cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌻🌻ŶŸ & ŰMŦØP🌻KING 🌸🔱

90's music....✌♨🔥🔥 habeshawie pic... new music........ new tik tok vedio .... west side music....... and pic og🔥🔥🔥🗼 💚💛❤

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ወደፊት ብቻ ! መቀየር ያሉባቸውን ነገሮች ቀይር ለመቆም ሳይሆን ለመራመድ ተነስ ወደኋላ ሳይሆን ወደፊት የምትሄድበትን መንገድ ብቻ አስብ ያለህበት ሁኔታ ከዛሬ የማያሻግርህ ከሆነ አሁኑኑ ወስን ቆም በልና መቀየር  ያለበትን ነገር ሁሉ ቀይረህ እርምጃ ጀምር ! ወደፊት ብቻ🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ ቆንጆ ቅዳሜ ተመኘን 🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
Bb💕💕💕
Показати все...
00:27
Відео недоступнеДивитись в Telegram
00:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የሚገባህን ኑሮ ኑር ! ለሌሎች ብለህ ማንነትህን አትቀይር አንተ እዚህች ምድር ላይ የተፈጠርከው አንተን ለመሆን ነው ብዙ ልዩ ነገር ይዘኋል! ስለዚህ ራስህን አትጣው ያለህ አንድ እድል ነው ማንም ሌላ እድል አይጨምርልህም እናም እንዳትፀፀት ዛሬ ጀምረህ መኖር ጀምር 😊
Показати все...
00:41
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Abebabayee 🖤🌼🌹🌷🌷🌸🌸🌸🌸
Показати все...
ፈርተህ እንዳትመለስ ! አዎ አዲስ ነገር ሁሌም ያስፈራል ልክ ስትጀምረው ምነው ወደኋላ ብመለስ ቢቀርብኝ ወይ ባልጀምረው ኖሮ የሚል መመላለስ ውስጣችን ይመጣል ! ነገር ግን ይሄ ለውጥ ነው የስኬታችን መጀመሪያ መንገድ ነው ይሄንን ልክ አዲሱን ነገር መቀበል ስንጀምር የምንፈልገው ለውጥ እየተሳካ ይመጣል ! 🗼🖤
Показати все...
01:00
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ነዋይ 🎧🎥👍
Показати все...
00:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አታቁም ! አለማለም አይቻልም ይብዛም ይነስም ሁሉም ሰው ሊያሳካው የሚፈልገው የሆነ ነገር አለው ነገር ግን ስኬታማውን ሰው ይበልጥ ወደ ከፍታ የመራው የሚፈልገውን ጠንቅቆ ማወቁ እና ለእርሱም ከልቡ ወደኋላ ሳይል መልፋቱ ነው ! "ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ ጣር !" ቆንጆ ሰኞ ተመኘን 🙏
Показати все...