cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📘📕ከመፅሐፍት መሐል📙📗

☞ ይህ ቻናል መግቢያም ሆነ አጥር የለውም እንደ ሰው ለሚያስብ ብቻ ተከፍቷል። [ ° ° በየቀኑ የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎች ሚቀርቡበት ቻናል ° ° ] ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች ❖ ሳይኮሎጂ ❖ አስደማሚ ታሪኮች ❖ አጫጭር ልብወለዶች ❖ ቁም ነገሮችና አጅግ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ይቀርባል [ ° ° Others channel ° ° ] @Ethio_treca @Ethio_books33 @Yotor_Tereka

Більше
Ефіопія10 267Амхарська8 981Книги16 573
Рекламні дописи
288
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

..... ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም ካንሰር ወይም ኤድስ ሊመስለን ይችላል። እውነቱ ግን #ከስብዕና_መዛባት የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሰው የገፅ ሽፋን ነው። ስብዕና ግን የሰው እውነተኛ መልክ ነው። በየእለቱ አብረን የምንኖረው ሰው ቢኖር ፤ እውነተኛ የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን ስብእናችን ነው። በዓይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችን በውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው ስብዕናችን ነው።የስብዕና እኩልነት ፣ ጠባሳዎችና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ ፣ አገር ይንዳሉ ግንኙነት ይመርዛሉ። ለማከው ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ህመሙን ለመረዳትም አዳጋች ነው። ስብዕና በልጅነት እንደተቦካ ሲሚንቶ ፣ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታ ነው። የብሱ ሰው ስብዕና እንደ ተቦካ ሲሚንቶ በልጅነት ጊዜ በትክክል የሚቀርፀው ካላገኘ ተንሻፎ እና ተዛብቶ ያድጋል። እድሜው ከገፋ በኋላ ደርቆ ስለሚጠነክር ብዙ ጊዜ ለመከራ መዶሻና ለምክር መጥረቢያ አዳግቶት አገር ያጠፋል። የልጅ ውበቱ በቀላሉ መሰራቱ.... ያዋቂ ክፋቱ ለመለወጥ አስቸጋሪ የሆነ ክፉ እውቀቱ ነውና። ✍🏾 ደራሲ ዶ/ር ምህረት ደበበ 📙 ሌላ ሰው ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
...ከዘንባባና ከሰሜናዊት ቆንጆዎች ሹሩባ ጥላ ሾር ላንዳፍታ እረፍ ፤ ጋደም በማለት እንደ ኩል ከጠራ ሰማይ ላይ የምታበራውን ሰሜናዊ ኮከብ በጠረፍ ጨረቃ በእፎይታ መመልከት ምነኛ ደስ ይል ይሁን? ሰላም ናፋቀኝ! ጦርነት በህይወት እና በቁስ ላይ የሚያስከትለው ጥፋት የበለጠ የሚያስጠላኝ ነገር በዚህ አለም ላይ ያለ አይመስለኝም። የሰው ልጅ በመካከሉ የሚፈጠሩትን ልዩነቶች በውይይትና በሰላም የሚፈታበት ቀን ናፈቀኝ። ለምንድን ነው የሰው ልጅ በሰላም የማይኖረው? ያለጦርነትም ሕይወት ልሡ አጭር ናት። ✍🏾 ደራሲ ፥ በዓሉ ግርማ 📙 ኦሮማይ ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✥••┈┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈┈••✥ ✝ ​​እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ✝ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም 🙏 አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 ✥••┈┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈┈••✥
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቃልኪዳን መፅሀፍ በደራሲ ጌታቸው አያልቄ ተደርሶ በ 19890 G.C የመጀመሪያ እትም ታትሞ ለአንባቢያን የቀረበ ድንቅ የአገራችን መፅሀፍ ሲሆን ተወዳጅ በመሆኑም ለ 6 ጊዜዓት ለዕትም የበቃ ምርጥ ጥበብ የታየበት መፅሀፍ ነው ። እኛም መፅሀፉን በሚመጥን መልኩ ተጨንቀን ተጠበን በትረካ መልክ አዘጋጅተን ወደ እናንተ ልናቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል. በቅርቡ ወደ እናንተ ይዘን እንቀርባለን እስከዛው share , like , comment አድርጉልን።
Показати все...
< የተፈጥሮ የመገንዘብ አቅም ካልታከለበት የአዋቂነት መሠረት በመማር ብቻ አይመሰረትም። ብዙ ተምረው ምንም የማያውቁ ልሂቃን አሉና።> ✍🏾 ደራሲ ፥ ይስማዕከ ወርቁ 📙 ደህንነቱ ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
< የተፈጥሮ የመገንዘብ አቅም ካልታከለበት የአዋቂነት መሠረት በመማር ብቻ አይመሰረትም። ብዙ ተምረው ምንም የማያውቁ ልሂቃን አሉና።> ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
Repost from Yotor Books
ጸሎት ማድረግ የምችል አይመስለኝም። ሁልጊዜ ለጸሎት ስቆምም ሆነ ስንበረከክ የምለው ይጠፋኛል። ምስጋና ሳበዛ የጎደለኝ ትዝ ይለኛል። ጥያቄ ሳበዛ የተደረገልኝ በአይነ ሕሊናዬ ይመጣና ውለታ ቢስ የሆንኹ ይመስለኛል። ወዲያው ደግሞ ግሳንግስ ኃጢያቴ ትዝ ይለኝና የማመስገንም የመጠየቅም ሐሳቤ ይጠፋና ሀፍረቴ ይመጣል። ለማመጣጠን ስሞክር ደግሞ ጸሎቱን ትቼ ሾል የያዝኩ ይመስለኛል። በቃል ያጠናሁትን የተለመደ ጸሎት ባደርግ ይሻላል ብዬ ስጀምር ራሴን መጨረሻው ላይ አገኘዋለሁ። በንባብም ቢሆን ያው ነው። አንዳንዴ ለራሴ፦ ሰው እንዴት ከፈጣሪው ጋር መነጋገር ያቅተዋል? ከስንቱ የሰው አይነት ጋር እየተግባባሁ እንዴት ከአምላኬ ጋር መግባባት ያቅተኛል? እያልኩ በራሴ አዝናለሁ። ✍🏾 ደራሲ ፦ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ 📙 ፦ ሚተራሊዮን ♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ማንም ሰው የበላይም የበታችም አይደለም። ግን ደግሞ እኩልም አይደለም። በቃ! ሰዎች የተለያዩ ናቸው። አይወዳደሩም ፤ አይነፃፀሩም። አንተ አንተን ወይንም ራስህን ነህ። እኔ ደግሞ እኔን ነኝ። " ••• ባግዋን ራጅኒሽ (ኦሾ) ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
✍ዓለማየሁ ገላጋይ ሰውየው ደስተኛ ህይወት እየመራ ነው ። በሄደበት ሁሉ ፈጣሪው ከጎኑ እንዳለ በፅኑ ያምናል ። ደግሞም እውነቱን ነበር ። በመንገዱ ሁሉ ፈጣሪው ከጎኑ መሆኑን የሚያረጋግጥበት አንድ ዘዴ ነበረው ። ሲጓዝ ከእርሱ የእግር ፈለግ በተጨማሪ ሌሎች ሁለት የጫማ ማህተሞችን አሸዋው ላይ ይመለከታል ። የፈጣሪው አንደሆነ አውቆ ደስ ይሰኛል ። ሰውየው ህይወት ድንገት ከደስታ ወደ መከራ ተለወጠ ። ችግርና ለቅሶ አብዝተው ጎበኙት ። በዚህ ጊዜ በመንገዱ ላይ መለሾ ብሎ ፈጣሪው ከጎኑ መኖሩን ለማረጋገጥ ቢሞክር ተጨማሪውን የጫማ ዱካ አጣው ። "በደስታዬ ጊዜ ከጎኔ የነበረውን አምላክ በመከራዬ ጊዜ አጣሁት ፣ እርሱም እንደሰው ችግሬን ላለመካፈል አፈግፍጎ እነሆ በመንገዴ ላይ የእኔ ብቻ የእግር ዳና ቀረ"አለ ። አማረረ ፣ ላገኘው ሁሉ የፈጣሪን በመከራ ጊዜ ከጂነት መሰከረ ። አንድ ቀን በሰውየው የመከራ ጉዞ ላይ ፈጣሪው እንዲህ የሚል ቃሉን ሰደደለት ። "በመከራ ጊዜ አንተን ስለተሸከምኩ ፣ ብቻውን የቀረው የእግር ዳና የአንተ ሳይሆን የእኔ ነው ። " ♦️ ❍✰ @FromBooks776 ✰❍ ♦️ ♡ ㅤ       ❍ㅤ         ⎙ㅤ        ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
Показати все...
Repost from Yotor Tereka
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከአጋታ ክርስቲ በስራወቿ እንዲሁም በመጽሐፍ ሽያጭ ከፍተኛ ዝናን ካተረፉት ደራሲወች መካከል ግንባር ቀደም ናት። ዛሬ ደግሞ በቻናላችን የአጋታ ስራ የሆነውንና ታዋቂውን ክህደት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ልናቀርብላችሁ ነው። የእንግሊዘኛው ርዕስ Unknown destination በመባል ይታወቃል። ቆንጆ የስለላ መጽሐፍ ነው። Yotor Terrka ን በመቀላቀል ይከታተሉ። https://t.me/+Reyc3bYs7AA3MTg0
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.