cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

😋Ĉřãż¥_Qųęëŋ👸

💥 Hi guys🙌 💥Welcome To✨ 💥My Channel✨✨ 💥New music✨✨ 💥Old music✨✨ 💥Couple pic✨✨ 💥Ameazing pic✨ 💥 Tiktok video✨ 💥Funny video✨ 💥Poem✨✨✨ 💥 & other...... @asebku @asebku

Більше
Рекламні дописи
277
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Pray for our Brothers & Sisters #Turkey 🇹🇷 #Syria 🇸🇾 We are with you 🤲🏼❤️
Показати все...
የጌታቸው_ሚስቶች_ክፍል_4_ከጳውሎስ_ኞኞ.mp33.00 MB
የጌታቸው ሚስቶች ---ክፍል 4 🍁🍁ከጳውሎስ ኞኞ 🍁🍁 🍁🍁ትረካ በየሰይነሽ ልጅ 🍁 🍁🍁 በሰገነት ሚዲያ 🍁🍁
Показати все...
ታላቅ የንስሀ እና የሱባኤ መዝሙር ሲሆን ወቅቱን የሆነ መዝሙር ነው #አቤቱ_ማረኝ ....................................................... ምስለ ኦርቶዶክስ በNTG ....................................................... እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረኝ አቤቱ ማረኝ እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠኝ ይቅርታን ስጠኝ ከሀጥያቴም አንጻር ከብዙ በደሌ ከብዙ በደሌ ከዚያች ክፉ ሀጥያት እንዳልሆን አሎን እንዳልሆን አሎን እኔም አመጻዬን በደሌን ሳቀው በደሌን ሳቀው ከቶም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው ቸርነትህ ነው አአንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረገ ክፉም አደረገ አሁን ይቅር በለን ከፊትህ ወደቅን ከፊትህ ወደቅን ከፊትህ ወድቄ ስምን አንተን ስማጸን አንተን መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሀን አምላከ ብርሀን ምስጋና ....................................................... ምስለ ኦርቶዶክስ በNTG ....................................................... https://t.me/+j2okgRppLu03ZmRk
Показати все...
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን [XQz_t1g7mvQ].m4a4.80 MB
00:38
Відео недоступне
VID_20230208_210049.MP43.02 MB
Фото недоступне
00:12
Відео недоступне
VID_20230208_205939.MP41.28 MB
ጸጉራችንን አንጨብርረን ሲያዩን በሱሪ ተጣብቀን ሲያዩን ስንጠጣ ስንጨፍር ሲያዩን ለተዋህዶ ለቤተክርስቲያናችን ዘብ የማንቆም መስሏቸው ነበረ እንዴ🙄 የትኛው ወጣት ነው ሰፈሩ ያሉ ደብሮችን ሳይሳለም የሚውለው የትኛው ሱሰኛ ነው ቤተክርስቲያን በር ላይ ቆሞ ይሄ ህይወት ሰልችቶኛል ብሎ የማይጸልየው የትኛዋ ሴት ነች ቤተክርስቲያን በር ላይ ቆማ የማታለቅሰው እምነታችን ላይ ደካማ ነኝ እንጂ አልተውነውም መቼም አንተወውም ሰው ከቤቱ ወዴት ይሄዳል ሌላ ቤት የት አለኝ እና አሁንም ቢሆን የሚጠብቅ እንጂ  የሚላላ ማህተብ የለንም🙏 ተመስገን እንበታትናቸዋለን ብለው ሰበሰቡን🙏
Показати все...
አላወቁም መሰል እንደጨበጥን እሳት እንዳለነ ሃይሉ የተረጋጋን ፍም ቆስቁሰው ቆስቁሰው ተቃጠልን አሉ። ቆስቋሾች እነሱ ተቃጣይ እነሱ ተዓምር አይገታውም የኦርቶዶክስ መልሱ #አትንኩን ዮኒ ኣታን @Yonny_Athan @yegetemkalat @Poem_merry
Показати все...
00:30
Відео недоступне
VID_20230208_153703.mp47.92 KB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.