cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ በቡታጅራ መስጂደ አተቅዋ

ይህ የቴሌ ግራም ቻናል በሱና ኡለሞች፣ኡስታዞች ማንኛውም የትምህርት አይነት የሚስተላለፍበት ቻናል ነው ። የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/butajiramesjidetekwa1357

Більше
Рекламні дописи
403
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የሽርክ ጨለማነት.mp38.06 MB
00:49
Відео недоступнеДивитись в Telegram
👉⭕️ጥያቄ እና 👉⭕️ምላሽ 💥ቁጥር ②②0      ما الفرق بين من وقع في الكفر وبين الحكم عليه بأنه كافر؟ 🔗እብዶቹና ወናፍ ተክፊሮች የሚያሰራጩትን ቁቅ መረጃ ከፈስም አይቆጠር ።እንደዉ ሰዎች ቁቅም ነዉ ብለዉ እንዳያስቡ በሸይኽ ፈዉዛን الله ይጠብቃቸዉ የሚንጠለጠሉበትን ምሽግ ማፈራረሱ እንቀጥላለን። ✍ለቂጥ የዑለማን  ንግግር ለመገንዘብ ለአቅመ ግንዛቤ አልደረሱም ቡግር የምታክል ነገር እንደ ወረደ በጎግል በኮፒ ፔስት ይሰበሰብና ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ። 🚨እንደ ሙስጦፋ አይነቱ ዋልጌ ተክፊር አይደለም ለዲን ለከብቶች ተርቢያ እንኳን የማይሆን ነዉ። ✍በተለይ ዑለማን ከነካ በኋላ አበቃ ወራዳነቱ ግልፅ ሆነ ምን ሊቀረዉ ትፈልጋለህ⁉️ 🦿ሸይኽ ፈዉዛን ያሉበት ሸለቆ ሌላ ተክፊሮች ያሉበት ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ ሌላ ነዉ። ☞ለሸይኽ ፈዉዛን ማንነታቸዉ ተግልፆ  ቢጠየቁ የሚመልሱትን ግልፅ ነዉ ሙስጦፋ  እና አምሳያዎቹ ሱዑዲያ ቢሆኑ መኖሪያቸዉ እስር ቤት ነበር የሚሆነዉ ተክፊር፣የዳኢሽ ፊክራ ሱዑዲያ በፍፁም አታልፈዉም። 📕የእነ ሙስጦፋ ሱዑዲያ ቢገቡ  ሸይኻቸዉ ሀዚሚ መኖሪያ ያለለበት ቦታ ነበር የሚገቡት ኧረ ሀዚሞ እረሱ ቦታ ይዞ ይጠብቃቸዉ ነበር። ⭕️ለማንኛዉም ተክፊሮች ሆይ:- ☞ገና ገና ከእናንተ ሰይፉ እየጠበቅን ነዉ ከዛ በታች ባለዉ ብትናገሩ አንገረምም። ☞እመሀል ሀገር ሆነዉ ለተክፊር ነጠላ ዘቅዝቀ የሚያነቡ አይጠፉም الله ይድረስላቸዉ። ለተክፊር፣ዑለማ ለሚሰድቡ በዘር ለሚያነዉሩ የሚያለቅሱ፣ድንኳን የሚጥሉ ከተገኘ ተበርቼ ሰላም ይጎዳል። ✍ቁቅም ከፈስ ተቆጠረ ተክፊር ጓደኞቹ አክፍረዉ ጨርሰዋል ምስጤ ወደ ሚስቴ እፈታለሁ ተሸጋግሯል።ቀጣይ የሙስጦፋ ፌርማታ የቀረዉን በማክፈር መደምደም ነዉ https://t.me/dawa_alethiopia
Показати все...
1.21 MB
﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ﴾ ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ https://t.me/fewaedabibekr/3910
Показати все...
New Recording 53.m4a7.22 KB
💎 القافلة لابد أن تسير ☝ 📝 قال العلامة ابنُ باديس - رحمه  الله تعالى - يُخاطِبُ خُصُومَه : " أمَّا أنتم أيها المُتَقَوِّلُون! فقُولوا عنا ما شِئتم، فالقافلةُ لا بد أن تسير، والحق لا بد أن يتغلّب، والعلم لا بد أن يَنتصِر، لن نَكذِبَ مع كاذِب! ولَن نَتَسَفَّهَ معَ سَفِيهٍ !!! اتَّهِمُونا ما شِئتُم، فقد ـ والله ـ سمِعنا المدح كثيرًا، فرَاقَ لنا أن نسمع الذَّمَّ لنَعرِف أننا نعملُ للهِ؛ لا يُقدّمنا مدح ولا يؤخرنا ذم، ولولا ذَّمُّكُم مَا عَرَفنا هذا مِن أنفسِنا بِاليَقِين المُستنِد لِلواقِع ..." 📑 [ صحيفة النجاح، 1933م ] . https://t.me/AlEmanhabssha
Показати все...
አል ኢማን /الإيمان ቁርአን እና ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፍበት ቻናል‼

<<القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበት ቻናል ነዉ‼ ዳዕዋ አሰ–ሰለፊያ በሐበሻ الله ይጠብቃት አሚን!!

كلام مشائخنا وتوجيهاتهم في هذه المسألة وسائر مسائل التي يسوغ فيها الخلا ف بين العلماء التأني وعدم العجلة والتسرع من قديم الزمان ليس من جديد بخلا ف الطائشين وأصحاب الفرغ الجهلة والمتطاولين ياليت قومي يعلمون الله المستعان
Показати все...
وكلام شيخنا ابي قتادة أيضا
Показати все...
كلام الشيخ عبد الله القصير رحمه الله كلام نفيس لمن له قلب قير منقلب
Показати все...
4_5897465932539760238 (1).mp32.10 MB
ኡዝር ብልጀህል ኡዝር ብልጀህል የምያበዘ ሰው ጤነኛ አይደለም መክረህ ነበር ሙስጠፈና ሙሪዶቹ አንቤው ብለው ፍንጥዝ ፍንጥዝ አሉና ቀድማው የሄዱት ኮፋሮች ነቹ ብለው እርፍ አሉ!!!! ከፍሎቹ ደግማ ሶስተኛ መርሽ ጨርሰው አረተኛ ማርሽ ጨመሩና ሀጃውራ የቀብር አምልክዎች ጠበቀ ማለት ጀመሩ ከመጀመራዎቹ በአምስተኛ ማርሽ ይገነኛሉ ሸይኽ ጀማል በዘሬ በአንዋር ደርስ እንደለውም 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። https://t.me/Abueshek/7670 https://t.me/Abueshek/7670
Показати все...
7.58 KB
02 ለሞት እንዘጋጅ.mp35.79 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.