cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Bint abdulaziz

አላህ መልካም የሻለት ሰው ዲኑን ያሳዉቀዋል እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ሀዲሶችን ቁርአኖችን እና መሳጭ ታሪኮችን የምናቀርብበት ነዉ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ

Більше
Рекламні дописи
242
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው"😍❤️ ❤️ ㅤ ⎙ㅤ    ⌲            🔔     ᴸⁱᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ    ᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🌦 ┊  ✿ 📌 ❀ ✨                                ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣ ┣𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩•    @MARAKI_LBOCH     ┣━✨━━╗ 🌦 ╔━━━━⎙ ┣𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥• @MARAKI_LIBOCH ╠════•❁❀❁•════╣ #SHARE_The_خير
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመረበሽና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማክ ለምትወደው ሰው ሳይሆን ለሚወድክ ሰው ተንፍስ ❤️♾ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Показати все...
ባልሽ ሲያቅፍሽ ምን ይሰማሽ??? ረሃ .. ልዩ ደስታ.. ተአምር የተሞላበት ሀሴት... ፍቅር የተቀላቀለበት ዉህደት፡፡ 🥰የጥርስሽ ንጣት የፊትሽ ዉበት የሚታይበት ሁኔታ!! ፡ ብቻ...ቃላት የማይገልፁት መፍነክነክ!!! JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Показати все...
🎉የምስራች 🎊 ትምህርት ሚኒስትር ሳያውቀው አንድ ትልቅ ሚስጥር ጠቆመን 🔥ዛሬ በነፃ ስጦታ ልንሰጥ መተናል መስማት ትፈልጋላቹ 📌ካሁን ቡኋላ ከ9 - 12th ድረስ ያሉትን እነዛን አሰልቺ ቻፕተሮች ማንበብ ቀረ እኮ ነው ምላቹ 📌የማትሪክ ፈተና targeted የሆኑ ቻፕተሮች መገኛቸው ተደርሶበታል ‼️በጣም በቀላል አረዳድ እየተዝናናቹ ተምራቹ entrance መስቀል እንዲሁም ቤተሰቡን ማስደሰት የሚፈልግ ብቻ ይቀላቀለን 👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት 3 Chapter በነፃ ተማሩ 👉https://t.me/victoryfree_physics 👉https://t.me/victoryfree_chemistry 👉https://t.me/victoryfree_maths ‼️share share share share አድርጉላቸው ለሁሉም 12ኛ ተማሪ መድረስ አለበት VICTORY IS A STATE OF MIND!
Показати все...
✨ክብር ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ተቀብለው የነፍሲያቸውን እንዲሁም የሰዎችን ሀተታ ንቀው በላያቸው ላይ ኒቃብ ላጠለቁ እህቶቻችን 🙏 Join us: ❯❯ @Halal_Fkr
Показати все...
እኔ ብቻ ነኝ ግን Guys የሆነ 200k like ምናምን ያለው Video በEnglish lang አይቼ Enjoy አድርጌው ምናምን ድንገት Scroll ሳደርገው ያንኑ Video ከ 500 like ጋር በአማርኛ ተርጉመውት የማገኘው🤣
Показати все...
Death is true መሞት እውነት ነው ሞት ስለማይቀር ኑሮህን ገምግመው
Показати все...
ኢብኑ አባስ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ አማራጭን አላየሁም”። ሱነን ኢብኑ ማጃህ 1847 JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Показати все...
99% የምታምኑት የምታከብሩት ፍፁም በሚባል መልኩ እምነታቹን የጣላችሁበት ሰው እያታለላቹ መሆኑን ስታውቁ ስሜቱ....
Показати все...
ወዳጄ: በኔ ላይ መጥፎ ነገር እንዳወሩ አትንገረኝ -ይልቅ አንተ ፊት ስለኔ ማውራት ለምን እንደተመቻቸውና እንደደፈሩ ንገረኝ?! Semir ami🪶
Показати все...