓𝑓𝑖𝑐𝑎𝑙 𝑠ℎ𝑢𝑦𝑒 𝑙𝑜𝑣𝑙𝑦🦋

❣lv picture Birthday photos 📸 🎂 My pictures 📸 Old and new 🎶 music videos and sweet pictur tik tok video ❣🔥

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Repost from Semuti✌️✌️
Wdoche 400 ligeba 1bcha new yekerew join bemalet tebaberugn🥺🙏 @betigiii @betigiii @betigiii @betigiii @betigiii
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.