cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

Більше
Рекламні дописи
190
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔄አንዲት  ሙስሊም ሴት በሷ ላይ ግዴታ ይሆንባታል  ሸሪአዊ እውቀቶችን  ልትማር እና በዚህ ላይ ግንዛቤ  ልትሰጥ ግድ ይላታል  ሸሪአዊ እውቀት ከመማር  ልትሰላች እና ልትዘናጋ አይገባም‼️ 🔄ሴት  ልጅ አላዋቂ ጃሂል ከሆነች  ባሏንም ታደክማለች ልጆችንም ታበላሻለች እሷም ትበላሻለች‼️ 🔄የዲን እውቀት የተከበረች እና ሙሉ  እንቁ እንስት ትሆናለች‼️  🔄በአሁን ሰአት  በብዙ ሴቶች ላይ  ሀያእ አይናፋርነት  ጠፍቷል አላህ ካዘነላቸው በቀር‼️ 🔄ሴት ልጅ  ሸሪአ ባዘዛት መልኩ ካልተጎዘች ካልተገበረች በርግጥ ክብሯን አጥታለች‼️ 🔄ሙስሊሟ እህቴ ተዋቢ ተቆነጃጅም ነገር ግን ጅልባብሽ እና ኒቃብሽ  የመዋቢያ ልብስ አይደለም ‼️ 🔄ጅልባብሽ እና  ኒቃብሽ ሸሪአዊ ልብስ እጅ የመዋቢያ ልብስ አይደለም‼️ 🔄አንዳዴ ለየት ያለ አሰፋፍ አሰፍተሽ  ትለብሻለሽ አንዳዴም  ለየት ባለ ዲዛይን አሰፍተሽ  ትለብሻለሽ አዳዴም ለብሰሽው  በፎቶ ተነስተሽ ነሽር  ታረጊያለሽ⁉️ ያኡኽታ ሸሪአው ይህን ነው ወይ ያዘዘሽ⁉️  ከየተስ ያመጣሽው  ተግባር ነው ይህ ተግባርስ የማነው⁉️ 🔄 ጅልባብ  ኒቃብ ሸሪአዉ ያዘዘሽ  ለመሰተርያ እጅ  ለመዋብያ አይደለም‼️ 🔄በሸሪአ  ሀራም የሆነ ነገር ባጠቃላይ ሰዎች ስለሰሩት ሀላል ሊሆን  አይችልም ያኡኽታ‼️ 🔄በሸሪአ  ሁኩም ላይ ችልተኛ ግድ የለሽ ልትሆኝ አይገባም አች ብቻሽም ብትሆኝ በዲንሽ ላይ ችልተኛ አትሁኝ‼️ 🔄ያሉትም ይበሉ  ምንም ቢሉሽም ነገ ስለራስሽ አችው ነሽ ተጠያቂ‼️ 🔄እንደታዘዝሽው ቀጥ በይ እንደፈለግሽው አትሁኝ‼️ https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

ያአሏህ የፈጅር አየር ለምንድነው ከሌሎች ጊዜ የበለጠ ንፁህ የምትሆነው? ተብለው ሲጠየቁ‥ . . . . መናፍቃን ስለማይገኙባት ነው ። ብለው መለሱ!! የፈጅር ሰላትን አደራ ያጀመዓ!! https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

ባለ ትዳሮች ሆይ ይህ ተራ ወሬ ነው! 🔅ባልና ሚስት በጸብም ይሁን በሰላም በተለያዩ ምክንያቶች ለምንም ያክል ጊዜ ተራርቀው ቢኖሩ ባል በራሱ ወይም በወከለው ሰው ኒካሕ እስካላወረደ ወይም ሚስት በፍርድ ቤት እስካልተፈታች ድረስ በአካል ተራርቀው ስለቆዩ ብቻ ኒካሕ ፈጽሞ አይወርድም። ይህ ከመሆኑ ጋር ብዙ ሰዎች "3 ወር፣ 6 ወር ወዘተ ተራርቃችሁ ስለቆያችሁ ኒካሕ እንደ አዲስ እሰሩ ተባልን..." ይላሉ! ይህን አላህም ይሁን መልእክተኛው እንዲሁም የፊቅህ ሊቃውንት (ዑለማኦች) አላሉም። 🔅ስለዚህም ባልና ሚስት በስራም ይሁን በሌላ ምክንያት፤ በስምምነትም ይሁን በጸብ ለወራትም ይሁን ለዓመታት ተራርቀው ቢቆዩ በመራራቃቸው ወይም ተለያይተው በማሳለፋቸው ብቻ ኒካሕ እንደማይወርድ አውቀው ዳግም ኒካሕ ማሰር ሳያስፈልጋቸው ህይወታቸውን አብረው መቀጠል ይችላሉ። 💥የአላዋቂዎች ወሬ እንዳያደናብረን ዲናችንን አስቀድመን እንወቅ! እንማር። https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

በኡስታዝ አብደ ሰላም ሙሀመድ አመደ እና በወንድም አብደሮህማን ሞላ የተደረገ የኡዙር ቢል ጀህል ዳሰሳ ከወሎ መቅደላ ማሻ አሏህ ይጠብቃቸው እና
Показати все...
ሰለ_ኡዙር_ቢል_ጀህል_የተዳሰሰበት_በወንድም_አብደረህማን_ሞላ_ከወሎ_መቅደላ_.mp36.35 MB
ሰለ_ኡዙር_ቢል_ጀህል_ኡስታዝ_ሙ@ድ_አመዴ.mp314.54 MB
ከ 100 በላይ ያለ ኔት የሚሰሩ አፕሊኬሺኖች ቡድን 1 1️⃣ የ4ቱ ኸሊፋዎች ሙሉ ታሪክ https://t.me/islamic_app_omi/4 2️⃣መውሊድ በኢስላም መነፀር https://t.me/islamic_app_omi/15 3️⃣አርባዒን ነወውያ በአቡ ቀታዳ አብደላህ https://t.me/islamic_app_omi/18 4️⃣አረብኛ ቋንቋ ክፍል 1 በጀማል ያሲን https://t.me/islamic_app_omi/27 5️⃣ ተይሲረል አላም የነዋቂዱል ኢስላም ሸርህ በ አቡ ሰልማን ፋሪስ https://t.me/islamic_app_omi/52 6️⃣ዱሩስ አል-ሙሂማት በኡስታዝ አቡየህያ ኢብራሂም https://t.me/islamic_app_omi/57 7️⃣ሱፊያ በቁርኣንና በሀዲስ ሚዛን በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ https://t.me/islamic_app_omi/65 8️⃣መባድዕ አል-ሙፊዳህ በአቡ መርየም አብዱ ሰላም https://t.me/islamic_app_omi/72 9️⃣ተንቢሃት በአቡ ሙሀመድ ሰዒድ https://t.me/islamic_app_omi/76 🔟ሙሓደራ ምዕራፍ 1 በአቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ https://t.me/islamic_app_omi/85 1️⃣1️⃣ተጅዊድ ሂዳየቱል ሙስተፊድ በአብደል ዓዚዝ ሙደሲር https://t.me/islamic_app_omi/101 1️⃣2️⃣ቀዋዒድ አል-ዓርበዓ በአቡ ቀታዳ https://t.me/islamic_app_omi/116 1️⃣3️⃣ ሑዝ አቂደተክ በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ https://t.me/islamic_app_omi/122 1️⃣4️⃣ዶላለቱል አህባሽ በአቡ ኒብራስ ሙስጠፋ https://t.me/islamic_app_omi/128 1️⃣5️⃣መሳዒል አል-ጃሂልያ በአቡ የህያ ከማል ቢን ሙሀመድ https://t.me/islamic_app_omi/134 1️⃣6️⃣#አል_ወጂዝ_ክፍል_01_ከመግቢያ - ኡሱለ-ሳሊስ) በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/138 1️⃣7️⃣አል_ወጂዝ_ክፍል_02_(ከኡሱለ-ሳሊስ-መጨረሻ) በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/140 1️⃣8️⃣ሲፈቱ ሶላት ሊሸይኽ አል-አልባኒ በአቡ አብዱ ረህማን ጀማል ያሲን https://t.me/islamic_app_omi/144 1️⃣9️⃣ሙዕተቀዱ_ሶሒህ በአቡ ነጃሺ ሙራድ ያሲን https://t.me/islamic_app_omi/150 2️⃣0️⃣ከሽፉሹ ሹቡሃት በአቡ መርየም አብዱ ሰላም https://t.me/islamic_app_omi/153 2️⃣1️⃣ፈዱዒሉል_ሂጃብ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል https://t.me/islamic_app_omi/155 2️⃣2️⃣ድኑል ኢስላም ሁወ ዲኑ ሰዓዳህ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል https://t.me/islamic_app_omi/158 2️⃣3️⃣ 40ኡን በአቡ የህያ ኢልያስ አወል https://t.me/islamic_app_omi/160 2️⃣4️⃣የጀማሪዎች ጨፌ በአቡ የህያ ኢልያስ አወል https://t.me/islamic_app_omi/162 2️⃣5️⃣ኡሱሉ_ሱና በአቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ https://t.me/islamic_app_omi/164 2️⃣6️⃣ሚን ኡሱሊ አቂደቱ አህሉ-ሱና ሸይኽ ፈውዛን በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/168 2️⃣7️⃣ 80 ሰማንዬተ ፊተርቢየተል አውላድ በአቡ ቀታዳ አብደላህ https://t.me/islamic_app_omi/181 2️⃣8️⃣ተንቢሃት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ መካከለኛ ድምፅ(185MB) https://t.me/islamic_app_omi/187 በተሻለ ድምፅ ጥራት 👇👇 https://t.me/islamic_app_omi/223 2️⃣9️⃣ኪታቡ ተውሂድ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ቁጥር 1 (ከባብ 1-ባቡ ሲህር) https://t.me/islamic_app_omi/194 ቁጥር 2 (ከባቡ ሲህር እስከ መጨረሻው) https://t.me/islamic_app_omi/198 3️⃣0️⃣ሹሩጡ ሶላት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/203 3️⃣1️⃣ኡርጁዛ(ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ታሪክ) በአቡ ሙሰዬብ https://t.me/islamic_app_omi/208 3️⃣2️⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/211 3️⃣3️⃣ ፈዋኪህ አል-ጀንያ በሙሀመድ ሰዒድ አቡ መሀመድ https://t.me/islamic_app_omi/213 3️⃣4️⃣ሀዚሂ ዳዕወቱና ወአቂደቱና በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/218 3️⃣5️⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/231 3️⃣6️⃣ቀዋዒዱል አርበዓ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/233 3️⃣7️⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ #ቁጥር 1️⃣ከሙቀዲማ-ኢስባቱ ሪጅል https://t.me/islamic_app_omi/235 #ቁጥር2️⃣ከኢስባተ ኒዳዕ - መጨረሻ https://t.me/islamic_app_omi/237 3️⃣8️⃣ እስልምና እና ሰይፍ በአቡ ቀታዳ https://t.me/islamic_app_omi/241 6 አፕሊኬሺኖች ለጀማሪዎች 3️⃣9️⃣ሑዝ_አቂደተክ በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/250 4️⃣0️⃣ኡሱለ ሰላሳ በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/251 4️⃣1️⃣ቀዋዒዱል አርበዓ በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/254 4️⃣2️⃣ከሽፋ ሹቡሃት በአቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/256 4️⃣3️⃣ነዋቂዱል ኢስላም በአቡ ሙሀመድ አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/258 4️⃣4️⃣ዱሩሱል ሙሂማት በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ https://t.me/islamic_app_omi/268 4️⃣5️⃣ኪታቡ ተውሂድ በአቡ ሙሀመድ አል-አርጎባ https://t.me/islamic_app_omi/278 4️⃣6️⃣ዱሩሱል ሙሂማት በአቡ የህያ ከማል https://t.me/islamic_app_omi/286 4️⃣7️⃣ተጅዊድ በአቡ አብደላህ ያሲን ቢን በረካ https://t.me/islamic_app_omi/288 4️⃣8️⃣ሸርሁ ኡሱለ ሲታ በጀማል ያሲን https://t.me/islamic_app_omi/293 4️⃣9️⃣ሸርህ 40ዒን ነወውያ በአቡ የህያ ከማል https://t.me/islamic_app_omi/295 5️⃣0️⃣መንዙመቱል በይቁኒያ በአቡ አብደላህ አህመድ https://t.me/islamic_app_omi/297 5️⃣1️⃣አቂደቱ ሰለፍ በኡስታዝ አቡ አብደላህ አህመድ https://t.me/islamic_app_omi/301 5️⃣2️⃣ሙንከራት በኡስታዝ አቡ ኒብራስ https://t.me/islamic_app_omi/303 5️⃣3️⃣አቂደቱ አህሉ ሱና በኡስታዝ አቡ ሰልማን https://t.me/islamic_app_omi/306 5️⃣4️⃣ኡሱለል ኢማን በአቡ አብደላህ ቁጥር 1 https://t.me/islamic_app_omi/308 ቁጥር 2 https://t.me/islamic_app_omi/309 5️⃣5️⃣ አህካም ተጅዊድ በኡስታዝ ሙሶፋ https://t.me/islamic_app_omi/315 ይቀጥላል መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇 አዘጋጅ፡ @App_developeer ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር
Показати все...
ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል

4ቱ ኸሊፋዎች ሙሉ ታሪክ በድምፅ ያለ ኔት በአንድ አፕሊኬሽን Please share

https://t.me/islamic_app_omi/4

----- ⭕️➤ለነብዩሏህ የህያ የተሰጡት አምስቱ ትእዛዛቶች ... ------ ቲርቲራ መስጅደ-ተውሒ በወንድም አቡ ኒብራስ ------ https://t.me/AbuNamuse/5474 ------- https://t.me/AbuNamuse/5474
Показати все...
➤አምስት_ለነብይላህ_የህያ_የተሰጡት.mp318.53 MB
አምስት አይነት ሴቶችን ከማግባት ተጠንቀቅ!! ~~~~~~~ ➧አንናናህ፣ ወሓንናናህ፣ ወሐዳቃህ፣ ወበራቃህ፣ ወሸዳቃህ ፣ ① አንናናህ የተባለችዋ:- ስሞታ የምታበዛ ማለት ነው። ምንም ነገር አትወድም ምንም ነገር አያስደስታትም ከባሏ ጋር ደስተኛ ለመሆን አትችልም (ሁሌ ስለሁሉ ነገር ስሞታ የምታቀርብ ነዝናዛ ናት) ባሏ ከውጭ ከገባ ሳአት ጀምራ እስከሚተኛ ከቤትም መልሶ እስከሚወጣ ትነዛነዘዋለች እንዲህ ያለቸዋ ሴት ህይወት ከርሷ ጋር አያምርም ፣ ② ወሐንናናህ የተባለችዋ:- ሁሌም (ባሏን) አንተላይ ማነው የጣለኝ በማለት በነፍሷ የምትመፃደቅበት ናት።  የኔ አምሳያ ላንተ ብጤ አትገባም፣ የኔ ቢጤዋ ለእገሌ ነበር የምትገባዋ፣ ሁሌ ወደርሱ ዘወር ባለች ጊዜ እድለ ቢስ ነኝ ትለዋለች፣ እደለቢስማ ባልሆን (የአንተ ቢጤ ሳይሆን) እንዲህ እንዲህ ያለ ሰው ያገባኝ ነበር ትለዋለች።  ፣ ③ ሓዳቃህ የተባለቺዋ:- በአይኗ ሁሉን ነገር የምትቃኝና ሁሉንም ለመያዝ (ለመግዛት) የምትጓጓ ነች አሉ። ወደ ቤቷ የመጣች ጊዜ ወደባሏ ፊቷ የተቀያየረ ሁና ትመጣለች ማሻአሏህ እገሊት ዘንድ እሄ እሄ እሄ ነገር አለ እኔ ግን ሚስኪን ነኝ(ምንም ነገር የለኝ) ወደ ገበያም ቦታ የሄደች ጊዜ ሁሉን ነገር ልትገዛ ታስባለች(ያየችው የሚያምራት ነች) ፣ ④ በራቃ የተባለችዋ:- ከባሏና ከቤቷ በራሷ ቢዚ የሆነች ነች አሉ። ነፍሷ እንጅ ሌላ ምንም ነገር አያሳስባትም ነፍሷንና ፕሮተኮሏን በመጠበቅ ከባሏና ከቤቷ ቢዚ የሆነች ነች ፣ ⑤ ሸዳቃህ የተባለችዋ:- ወሬዋ ብዙ ዝምታዋ ቀላል የሆነች ብዙ የምታወራ ማለት ነው። ፣ |🎙 ከሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ የደምፅ ት/ት የተወሰደ https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

👍 1
💲 በርግጥም ታላቅ ስራ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿السَّاعِي عَلَى الْأَرْمَلَةِ وَالْمِسْكِينِ كَالْمُجَاهِدِ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، أَوِ الْقَائِمِ اللَّيْلَ الصَّائِمِ النَّهَارَ﴾ “ባሏ የሞተባትን ባልቴት (ሴትና) የምስኪንን ጉዳይ ለመሙላት የሚሯሯጥ ሰው፤ በአላህ መንገድ ላይ እንደሚታገል (ሙጃሂድ) ነው። ወይም ደግሞ ሌሊት በሰላት እንደሚቆምና ቀን በፆም እንደሚያሳልፍ ነው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5353 https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

ከመሸበቴ በፊት አሸበቱኝ! ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿شيبتني هودٌ وأخواتُها قبل المشيبِ﴾ “የሁድ ምዕራፍና እህቶቿ (አምሳያዎቿ) ከመሸበቴ በፊት አሸበቱኝ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3721 📌ጥቂት ማብራሪያ፦ በቁርዓን ውስጥ የሁድ ምዕራፍና እህቶቿ (አምሳያዎቹ) ወልዋቂያ፣ ወልሙርሰላት፣ አማ የተሳዓሉን፣ ወኢዘሸምሱ ኩዊረት የያዙት መልዕክት በቀጣዩ አለም (የቂያማ እለት) በሰዎች ላይ ስለሚከሰቱ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አስፈሪ ነገሮች በውስጣቸው መልዕክት ያለባቸው ምዕራፎች ናቸው። እነዛ መልዕክቶች ናቸው ከመሸበታቸው በፊት ያሸበታቸው። https://t.me/Sani55ali
Показати все...
Sani ibn Ali hamza ،ثانى ابن على حمزة

መልክተኛ ﷺ ለአጎታቸው ልጅ እንዲህ አሏቸው""አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ሂዳያ ቢያገኝ ከቀያይ ግመሎች ይበልጥሀል""  وعَنْ سَهْلِ بن سعدٍ، ، أنَّ النَّبيَّ ﷺ قَالَ لِعَليًّ، : فو اللَّهِ لأنْ يهْدِيَ اللَّه بِكَ رجُلًا واحِدًا خَيْرٌ لكَ من حُمْرِ النَّعم متفقٌ عليهِ. ይህ ቻናልም ይህን በማሰብ ነው

----- ⭕️➽ ዛሬ ደርስ ይኖረናል ... ------- ለቀጥታ ስርጭት ⭕️https://t.me/AbuNamuse
Показати все...
ﺍﻟﻔﻮﺍﻛﻪ_ﺍﻟﺠﻨﻴﺔ_ﻣﻦ_ﺍﻵﺛﺎﺭ_ﺍﻟﺴﻠﻔﻴﺔ.pdf4.06 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.