cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ M.O.R Hawassa Branch

ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Більше
Рекламні дописи
1 391
Підписники
Немає даних24 години
+147 днів
+4730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ግብርን-በእውቀት

ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

የምዕራፍ ሁለት የታክስ ሞጁላር ስልጠና ላጠናቀቁ ሰልጣኞች  ሰኔ19/2016 ዓ.ም የመመዘኛ ፈተና ተሰጠ። በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሁለተኛ ምዕራፍ 19ኛ ዙር የሞጁላር ስልጠና ለተከታተሉ ሰልጣኞች በሻሸመኔ ከተማ  የመመዘኛ ፈተና ተሰጥቷል፡፡ የመመዘኛ ፈተናው የተሰጠው ባለፈው ሳምንት ቀጥተኛ ባልሆኑ የታክስ ዓይነቶች ማለትም ስለ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቲ.ኦ.ቲ ፣ኤክሳይዝ ታክስ፣ሱር ታክስ እና ቴምበር ቀረጥ ላይ ስልጠና ለወሰዱ  ሻሽመኔ ከተማና ዙሪያ  ለሚገኙ ግብር ከፋዮች ሲሆን በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ  የተገኙ የቅ/ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አሰኪያጅ  አቶ ሀብታሙ ታደሰ በመገኝት በስልጠና ሂደት ፣በአገልግሎት አሰጣጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች  ዙሪያ ለተነሱ  ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት  ሰልጣኞች ቀጣይ ለሚሰጠው ስልጠና በሚጠሩበት ጊዜ  በወቅቱ  በመገኝት ሁሉንም ሞጁል ሰልጥናችሁ እስከ ሚትጨርሱ ድረስ በአግባቡ መከታተል እንዳለባቸው በመግለጽ ሁሉም ግብር ከፋዮች በስልጥነው ሂደት የተገኝውን ግንዛቤ በመጠቀም ታክስ ህጉ  በሚፈቅደው መንገድ በመስራት የታክስ ህግ ተገዥነትን ማጠናከር ኦንደሚጠበቅባቸው  መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡ ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጫኑ፦ በቴሌግራም https://t.me/MORHawassaBranch በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100080114927205 በዩትዩብ https://youtube.com/channel/UCtu9M68G_lQbTIsu1fzzjyw
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ ወጪ መጋራት ክፍያ ሰኔ 20/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብና አፈጻጸም መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 02/2009 እና የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000 መሰረት 🎓 ተጠቃሚው ከተመረቀ ከአንድ ዓመት በኋላ ጀምሮ ከወር ገቢው በየወሩ ቢያንስ 10 በመቶ እየቀነሰ በመ/ቤቱ በኩል መክፈል አለበት፤ 🎓 በግሉ የሚሰራ ተጠቃሚ የሚችለውን ያህል መጠን በክፍለ ከተማዎች መስተናገድ ይችላል፤ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/fxjvu4
Показати все...
የመመዘኛ ፈተና ተሰጠ በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሶስተኛው ምዕራፍ 14ኛ ዙር የሞጁላር ስልጠና ለተከታተሉ ሰልጣኞች በሀዋሳ ከተማ  ሰኔ 18/2016 ዓ.ም የመመዘኛ ፈተና ተሰጥቷል፡፡ የመመዘኛ ፈተናው የተሰጠው  ከሞጁል 9 እስከ 13 ድረስ ስልጠና ለወሰዱ ግብር ከፋዮች የተሰጠ ሲሆን በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ የታክስ ስርዓት ም/ስራ አስኪያጅ  አቶ መሀመድአወል ወዳጆ ተገኝተው ሰልጣኞች በሁሉም ሞጁሎች ላይ ለስልጠና በተጠሩበት ጊዜ በመገኝት  ስልጠና መወሰዳቸውን በማመስገን ያገኙትን ዕውቀት ለሌሎች ተደራሽ  በማድረግ የበኩላቸውን ድርሻ እንድወጡ  እና የቀጣይ ስራዎችን ታክስ ህጉ በሚፈቅደው አግባብ በመስራት ትክክለኛውን ገቢ በመሰበሰብ የግብር ግዴታችሁን መወጣት አለባችሁ  በማለት ያሳሰቡ ሲሆን በመጨረሻም ከሰልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።  ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጫኑ፦ በቴሌግራም https://t.me/MORHawassaBranch በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100080114927205 በዩትዩብ https://youtube.com/channel/UCtu9M68G_lQbTIsu1fzzjyw
Показати все...
New VAT Directive.pdf8.66 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ የተገነባው የሐዋሳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ህንፃ ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ሰኔ 16/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የገቢዎች ሚኒስቴር ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከሚያስገነባቸው የህንጻዎች ች ማካከል የሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አንዱ ነው፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ባስገነባው ህንፃ አገልግሎጽ መስጠት ሊጀምር መሆኑን በገቢዎች ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ታደሰ ጠቁመዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/z97oyj
Показати все...
1004-THE EXCISE STAMP MANAGEMENT DIRECTIVE No. 1004-2024.pdf2.37 KB
ከተጨማሪ_እሴት_ታክስ_ነጻ_የሚሆኑ_እቃዎችን_ለመወሰን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_1006፟_2016_1.pdf2.76 KB
Показати все...
ታክስና ህግ

ሰኔ 15/10/2016 ዓ,ም( የገቢዎች ሚኒስቴር) አዘጋጅ፡- ሶስና መልኬ ካሜራ፡- እስካለም ሰፊው

19ኛ ዙር የክፍል ሁለት ሞጁላር ስልጠና ተጠናቀቀ ሀዋሳ (14/10/2016 ዓ.ም) በሻሸመኔ ከተማ ለሚገኙ ግብር ከፋዮች  ሲሰጥ የቆየው 19ኛ ዙር የክፍል ሁለት የታክስ ትምህርት የሞጁላር ስልጠና  ተጠናቀቀ። ስልጠናው በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ከፋዮች ትምህርት እና መረጃ አቅርቦት  ቡድን አዘጋጅነት  የተሰጠ ስልጠናው በኤክሳይዝ ታክስ ላይ ሲሰጥ ውሏል፡፡ የዛሬውን ስልጠና የሰጡት የታክስ ከፋዮች መረጃ አቅርቦት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ እንድሪያስ  እቻ ኤክሳይዝ ታክስ ላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፤ በገለጻቸውም ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች  ላይ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር በሚያስከትሉ ዕቃወችና ዋጋቸው በመጨመሩ ምክንያት ፍጆታቸው በማይቀንሱ እቃዎች ላይ የሚጣል ታክስ መሆኑን አስረድቷል፡፡ በተጨማሪም ኤክሳይዝ ታክስ ገቢ ለመሰብሰብና የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ እንደሚሰበሰብ  በመግለጽ፤ ኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልበት ጊዜ፣ ነፃ የተደረጉ ዕቃዎች፣ ፈቃድ አሰጣጥ፣ ቁጥጥርና ሌሎች  ጉዳዮችን በማንሳት  ትምህርት ሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም ከግብር ከፋዮች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጫኑ፦ በቴሌግራም https://t.me/MORHawassaBranch በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100080114927205 በዩትዩብ https://youtube.com/channel/UCtu9M68G_lQbTIsu1fzzjyw
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.