cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Test øf ℓιfє

TSF.# ╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗ ║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║ ║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║ ╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~¯✨ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ .•°. Тєѕт σf ℓιfє 🍁

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
204
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የአዕምሮ ባህሪ ! አዕምሮ ምግብ ሲርበው ልክ እንደ ህፃን ልጅ በትንሽ በትልቁ ያነጫንጭሃል ፤ ያኔ ምግብ ፈልጎ ነውና የተመጣጠነ እና መልካም ምግብ መግበው ።
Показати все...
ቀንህን ጀምር! ማታ ደስ ብሎህ ወደ አልጋህ መሄድ የምትፈልግ ከሆነ በሚገርም ሀይል እና ንቃት ጠዋት መነሳት አለብህ። ስለዚህ ታላቅነትህን ቀስቅሰው፤ ተመስገን በልና ቀንህን ጀምረው!
Показати все...
👍
🙏
👎
ያለህን ተመልከት ! ደስታህን ለማግኘት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም ያሉህን ነገሮች በቂ ናቸው ፤ ሁል ግዜ ግን ችግሮችን የምታይ ከሆነ እና ፈተናዬ የበዛ ነው እያልክ የምታስብ ፣ ባለህ የማትደሰት ፣ በሆነው ሁሉ ቅሬታ ያለህ ከሆነ እመነኝ ዛሬ የምታማርራቸውን ቀናቶች የሚያስመሰግኑ ሌሎች ከባድ ቀናቶች ይመጣሉ ስለዚህ ሁሌም ባለህ ተደሰት አመስግን ያኔ በእጥፍ ይጨመርልሀል !
Показати все...
👍
🥰
👎
IMG_20220603_210553_924.jpg1.01 KB
IMG_20220526_200659_968.jpg1.00 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
👍
👎
ደፋርና የተግባር ሰው መሆን! በጣም የሚያስፈሩህ ነገሮች ከብዙ ነገር ያስቀሩሀል፤ እንደ ንፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው ዘመንህ እስከመቼ በፍርሀት ትኖራለህ? ምንም ነገር እስክትጀምረው ድረስ ነው ልብህ የሚያመነታው። መሳሳት የማይፈልግ ሰው ጥጉን ይዞ ይቀመጥ፤ ስኬትና ደስታ ያለው ግን ከፍርሀትህ ጀርባ ነው። ቆራጥ መሆን ምርጫ ነው እንጂ ዕድል አይደለም! ያመንክበትን ለማድረግ፣ የምትፈልገውን ሰው ለመሆን ደፋርና የተግባር ሰው መሆን አለብህ!
Показати все...
👍
👎
ደፋርና የተግባር ሰው መሆን! በጣም የሚያስፈሩህ ነገሮች ከብዙ ነገር ያስቀሩሀል፤ እንደ ንፋስ ሽው ብሎ ለሚያልፈው ዘመንህ እስከመቼ በፍርሀት ትኖራለህ? ምንም ነገር እስክትጀምረው ድረስ ነው ልብህ የሚያመነታው። መሳሳት የማይፈልግ ሰው ጥጉን ይዞ ይቀመጥ፤ ስኬትና ደስታ ያለው ግን ከፍርሀትህ ጀርባ ነው። ቆራጥ መሆን ምርጫ ነው እንጂ ዕድል አይደለም! ያመንክበትን ለማድረግ፣ የምትፈልገውን ሰው ለመሆን ደፋርና የተግባር ሰው መሆን አለብህ!
Показати все...
ከባዱን አሁን ስራ! ታሪክ በአንድ ጀምበር አይሰራም! ሁሌም የማይቆም ጥረት ማድረግ አለብህ፤ የምትፈልጋቸው ነገሮች በነፃ አይገኙም ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋ ለመክፈል ራስህን አዘጋጅ! ወዳጄ አሁን ከባዱን ካደረክ ህይወት ቀላል ትሆናለች፤ ቀላሉን ካደረክ ግን ህይወት ትከብድሀለች!
Показати все...
👍
🥰
❤️
👏
አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው።
Показати все...
😎
🤔
❤️
🥰
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
👍
🤩
❤️
👎
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.