cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🦋 የኔ 🦋

#fun video & pictures #мυѕι¢ #вєѕт ρι¢тυяєѕ #тιк тσк @Myfker@loveily1001

Більше
Рекламні дописи
2 261
Підписники
+924 години
+1337 днів
+47830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እስቲ ዛሬ ሁሉንም ለእናንተ ልስጥ ጥያቄ ጠይቁ ዘፈን ግጥም .. ጋብዙኝ @loveily1001
Показати все...
አላቹ
Показати все...
👍 18🐳 2
ቤተሰብ
Показати все...
👍 28🤝 7
Показати все...
ቀና➣ልቦች

እንኳን ደህና መጣችሁ🤝 💕ከእኛ ዘንድ እውቀት አለ በተቻለን አቅም ከተረዳነው ፣ከአወቅነው፣ከአነበብነው ለእናንተ እናደርሳለን ኑ ጥበብን ፣እውቀትን እንፈልጋት በዚህ ቻናል ላይ፦ 👉ልብን የሚነኩ ጣዕም ያላቸው የህይወት ታሪኮች 👉አጫጭር ፅሑፎች ከደራሲው ወደ አንባቢያን 👉ልዩ የሆኑ የሚያዝናኑ ግጥሞች ሀሳብ አስተያየትዎን @CObblertile or @kenalebochebot

4😁 2👍 1
00:16
Відео недоступнеДивитись в Telegram
9.12 MB
👍 7
መነፅር ልትገዛ ሄደህ 1000 ብር ስትባል😶‍🌫️ 🔤 🔤 🔤 ምነው የነገዋን ኢትዮጵያ ያሳየኛል እንዴ🤔
Показати все...
👍 7😁 4
በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊
Показати все...
👍 4😁 1
#ቀጣሪ ፡ - ደሞዝ መነሻ 2ሺ ብር  ነው ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ይጨመርልሀል! . #ተቀጣሪ ፡- በቃ ትንሽ ቆይቼ እመጣለሁ 🤔
Показати все...
👍 3😁 1
ብዙ ሴቶች 🙋‍♀ ገንዘብ ፍለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች 🙋‍♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!           😏እውነት ሃሰት❔
Показати все...
👍 7👎 2🤷‍♀ 1
እጅግ አስደናቂና የማይታመን የ መንትያ ወንድማማቾች ታሪክ ፡ እነዚህ ከላይ በምስል የምትመለከቱዋቸው መንትያዎች በ 1940 የተወለዱ ሲሆን እናታቸው ማሳደግ ስለማትችል በ ማደጎ መልክ ለተለያዩ አሳዳጊ ቤተሰቦች ትሰጣቸዋለች፡፡ እናም እኚህ መንትያዎች ተለያይተው ለ 30 አመታት ሳይተዋወቁ ያድጋሉ ከዛም በ 1979 መልሰው ይገናኛሉ ፡፡ እናም በሚገናኙበት ሰአት ሂወታቸው ሲጣራ እጅጉኑ ለማመን የሚከብድ መመሳሰል ተገኝቶባቸዋል 👉ሁለቱም ስማቸው james ይባላል 👉ሁለቱም toy የተባለ ውሻ ነበራቸው 👉ሁለቱም ሂሳብ ይወዱ ነበር 👉ሁለቱም spelling ይጠሉ ነበር 👉ሁለቱም ስራቸው ፖሊስነት ነበር 👉ሁለቱም የመጀመርያ ሚስታቸው linda ትባል ነበር 👉ሁለቱም ወንድ ልጅ ነበራቸው 👉ሁለቱም ልጃቸውን Alen ብለው ነው የጠሩት 👉ሁለቱም የመጀመርያ ሚስታቸውን ፈተው ነበር 👉ሁለቱም ደግመው አግብተዋልም 👉ሁለቱም ያገቡት ሚስት betty ነው ስማቸው ይሄ ከሚያመሳስላቸው ነገር ጥቂቱ ነው፡፡
Показати все...
👍 3